@tunbi_tewahido: ✝️ የእግዚአብሔር የባህሪ ልጅ #እግዚአብሔር #ሥላሴ #እየሱስ #ክርስቶስ #አማኑኤል #መድኃኒዓለም #ማርያም #ድንግል #መስቀል #ኦርቶዶክስ #ክርስቲያን #ስብከት #መፅሐፍቅዱስ #አቡነ #አባ #ቅዱስ #መፅሐፍት_ትርጓሜ_መምህር_ግሩም_ወርቁ #አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #አንዲት_ቤተክርስቲያን #አንዲት_ጥምቀት #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #እግዚአብሔር_ለዘላለም_ክበር_ተመስገን #Jesus #Christ #LORD #GOD #viral #fyp #capcut #orthodoxtewahdo #habesha _tiktok #creatorsearchinsights #Ethiopia #aba #kidus IN THE NAME OF THE FATHER AND THE SON AND THE HOLY SPIRIT ONE GOD. AMEN.
ኢትዮ ቱንቢ ሚዲያ DnYosef Ketema
Region: SA
Friday 30 May 2025 16:51:50 GMT
Music
Download
Comments
reba2205 :
ይሄን tik tok የምናመሰግንበት አንዱ ነገር እንዲህ ኣይነት ሊቃውንት ገለፃቸውን ስንሰማ ስናውቅም...
2025-05-31 04:24:05
298
dudu :
tik tok የመጣው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ነው ስለዚህ tik tokን ማመስግን አለብን።
2025-05-31 05:33:08
103
Alex Bantie :
የተመቸኝ ትምህርት ነው። መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ግን ሀዋሪያት በእግዚአብሔር ስም ሳይሆን በኢየሱስ ስም ነበር የሚፈዉሱት። ከተሳሳትኩ እታረማለሁ።
2025-05-31 07:58:33
13
ልጅ ብሩክ :
ለምን ትዘጉታለችሁ ኦርቶዶክሳን🥰
2025-05-30 20:05:14
30
Liyu bonda ጫማ :
ነገረ ስጋዌ እንዲሕ ሲተነተን አይቸ አላቅም ምን አይነት ሊቅ መምህር ናቸው🙏🙏🙏
2025-05-31 04:22:18
116
Eys Brh :
እንዲ በ ቀላሉ እንዴት ገባኝ ግን ። በ ስማም ምን አይነት እውቀት ነው
2025-06-01 17:20:51
39
negad ras tamrin :
ሙሉ ምን ላይ ይገኛል?
2025-05-31 06:27:00
30
babure783 :
በመድሃኒያለም ፅድት ያለ ትምህርት 🙏🙏🙏
2025-05-31 08:21:17
13
Su :
ሰው እንዲማር ከተፈለገ ለምን እንዲወርድ አይደረግም የላከው ሰው ፈለወር ለማግኘት ነው እንጂ ሰው እንዲጠቀም አለፈለክም!!
2025-06-01 13:08:29
6
ትጂ ነኝ ኑ በብራሃኑ ተመላለሱ ❤ :
እረ እኔ የቅናት መንፈስ ሊደፋኝ ነው ታድለን የተዋህዶ ልጆች 🥰🥰🥰🥰🙏
2025-05-30 21:09:09
44
Chanyalew :
You can't follow Orthodox christianity before understanding the mystery of TRINITY!
2025-06-01 18:39:18
5
yeshi የክርስቶስ እስረኛ :
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን🥰🥰🥰
ግን ሙሉውን ቪዲዮ የት ነው የምናገኘው???
2025-06-02 15:07:46
5
Biruktawit Kelemework :
ይህቺ እውቀቷ ከውቅያኖሰ በላይ ጥልቅ የሆነ ቤ/ክርስቲያናችን ቀጥተኛ መልስ አላት የምንለው በምክንያት ነው እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ለቅዱሳኑም እናንተ የአለም ብርሀን ናችሁ ብርሀናችሁ በሰው ፊት ይብራ
2025-06-02 21:05:52
5
ସବୁକିଛି ସରିଯିବ। :
ማርያም እባየ ነዉ የመጣይ በደስታ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባህር ነች አትመረመርም እዉነተኛ አስተምህሮ ነዉ ያለን መመረጥ ነዉ በዚህ ቤት መኖር መታደል ነዉ
2025-05-31 11:53:12
11
የድግል ማረያም ልጂ⛪️💚💛❤️☦️ :
በእውነት.ቃለህይወትን.ቃለበረከትን.ያሰማልን.ፀጋውን.ያብዛልን🙏🙏🙏
2025-05-30 21:58:53
7
ቃል ስጋ ሆነ :
ቪድዮ እንዳይወርድ ለምን ታረጋላቹ ሰው እንዲማር ነው አይደል ፍላጎታቹ
2025-05-31 08:34:05
35
ሰው መሆን :
🥰🥰🥰ድንቅ ትምህርት በረከትዎ ይደርብን ያገልሎቶ ዘመንዎን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን
2025-06-20 08:36:54
3
tgeyayu :
ይተካል እግዚኣብሄርን አገልጋይ ለቤቱ
2025-05-31 04:55:37
21
T_FOR_T :
አንድ የጴንጤ ፓስተር እሳቸው የተናገሩትን ገብቶት ካስረዳ እኔ ጰነጥጣለው 🙄
2025-06-02 21:29:59
5
ልጅ ዮኒ ባለማሕተቡ✝️ :
ማሕበር መግባት የምትፈልጉ
2025-06-02 16:55:51
4
Hanna Mekonnen :
አፌን ከፍቼ ነው የምሰማቸው እግዚአብሔር ያክብርልን 🥰🥰🥰
2025-06-15 16:10:49
2
ተስፋ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን💝
2025-06-05 14:22:02
1
TG🧑💻🫅🌹🌾 :
ቃለህይዎት ያሰማልን
2025-06-05 05:33:16
2
AT :
እጅግ እጅግ የሚጥም ግልፅ ትምህርተ ወንጌል። ይህንን ፀጋ የሰጠ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
2025-06-01 08:39:40
3
አሜን🇪🇹 የኪዳነ ❤️ምህረት 🇪🇹🇪🇹 :
❤️❤️❤️ፈትፍተው ነው ያጎረሱኝ አባቴ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን❤️❤️❤️❤️
2025-07-16 07:59:12
3
To see more videos from user @tunbi_tewahido, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.