@yoni.2025: ምህረቱ አያልቅምና ካቶሊክ #Catholic #CapCut

Yosaf 🇻🇦
Yosaf 🇻🇦
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 30 May 2025 09:38:16 GMT
91367
9688
360
1134

Music

Download

Comments

paul_9042
Paul_✝️ :
እኛ መዝሙራችን ሲዘመር ደስ ነው ሚለን ❤️
2025-07-25 21:48:39
887
sasijesus4
sasi :
ካቶሊክ ቸርች በየሳምንቱ 50% የጴንጤ መዝሙር ነው የሚዘመረው ግን አንድ ቀን ከሁለቱም ወገን ቅሬታ ሰምቼ አላወቅም ግልባጭ:- ለእነእንትና
2025-07-26 06:52:07
505
zinabu.t2
Zinabu.T :
እነ እንትና ቢሆኑ "ይከሰስ:ይሰቀል: አባቶች ለምን ዝም አሉ" ይሉ ነበር
2025-07-26 03:51:43
213
egoemi87
christian(Χριστιανός)✝️ :
የፕሮቴስታንት ዝማሬ ይቻላል እንዴ አልገባኝም
2025-07-17 06:30:25
86
solaviva3
Sola pa :
ወንጌል ሲገባህ እንዲ ነዉ ስለ ጌታ ሲወራ ደስ ይልሀል
2025-07-25 17:44:38
271
akal327
Akalu :
ጴንጤ ነኝ ግን መዝሙሩን ስዘምሩ ደስ ብሎኛል።
2025-07-26 10:58:39
103
eyusha_48
Eyuel :
የትም ይሁን የት ለኢየሱስ ሲዘመር ደስ ሲል...🔥
2025-07-25 23:53:13
144
bekymoky1
Bereket Mekonnen :
it's so great
2025-08-27 08:35:51
1
edenteshome55
edenteshome55 :
ካቶሊኮች ሚመቹኝ ለዚነው የእንትና ነው የእንትናነው የለም ስለክርስቶስ የተዘመረ ካገኙ ይዘምራሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-25 18:13:27
207
wogiye1
ወግአየሁ በኢየሱስ :
ለዋናው ይዘምሩበት አሜን ብለናል❤❤❤
2025-07-25 22:45:56
37
tarikuabebe16
Tare :
ከኦርቶ እና ካቶ ማን ለጌታ ይቀርባል????
2025-07-25 20:26:02
2
biruk_wesera
B I R U K :
መዝሙር እሱን ሲያተኩር የትም ይዘመራል🥰
2025-07-25 17:37:54
173
joomeleko
Jo :
የተስፋዬ ጋቢሶ መዝሙር🥰🥰
2025-06-01 01:38:55
214
dontdoit7771
JJ :
እነዛ ቢሆኖ ገና ከበሮ ሲያዩ ይከሱ ነበር 🤣 ማንም ሲደልቀው የሚውለውን ሲዘመርበት ያለቃቅሳሉ
2025-07-26 08:04:23
15
tarik_m16
Tarik.M :
የጋሽ ፓስተር ተስፋዬ ገቢሶ 🥰🥰
2025-07-25 11:07:03
316
bdlubdlu
bdlubdlu :
ካቶሊክ ነው የተማርኩት የጴንጤ መዝሙር ነው ስንዘምር ያደግነው
2025-07-25 19:12:10
8
misganaansa
Misgana Ansa :
ዋዉ ጴንጤ መሆን ኢየሱስ የትም ይዘመር
2025-07-28 06:03:01
1
sami.337744
sami 337744 :
እኛ መዝሙራችንን ዘመራቹ ብለን አንበሳጭም ደስ ነው የሚለን እንጂ🥰🥰
2025-07-25 20:26:23
15
tiyabezabeh
Tiya :
ካቶሎኪክ የሌላ ቤተ እምነት መዝሙር ነው ምናም አያቁም የጌታ ብቻ ይሁን ይዘምራሉ ይመቻቹ❤❤
2025-07-25 19:43:03
73
user8126819381279
rane :
ምህረቱ አያልቅም
2025-07-26 11:00:18
13
salvation4all
ኤክሌሺያ :
በመካከላችን ልዩነት ቢኖርም... በኣንዳንድ ነገሮች 10 እጅ ይሻላሉ ከእነ *እንትና::
2025-07-26 02:46:09
4
yeyahiwe
yeyahiwe :
ካቶሊኮች ግን ምርጥ ናችሁ ጠቅልላችሁ ደግሞ ጴንጤ ብትሆኑና አንድ ላይ ብናመልከው💪💪💪
2025-07-25 19:01:41
13
endriyas545
endriyase :
ጌታ ይባርካችሁ ዘምሩ
2025-08-01 12:50:19
1
lazarus.wgabriel
Lazarus :
የእግዚአብሔር ምህረት አያልቅም። እውነት ነው🙏......ተባረኩልን
2025-07-25 09:19:08
80
To see more videos from user @yoni.2025, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About