@mathernalcare: When The Post Pill Is Not Protect from Pregnancy ? እነዚህን ካደረጋችሁ የመከላከል አቅሙ ይቀንሳል በጣም።#infection #EDD #postpill #pregnancylife #polymenorrhea #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #creatorsearchinsights #worku #hepatitusba4 #contraception #እርግዝና #Hakim #twin #pregnant #pregnancy #pregnancyjourney #pregnancytiktok #habeshatiktok
Worku Media/ወርቁ ሚዲያ
Region: ET
Wednesday 21 May 2025 15:12:32 GMT
Music
Download
Comments
ወሎ ቤተ አማራ :
ዉፅአት ምድነዉ
2025-05-21 15:23:01
14
bello :
ውፅዓት እና ወራፋ ምንድነው?
2025-05-23 12:03:35
6
haymi molla :
ማንስትሬ ሽኔበሁለት ሳምንቱ እየመጣ አስቸገረኝ ደግሞ በተለየ እያመመኝ ነዉ በማሪያም መልስልኝ
2025-08-18 17:22:25
0
አልፋና ኦሜጋ :
ውፅአት ምንድነው
2025-06-21 20:03:59
0
Elshaday :
ዶክተር የወር ኣበባ መጥቶ በተወ በ3 ቀን ግንኝነት ቢደረግ ይረገዛል??
2025-06-23 20:44:08
2
abe :
አድጥያቄልጠይቅህ
2025-06-06 16:34:52
1
Gebrie Gashaw :
6ኛ ላይ ጥያቄ አለኝ እርግዝና ተፈጥሮ ከሆነ ምን ለመከላከል ይወሰዳል
2025-05-22 09:12:20
26
selam werku :
ቅድምያ ቢወሰድሲ
2025-07-03 06:02:54
1
አሜን🙏 :
የጨጓራ፡አሲድ፡ምንምን፡ጉዳቶችን፡ያስከትላል፡ንገርንወድሜ
2025-05-22 09:17:33
1
reminder :
ወራፍ ደግሞ ምን ይሆን?
2025-05-26 10:27:54
3
hymi :
እግሬን,በቃ,ይቆረጥመኛል
2025-06-21 18:07:19
0
Nanu :
docye አናመሰግናለን ጥያቄ ነበርኝ ከ ወሰድን ቡሃላ አልኮል ያአለው መጠጥ ብንጠጣ ችግር ይኖረዋአል ende
2025-05-21 20:47:33
0
🍫🍫 𝐃𝐞𝐫𝐚𝐫𝐭𝐮🍫🎀 :
ስለምንም ዉስጥ የለዉም እኔ ከመከላከያ ከምናምን ነፃ ሆኜ የምኖር ነኝ🤭🤭
2025-05-22 11:28:52
0
Habtam Hailemariam :
ዶክ እኔስ እንዴት እንደምወድህ ወንድማለም ዘርህን ያብዛልን
2025-06-18 19:28:25
0
mnaluale :
በአንደ ቀን ይረገዛል እዴ
2025-08-10 07:10:26
1
Semra Ashenafi :
Hi
2025-06-09 08:16:06
0
serrrr :
ከግንኙት በኋላ ፖስትፒል በወሰድኩ በ3ኛው ቀን ፔሬዴ መጣ አሁን እርግዝና ይፈጠራል እንዴ
2025-08-03 00:23:08
1
mahi :
እኔ ግንኙነት እንዳረኩኝ ወዲያው ፔሬዴ መጣ ከዛ በአንድ ሰአት ውስጥ ፖስትፒል ወሰድኩኝ ፔሬድ ግን ስምንት ቀን በብዛት ፈሰሰኝ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ዶክተር
2025-07-04 20:33:32
0
seblewengel :
Manstration yazegeyal?keftegna lemin yakil ken?
2025-07-24 09:30:49
0
my❤ :
የሶስቶርመርፌ ተጠቅሜ በወራብባወቅት ግንኙነት ቢደረግእርግዝናይፈጠራል
2025-08-06 09:52:39
0
Dagi :
ወራፍ ምንድነው
2025-06-08 11:06:29
0
genzeb :
መሀን ያረጋል ብዙ ግዜ ተጠቅሜዋለሁ አሁንመርፌ ብጠቀም ችግር አለው
2025-08-12 10:53:38
0
yonas melese :
7 ኛው ምን ማለት ነው?
2025-06-16 21:07:25
0
kiያ🍓 :
የወር አበባ በመጣበት ባ አምስተኛ ቀን ቢደረግ እና በንጋቱ የ 72 ቢዋጥ እርግዝና ይፈጠራል
2025-07-24 17:11:31
0
endalk :
ወራፍ ምንድነው What the mining of ወራፍ
2025-06-16 09:57:39
0
To see more videos from user @mathernalcare, please go to the Tikwm
homepage.