@legehar_general_hospital: የወር አበባዎት ያልመጣው በዚህ ምክንያት ሊሆን ይችላል #creatorsearchinsight #period #doctor #habeshatiktok #legehar_general_hospital

LEGEHAR General Hospital
LEGEHAR General Hospital
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 May 2025 15:12:45 GMT
1504094
32126
473
3182

Music

Download

Comments

shetadesie
shita :
ወርና ሁለት ወር በላይ ቆይቶ የመጣል መፍትሄ ምንይሆን
2025-06-01 02:18:42
10
zebu306
💔💔💔 :
ወርና ከሁለት ወር በላይ ቆይቶ ይመጣል መፍትሒ ምን ድነዉ
2025-06-01 11:10:29
31
vbiruktawit
@biruktawit :
ኧረ በወር ሁለቴ የሚመጣውስ ለምንድን ነው ግራ ገባኝ እኮ🥺🥺
2025-06-03 05:46:01
25
helen.tilahun6
Helen Tilahun :
እኔ መርፌ እጠቀም ነበር አሁን አቁሜአለው ግን 4 ወሬ ሆነኝ አልመጣም ለምንድነው
2026-09-08 13:24:46
1
my.love.my.love10
ልይሽ በዳመና :
4 ወር በላይ ይቆያል መፍትሒ ምን
2025-09-14 20:50:00
0
yamahdi714
EKU🩶 :
3ወር ቀላይ ይቆያል መፍትሄው ምንድነው
2025-06-01 21:22:19
8
hanihanif11
𝙝𝙖𝙣𝙪𝙣𝙞 🎀 :
ለገሀር ሆስፒታል እሁድ ቀን ይሰራል 🙏
2026-08-08 14:28:43
1
helen.alebe
Helen Alebe :
yene yewor abab tazababiny
2025-06-01 04:43:28
2
user8858373376130
libu@12 :
endet masitekakal endelebin please vedio tolo sirilin
2025-06-01 09:38:43
6
user6127653672258
lij zuzu እርግቯ▬▬➤ፍሪዛሙ Ⓢmy :
ባፋጣራሽ ባምታማልክው አምላክ ይሁንብሽ ሞትኩ 1ወር 15 ቃን ነው የማጣብኝ እነ ምንም አልፋሳሰኝም ባፍት ባጣም ነባር የምፋሰኝ አሁን ማቷል ግን ትንሽ ነው የምፋሰኝ ግን ህማሙ ምን ላርግ ባኣለ ማልሽልኝ😭😭😭😭😭😭
2026-02-20 14:28:39
1
kamilatkamilatahmed616
Kamilat 🇰🇷🇹🇷 :
እመም ሊገለኝ ነው 🫵🥹 ግን በወር አንዴ ነው የሚመጣብኝ እመሙን ግን አልቻልኩትም
2026-01-18 04:30:23
1
user165302177531
kalkidan :
new things in oration that mes amazing
2025-06-09 13:19:43
1
alador.sador0
😍Alador & sador❤️ :
እኔ ለ2 ወር ጠፍቶ አርግዤ ነው ስል ከዛ በ2 ወሩ መቶ ለ1 ወር 15 ቀን ሆነኝ ሳያቆም እና ደሞ አጠባለሁ ምን ባረግ ይሻላል የምጠቀመው መከላከያ የለም
2025-06-02 21:50:30
2
belaynesh101
Belaynesh101 :
እቅረት ሀሶጥቻለሁ እና ታይሮክሲን መዳኒት እወስዳለሁ [ግንአይመጣም]
2025-06-03 14:16:10
2
mekedi8135
@Mekedi@ :
እኔም ቆይቶ ነወ የሚመመጣው
2025-07-22 13:58:07
2
r332929
መባልን ሳይሁን መሁንንፍራ❤️‍🩹🦅 :
እኔአላይም6ወሬ😥😥
2026-02-02 19:50:20
1
user8000506268174
እማ ስብራቴ 😭😭 :
አንዲ ወር ሳይደርስ ነው የሚመጣው ምክነያቱ ምንዲነው
2025-08-07 11:30:24
1
mulu.ye.gbrial.lij
mulu Ye Gbrial lij 1923 :
አመት አለፈኝ
2025-10-14 18:58:55
1
user1404950862551
Ăżăł :
እኔ የወር አበባ ካየሁ አመት ይሆነኛል መርፌዉን ስድስት አመት ሉፑን ሁለት አመት የትከሻዉን ሁለት አመት ጠቅላላ አስር አመት ተጠቅሜዋለሁ አሁን መዉለድ ፈልጌ ነበር እምቢ አለኝ መከላከያዉን ካቆምኩ ሰባት አመት አልፎኛል ልጄ አስራ ስምንት አመቷ ነዉ ምን ትመክሪኛለሽ ዶክተር እባክሽ
2025-06-03 10:14:55
3
user6219626717762
mari :
እኔ መርፌ እጠቀማለሁ ግን ፔሬድ አይቼአላዉቅም ለምድነዉ ??
2025-08-08 17:13:16
1
kal95385
𝓴𝓪𝓵 :
:ወርና ከሁለት ወር በላይ ቆይቶ ይመጣል መፍትሒ ምን ድነዉ
2025-07-06 16:45:36
1
user8188125714837
🥰🥰🥰 :
ለምን በወር 2ጊዜ መቶ በቀጣይ ይቀራል
2025-11-13 08:08:43
1
user5494751177215
ሀይሚ ፍቅር የመዝ ልጂ👌❤️😘👌 :
አረ ዶክተር የኔ የወር አበባ አልመጣ ብሎኝ ተቸግሪ አለሁ መልሽልኝ እስኪ
2025-06-04 08:40:04
1
alhmdulilah070
ስልክ ነው ጠለቴ Rአዘሪ :
የወር አበበይ አልመጠም እነ 3 ቺክ አረግ ነበር ዪለም አነ ምን መረግ ነው የለቢኝ መልሲልኝ
2025-09-10 19:14:20
1
abayneshgetaye4
ወሎእራዬማ❤💚💛✅ :
ለምድነው ወር ሳይሙላየሚመጠው
2025-08-06 18:47:23
1
To see more videos from user @legehar_general_hospital, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About