@jo_jo_27: #jofilm #habesha #viral #fyp #jo_jo_27 @Mehru @Yoniisha🎭 @Ezana@Efirata z

JO JO 🎭
JO JO 🎭
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 21 May 2025 15:51:14 GMT
4465733
184707
1455
8783

Music

Download

Comments

jerry378
jerry :
ወንድሜን ቀና ብሎ ያየው ቀን ከህይወቴ አስወጣዋለሁ😡😡😡😡
2025-05-21 18:40:46
2839
mahil882
🕷 α.м.f н.є.я.α.и.ι 🕸 :
እንደዚ አይነት ሴት አለች እንዴ🙄😂
2025-05-21 15:58:15
1403
user4846496862357
Sosi kiya :
የጅልስራ😳
2025-05-21 16:17:58
149
user373911753317
@joiamant22 :
መህሩ ግን የሁሉም ፍቅረኛ ሆነሽ ቪድዮ ሰርተሽ የቀረሁሽ እኔ ብቻ ነኝ
2025-05-21 16:23:42
159
sari86305
saron Artist 🎬🎭 :
ባሌ እኮ ጥሎኝ ሄደ 🥺
2025-05-21 18:39:57
21
nima.maya5
Nima Maya :
ኢሄ የኔ ኢወት ነው ወላሂ በርግጥ አልዋሽም መከላከሌ ያቃጥለኛል እንኮን መምታት ቀርቶ ቢገልልኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ያረጋል አለፈ የዛኔ ዋጋውን ቢሰጠው ኖሩ ዛሬ እንዲ ባልተሰቃየው ነበር ዛሬ መከራ ውስጥ ነኝ ብቻ ይሁን አላህ ይሁነኝ አለህ ከዚ በላይ ሳልሞት የተሻለ ጊዜ አምጣልኝ ለትንሾ ምንም ለማታውቀው ልጄ ስትል እርዳኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-05-21 20:19:10
32
fififififhaymi
ሀይሚ haymi🇪🇹🇹🇷🇬🇧 :
ስሙኝማ አብይ ወደ ጠፈር ሲሄድ ነምን ሌላ ጠቅላይ መርጠን አጠብቀዉም🤔
2025-05-24 09:07:31
40
kidistmekonen19
𝓴𝓲𝓭𝓾 🦋 :
ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል የማይተካዉ የእናቴ ልጅ በወንድሜ እማ ቀልድ የለም😏😒
2025-05-22 15:42:35
42
birtukan.yigezu
BIrtukan Yigezu :
በወንድሜ የመጣ ባይኔ መጣ 😡😡
2025-05-22 13:09:43
31
user21koki
koki♉️ :
ኣይ ሴት ልጅ ካፈቀረች እኮ ያለሱ ሰዉ የለም ቢሳሳትም ልክ ነዉ🤔🤔🤔🤔
2025-05-21 19:19:02
15
willlllllllllllllbe
will be🙏 :
ለሷ ብዬ ብቆረቆር በ እጄ ያሳደኳት እሕቴ በዚሕ መልኩ ክዳኛለች🤔
2025-05-21 18:41:38
46
betikasu41
beti kasu :
አወሳሰባቹሁብኝ
2025-05-21 19:06:00
61
meercy151
mercy :
እንኳን ሌላ ወንድ ሲመታኝ ዝም ሊል እናቴ እንኳን ስትቆጣኝ ይሳሳልኛል እንዲም አለ እንዴ
2025-05-22 08:25:39
18
ljmamehussen7
lij mame hussen :
እንደዚም አለ እንዴ😁
2025-05-21 18:11:39
14
phoenix6364
Phoenix grace :
የምር ሲስተር ባሏ ደብድባት እሱን ከጀለሶች ጋር ሆኜ ዋጋውን በሰጠሁት የገዛ እህቴ ከሳ አሳስራኛለች። የምር ትክክለኛ የደረሰብኝን ታሪክ ነው ያየሁት😳😳
2025-05-24 20:11:50
6
tsiontsita1
tsi :
አይ እንደዚማ የለም
2025-05-22 10:32:27
5
layli5624
Leyla :
በወንድሜ ቀልድ አላውቅም ቀልደኛ ናቹ በጣም
2025-05-22 05:01:32
10
lij.workneh
🤚 ወርቅነህ 🇲🇾 🇨🇦 :
እህ እንደዚም አለ እንዴ እ🤔🤔🤔
2025-07-26 16:28:39
5
emiyeandu
ኤፍራታ Ethiopia 🇪🇹 :
ይቅርታ ወንድሜ🥰🥰
2025-05-21 15:58:41
13
wwwrdrtfgg
ስውሯ ማርያም ገዳም :
አረ ሴቶች😁😁😁😁😁😁😁
2025-05-21 17:02:16
6
ganntgirma3
ማርያም እናቴ❤🥰 :
🥺🥺🥺🥺🥺አይ እኛ ሴቶች አዋራጆች ነንኮ
2025-05-22 08:34:19
1
atsede.kenawu
Atsbed :
እኔ ከወድሜ በላይ ሰው ያለ አይመስለኝም🥰🥰🥰
2025-05-23 14:04:13
3
ruta21miku
Ruth :
እፀድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች 🤗🤗
2025-05-22 20:58:31
3
modder07
modeltad71 :
ጭራሽ ሆ ቤተሰቦቼን ቀና ብሎ ያየ ቀን በእጄ ነው የሚሞተው😡
2025-05-22 06:12:33
3
hannyta92
HAN🔥🍫 :
እረ ቀልድ ወንድሜ እንዲ ማድረግ አይደለም ቀና ብሎ ያየኝ ቀን ገሎታል
2025-05-22 16:44:39
4
To see more videos from user @jo_jo_27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About