@enochenok.eth: @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers #ሐዋርያዊ_መልሶች #ኦርቶዶክሳዊወጣት

ሔEኖOክ
ሔEኖOክ
Open In TikTok:
Region: DE
Monday 02 June 2025 06:50:13 GMT
242403
53960
905
8517

Music

Download

Comments

yoni55wps
yoni :
አያፍሩም እኮ የቱጋ ነው እንዲ ሚለው ጥቅስ ብለው የመጣሉ😁😁🤗
2025-06-02 17:47:15
260
ruhama_06
Ruhi ☦️🧚‍♀️ :
አራዳ ማለት ፈጣሪዉን ሚፈራ ንሰሀ ሚገባ ነዉ🥰
2025-06-02 07:17:56
421
monicabreeze07
Monica breeze :
100% EWNET
2025-06-02 07:19:06
280
no.comment806
NO COMMENT :
የምትጠቀማቸውን መዝሙሮች ብትቀይር ሔኖኬ። አራዳ ማለት ቤተክርስቲያን ያወገዘችውን መዝሙር የማይሰማ ማለት ነው🥰🥰🥰
2025-06-02 07:49:47
96
moges_zedebresina
🅼🅾🅶🅴🆂 :
መልካም ግን ቤተ ክርስቲያን ያወገቺውም መዝሙር ማጀቢያ ማድረግም ተገቢ አይደለም።
2025-06-02 10:10:20
21
y277149
Y©$₱27 :
አራዳ ማለት ለሰው መሰናክል ሳይሆን ምሳሌ ሚሆን አምላኩን ሚፈራ ማለት🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-02 09:26:16
132
mimi.ethiopiawit
🤍ልጇ ነው አምላኳ 🤍 :
አራዳ ማለት ከኃጥያት የሚርቅ ንሰሐ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን የሚቀበል ነው 🤍
2025-06-02 09:15:17
113
alemkonjo66
አለም የመሲሁ ልጅ💙 :
አራዳ ማለት በአምላኩ የማይደራደር ነው🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
2025-06-02 07:36:18
63
kekunhasen
ታላቁ ኬኩን✝️🇪🇹🇺🇲🇬🇧🇪🇺 :
የልብ ሰው ነህ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-03 13:57:23
19
wwwvgjgl
ምሩ ናዝራዊት♓️🧜🏽‍♀️ :
ለምን ግን አከፍቱትም እንድናወርደው🥺🥺
2025-06-02 11:02:34
6
er841234
2121 :
:አራዳ ማለት ፈጣሪዉን ሚፈራ ንሰሀ ሚገባ ነዉ🥰
2025-06-02 11:33:40
29
bilumarpom
ብሌን@🦋🦋🦋 :
አምላኬ ሆይ አራዳ እንድሆን አንተ አግዘኝ እባክህ እርዳኝ🙏🙏🥰
2025-06-02 19:12:48
14
seble.yesilase.lij
Seble yesilase lij☦️⛪️ :
አራዳ ማለት እግዚአብሔርን ምፈራ እናት አባቱን የምያከብር ተዋህዶን የማያስነካ👌👌🥰🥰
2025-06-02 09:55:16
16
yonayval92v
16✝️🇳🇱 :
አራዳ ማለት በክርስትና የማይቀልድ
2025-06-02 18:14:44
5
konjetalemayew
konjet የደሙ ፍሬ☦️🧕 :
አራዳ ማለት የምፀል እግዚአብሔርን የምፈራነው💝💝💝
2025-06-02 08:26:40
12
2121china
china 🦋 :
አራዳ ትክክለኛ ትርጉም አገኘ👌💪🥰🥰 አራዳ ማለት እግዚአብሔር የሚፈራ ነው👏👏👏
2025-06-02 16:01:56
6
yemareyami21
yemarymi⛪☦️ :
አራዳ ማለት ንስሐ የሚገባ ነዉ
2025-06-02 11:51:55
5
jbrilmuzyn2
jbril ➯ :
አራዳ ማለት ወንድ ልጅን አለማምለክ ነው 🥰
2025-06-04 10:05:49
1
1621m2e
edil 😘 :
እውነት ነው
2025-06-07 08:11:23
3
zamerit...alemye
Alemye :
😍😍😍❤️❤️tikkely ✅✅✅
2025-06-05 11:27:50
4
zesealitemihret
ze Sealitemihret :
አረ አንተሰው( ሄኒ) videoህን download እንድናደርገው ክፈትልን እንጂ
2025-06-04 09:30:13
3
teshome.desalegn
Teshome Desalegn :
🥰🥰🥰🥰🥰 አራዳ ደሞ ያለዉ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ብቻና ብቻ ነዉ : እመብርንንን 🥰🥰🥰🥰
2025-06-04 19:45:39
4
alem8789
Alem :
🥰🥰🥰😍😍🙏🙏🙏🙏 በትክክል
2025-06-23 21:14:17
2
tsi16891
tsi የስውሯ ልጅ ❤️🤴 :
በትክክል🥰🥰🥰
2025-06-03 22:41:52
3
To see more videos from user @enochenok.eth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About