@yomif_2112: "በሳቅ ፍርስ አረገኝኮ"🤣 ሙሉው ቪዲዮ youtube ላይ ታገኛላችሁ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ዘማሪ_አቤል_መክብብ #fypシ゚ #ማርያም

𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶
𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 May 2025 15:42:49 GMT
230061
31719
987
13378

Music

Download

Comments

biniyam7443
biniyam :
ማርያም አታማልድም ።
2025-05-31 06:01:25
3
user7659871541682
user7659871541682 :
ልጅ አባቱን ሲያሰተምር
2025-05-30 06:14:36
840
selamyom
Selam Yom :
ጥያቄ እኮ ነው የጠየቀው መልስ ካለህ መመስ ነው የምን ሰው መዝለፍ ነው
2025-07-29 06:44:23
0
d1e2j3e4n5a5
እግዚአብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነው :
መቼ ነው ወንጌል የሚማሩት ሁሌ የኦርቶዶክስ ጥላቻ በስመአብ🥰
2025-05-29 18:29:16
567
dursealemudursealemu
Hawinan :
እኔ ምለው ለምንድነው የሆቴል ባለቤቶች ጠዋት ጠዋት መዝሙር ይከፍታሉ ከዛ ደግሞ ዘፈን ይከፍታሉ በዛ ላይ መጠጥ እየሸጡ ብቻ ጥያቄ ስለሆኖብኝ ነው🤔
2025-05-31 07:38:09
0
mekdi_065
metisha :
አረ ይሄን ልጅ እናድንቀው
2025-06-27 15:11:59
31
tobetigray
yopawit🧡🧡🧡 :
ይህን ጥያቄ 5ተኛ ጴንጤ ደገመው። መከራከሪያ አተው ነው ተረዷቸው።
2025-05-29 16:12:08
189
user6516134751331
romina1205 :
ከኛ ሌላ እርእስ የላቸውም🤔🤔
2025-05-29 16:27:18
103
mebon539
mebon569 :
ተባረክ ወድሜ ቃል ህይወትን ያሰማልን
2025-07-28 03:49:49
0
user6846552399394
beza man :
ጀግናዬ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልክ
2025-07-28 19:55:21
1
user3457022026355
@Abush621 :
qale hiywot yasemaln 🙏
2025-07-28 16:25:39
0
user2112360392653
ድ ል የ ጌ ታ :
የአኬ እስታይል እንዲህ ነው የተጠየቀውን መሸወድ ለህሊና ፍርድ የማይገናኘውን ማገናኘት
2025-06-10 05:11:44
1
crownkiya
crownkiya :
ለመቀለድ ፈልገህ ተበላሸብህ😁😁😁😁😁
2025-06-06 06:57:37
3
user7251073663842
zedo :
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ
2025-07-26 05:04:25
3
40tigist
T I G🦋✝️ :
አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም🙄😂
2025-05-30 05:55:28
48
bina35008
bina gurans :
እስኪ በደንብ ንገርልኝ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
2025-05-29 15:51:11
88
user1738636192802
ብርሀነ አስምርመንግሥቱ :
ትለያለህ የምለው በምክንያትነው❤️❤️❤️❤️
2025-07-27 07:30:28
1
betisha421
ቤታ ጎጃሜዋ አማራዊት💪💪💪 :
1M እናስገበው በማርያም
2025-07-22 17:53:33
4
sizla.ye.nate.lij
sizla ye nate lij :
እኔ ምለው መፃፋቸው ላይ የተፃፈው ስለ ኦርቶዶክስ ነው እንዴ
2025-05-29 22:59:03
21
tokichaw92
Tokichaw92 :
እደግልኝ ወንድሜ ተባረክ
2025-07-27 05:34:50
1
.21526788
ማራማዊት 21 :
ወንድሜ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ እፀልይልሀለሁ እግዚአብሔር ሁሌም ይከተልህ በርታ በደንብ አስተምራቸው
2025-07-22 11:56:38
2
user3436235961580
Mekdes Getachew :
እግዚያብሔር ርጅም እድሜ ይስጥህ
2025-07-23 04:35:49
3
lijfafi1245
S̸͟͞T̸͟͞A̸͟͞R̸͟͞ B̸͟͞O̸͟͞Y̸͟͞ :
ልክ ልካቸውን እኮ ነው ምትነግራቸው ጀግናው😎
2025-05-30 05:44:54
9
user9806941961255
user9806941961255 :
ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንን ማርያምን!!!!!
2025-06-17 09:31:51
9
bizuthlhzzf
bizuthlhzzf :
አንተ ብላቴና ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
2025-06-30 14:39:07
3
To see more videos from user @yomif_2112, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About