@tedelteddy: ለመለገስ፣ [ይህን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ 1000298227707 CBE የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ። ለምታደርጉልኝ ድጋፍ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ብድራታችሁን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ!!

Tewodros
Tewodros
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 May 2025 16:32:35 GMT
1222403
89880
5397
47749

Music

Download

Comments

user7612536215860
አብሉ :
ሰይፉ አቅርቦት ቢረዳ የምትሉ
2025-05-28 13:59:50
6616
wubit1234
wubit@Hani✝️✝️ :
እረፍት ያለው ኢየሱስ ጋር ነው ናና እረፍ ወንድሜ
2025-05-28 14:55:05
589
elsabeth.mengistu8
Elsabeth Mengistu :
መልካም ወጣት ሂድ ባክህ እግዚያብሒር ይችላል
2025-07-28 06:33:31
1
elleni90
ElluBella :
የነገዋ ማርያም ትማርህ
2025-05-28 15:50:56
4614
birabiro4713
🦋 :
ፀበል አያድንም ወንድሜ ና ወደ ኢየሱስ
2025-05-29 03:42:17
165
ephremtiye
Ephrem Tiye :
Hey Tedi, I know you very well. I hope you fully recover from anything you are in. But I strongly recommend you to try Jesus. Call out to Jesus and tell him to come to your life. Tsbel ayadnhem eysus new adagn. Accept Jesus as your savior. Please try Jesus.
2025-05-27 19:29:49
405
bbbbbbbbbberekt
yemisol :
የተጠጋሀት ቅድስት ቤተክርስቲያ ሁሉን ታስተካክልል
2025-05-28 12:49:38
2648
seneyeeshete
ሰናይ 𝕖𝕤𝕙𝕖𝕥𝕖 :
አይዞህ ወንድማችን ቴዴ እመብርሀን ትረድሀለች 💪 be strong
2025-05-28 11:46:41
997
alemayehu0211
Alemayehu Mengiste :
ሮጠህ የሄድክባት የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምላክ ይማርህ። ከጭንቀትህ ተላቀህ በቅርቡ ደስታህን ያሠማን።
2025-05-28 18:57:48
631
samisamigo06
samigo sami :
የት መሄድ እንዳለበት እሱ ያውቃል። ምርጫውንም እያከናወነ ነው ። ከቻልክ እርዳው/ እርጂው ያለበለዚያ እዚህ ና : እዛ ሂድ የሚል የገገማ ሀሳብ የምትሰጡ ሰዎች እርዱኝ አለ እንጂ የት ልሂድ አላለም እኮ። የጅል ሀሳባችሁን ለጊዜው አቁሙት።
2025-05-29 04:24:00
380
1dani149
Danielbete :
አባቴ ኢየሱስ ደም እስኪያልበዉ የጨነቀዉ የሞተዉ ላንተ ነዉ እንፀልይልሀለን ኢየሱስን እመን ኢየሱስ ያሳርፍሀል ....ሸክም የከበደባቹ ወደእኔ ኑ ነዉ ያለዉ በእናትህ ወደ ኢየሱስ ና ሸክምህን ይወስድልሀል በናትህ አባቴ ??😭😭😭
2025-05-28 16:34:59
89
mili.faraw
mili mili :
ወንድሜ ታድለሀል እግዚአብሔር ሊከብርብህ ፈልጎ ነው በርታ ፅና ይልቅ ለኛም ፀልይልን
2025-05-28 12:09:19
869
kiraabigaro1
Dr. Kira Abigaro ኪራ አቢጋሮ :
እግዚአብሔር አለ፤ እኛም አለን🙏
2025-05-28 17:21:09
692
emrakelcake27
ኤምራኬል ኬክ :
የሚያረጋጋው የሚያሳርፈው መንፈስቅዱስ አይለይህ🤲
2025-05-28 14:44:02
677
ethio.reels
Ethio Reels :
"I am not okay guys" I truly respect the courage you’ve shown..የችግር መፍትሔ መጀመሪያው ችግር ውስጥ እንዳለን ማመን ነው..ያመንከው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ❤lets support him guys
2025-05-28 16:32:31
414
baes256
ባኢስ Official :
አይዞን ወንድማችን
2025-05-28 18:39:12
503
user699771608152
Munahan :
አይዞህ ወንድሜ ይሄው የቻልኩትን ገቢ አድርጊያለሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እባክህ ዉይራ ሰፈር አቡነእጨጌ ዩሀንስ ገዳም ሂድ እርግጠኛ ነኝ በአባቴ ፈጥኖ ደራሽንት ቅንጣት አልጠራጠርም ። ዳንኩ ለማለት ያብቃህ ወንድሜ
2025-05-28 15:32:11
161
eske2023
eskender eske :
በጣም ይገርማል ቴዲ በጣም ቀልጣፋና ተወዳጅ ልጅ ነው ብዙ ጓደኛ ይኖረዋል ብዬ እስባለሁና ጓደኞቹ እንዴት ይሄንን ያህል ሲቸገር አልደገፉትም?
2025-05-28 11:53:49
265
zersh04
zersh 🤏 :
ኪዳነምህረት ደስታህን ትመልስልህ
2025-05-28 16:52:08
546
horameta
Hora Meta :
በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተሰቦችህ ትድናለህ🥰🥰
2025-05-28 12:08:21
218
abenisworld
Abenisworld🌍 :
Wendme hulunm Egzabher yastekaklal 🙏
2025-05-28 15:55:00
306
gaaddisaa.maammoo
Gaaddisaa ✝️⬛🟥⬜🌳 :
ጋንጩር ነው እኛ ጋር ቃለህይወት ቸርች ና ይነቀልልሀል ኢየሱስ ጌታ ነው ✝️
2025-05-28 15:48:04
65
tadaelyearsemalije
ታዳኤልየአግናጥዮስናየሰማእቷልጅ :
አያቹህ የሰው ልጅ ክፋት አይዞህ ይሥተካከላል
2025-05-28 14:41:46
182
befiyad
BefiYad :
ቴዲዬ ወንድሜ አይዞህ አለን በምንችለው ሁሉ ከጎንህ ነን ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል
2025-05-28 15:49:05
120
ribkagemedi
Rebki🦋💕 :
እባክ ውንድሜ በጌታ እየሱስ እመን ትድናለ
2025-05-28 17:36:54
14
To see more videos from user @tedelteddy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About