@minber03: minber03 @ⓉⓞⓅ+➳ ደሴ_አካባቢ_አሊ-ባስቲኒ-የሚያውቅ_አለ-??#minber03#ኸሚስ-ምሽት #ደሴ #ወሎ #ሙስሊም #fypシ゚ #ethiopi #ethiopia #videos #for #youpage #wollo #amharatiktok #❤️ #HistoryTime #_

Top+➳
Top+➳
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 May 2025 20:03:57 GMT
33559
1879
160
460

Music

Download

Comments

useroumi1988
user1988 :
በልጅነታችን ረመዷን ሲመጣ "አሊ ፓስቲኒ ተነሱ ሾርባ ቅመሱ። እያልን እንጫወት ነበር ያ ሰላምምምምምምምምም!
2025-05-26 09:24:42
30
user87653951721608
user8765395172160አለም :
ወላሂ አስታውሳለሁ እስከ ከበሮአቸው መነፅራቸው ሁሉ። ትዝ ይሉኛል 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰
2025-08-20 12:33:58
0
kedmoham0
user16723636307156 :
ባህረድን ነው ?
2025-05-26 03:48:23
7
user5267470955429
ናሆም :
አባት በህረዲን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
2025-06-13 16:57:40
1
samson.fisseha
Samson Fisseha :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ረመዳን በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሊ ፓስቲንም የረመዳን ድምቀት ነው
2025-06-06 07:45:19
1
peni.peni01
fordo :
ተነሱ ሾርባ ቅመሱ ይሉ ነበር
2025-05-26 17:55:22
5
ellenikassa1
Elleni Kassa :
አሊ ፖስቲን 🥰❤🥰❤🥰የደሴ ልጆች ትዝታችን🥰❤
2025-05-26 09:53:28
5
user6146161612812
Yemariam@19 :
ሌሊት የፆም ጊዜ ተሰሀሩ ሲሉ ይሰማ ነበር እኛ ቤት በአካል ግን አላቃቸውም 🥰
2025-05-26 14:37:22
0
osmanmaintinans192
Canon maintinans192 :
ከረሜላኮ ይሰጠን ነበር አላህ ይዘንለት🥰🥰🥰
2025-05-27 00:52:17
0
ashenafiseid
ashenafiseid :
እኔ አለሁ
2025-07-11 17:44:01
0
fikrutesfamichael
Fikrett :
awesome! I use to hear his voice at night, never knew him in person
2025-06-15 14:17:56
0
esayas113
esayas :
እኔ ከጅብርክ ተከትየ ባንቦውሀ አብሬ ሄጀ እውቃለሁ
2025-05-26 05:00:01
22
alemayehutesfaye07
alemayehu tesfaye :
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የሙስሊም ጾም ግዜ በልጅነት አሊ ፓስቲኒን ለማየት ጎረቤት ሙስሊም ቤት አድሬ አይቻቸው አውቃለሁ!! በሁሉ ሰው ተወዳጅ ነበሩ!! በህረዲን የሰፈሬ ሰው ኳስ ሲጫወት የምወደው ። ስላየሁት ደስብሎኛል!! አሊ ፓስቲኒ ከሀይማኖት በላይ ነው ለደሴ ሰው ትውስታው!!!
2025-05-28 18:34:35
3
user3463979765776
peace my 🌍 :
2005 2006 2007 ከዚያ ብኋላ።እንደጠፋ ሰምቻለሁ
2025-06-20 14:00:26
0
fozya0025
Hawicho :
እንኳን እሳቸው እኔም ደርሸባቸዋለሁ
2025-07-14 14:07:53
1
mm.kemer
MM KEMER :
as we wb በህረዲን ወላሒ አዛንህ ናፍቆኛል
2025-05-26 14:29:38
0
.2471344
ማሽ 24 የደሴው ..... :
ማርያምን ሌሊት ላይ ያ ድባብ ይናፍቀኛል
2025-05-26 16:56:37
3
hayathayatbhayapp
hayat assefa :
የሡን አዛን ደሴላይ በፍቅር የሠማ (ኡሥታዝ በህረዲን)አዛኑ ይለያል
2025-06-01 05:59:46
2
mohammedabdu318
ቦሜ ቦምቡ (Bome Bombu) :
በሀሩ ለደሴ እስልምና የከፈልከው ዋጋ የሚረሳ አይደለም ።አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
2025-05-26 17:50:57
4
firdoslovekesu
firdi love :
አሊ ፓስቲኒ የማይረሱ ሰው ናቸው ማርያምን እሳቸውን ለመስማት እነሳ ነበር
2025-06-18 00:45:23
0
user3791329529633
"ሁሉም ነገር ለመልካም ነው" :
ጨው ተራ መስመር ጫፍ ላይ ነው
2025-06-01 07:14:21
1
tesnim2121
tesnim 2121 :
ኡስታዝ ባህረዲን የደሴ ጀግና
2025-05-27 18:59:34
1
fafinani8
ሰላምና ጤና ይስጠን :
ማርያምን በደንብ ነው የማስታውሰው ድቤያቸው አልረሳውም
2025-06-01 09:11:15
1
leyla.hassen5
Leyla Hassen :
ደሴ የአረቦች ያራዶች መገኛ አዎ እኛም ደርሰንበታል
2025-05-28 07:22:36
2
osmanyimermo
OMAN :
በህረዲን አህመድ፤ አላህ ይጠብቅክ የአባባ ኻዲም
2025-05-26 14:44:09
0
To see more videos from user @minber03, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About