Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@cheri_16: acabir kebero 🥰#viral_video #ethioopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #video #orthodox #fyp @simo2121
Che 🥏
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 June 2025 15:34:35 GMT
1074042
124903
1864
6551
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.8MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9.8MB
)
Watermark .mp4 (
16.54MB
)
Music .mp3
Comments
በጸጋ ዚአሁ ዘመብረቁ ሚካኤል አካውንት ነው :
እንድህ ቅጡን ያጣ እሩጫ የሆነ አጫብር አናቅም ቢሆንም አንቀበልም ሰው የደከመበትን ቃለእግዚአብሄር አታሯሩጡ ሲነግሯችሁም ቅናት ነው የምትሉ ከሊቃውንት የበለጠ የተማራቹሁ ይመስል😭😭😭😭😭
2025-06-03 11:56:26
389
babure783 :
ሰብስቦ መግረፍ ነበር😡
2025-06-13 10:06:35
186
Dani werash :
አክሊሉ የዲያቆናት ነው ተው ግን ቦታችሁን እወቁ😡😡😡😡
2025-06-22 07:44:47
108
ደምፀ አበበ :
መች ነው ምትቀድሱት😁
2025-06-03 05:52:35
9
Sirakfekade :
ያዝ እንግዲህ ጉራጊኛ ጭፈራ ያስንቅ የለ አይ ሰንበት ሲጀመር ተክሊሉ ማን ፈቅዶላችሁ ነው ኧረ ተዉ😳😳
2025-06-02 19:09:23
112
ሴሩክያስ ሱራፊ :
የአገው ብሔረሰብ ባሕላዊ ጭፈራ ነው በተለይ ከበሮ የምታወዛውዘው ልጅት 🤝
2025-06-03 21:35:39
8
bamaniya :
በአጫብር ስም የምትዘፍኑት ነገር ግን ከባድ ነው
2025-06-02 20:32:14
96
Ermi_art :
አጫብር ድንቅ እና ውድ የቤተክርስቲያን ዜማ ነው እንቅስቃሴው እና ከበሮውም በቁጥር እና በልክ ነው ግን እውነቱን ለመናገር በዚህ ልክ ልቅ እና መረን እንዲሆን አድርጎ ያስጠናችሁን ሰው ማወቅ እንፈልጋለን
2025-06-02 22:02:15
219
user7781622632929 :
ውበት ሲለካ በሰንበት ትምህርት ቤት ነው ለካ
2025-06-02 21:02:15
6
🧚♀️በለሳን ዘ የካ ሚካኤል⛪️ :
ባለከበሯ ደስ ስትል🥰🥰🥰
2025-06-03 15:31:26
5
ሐራን Haran :
የማንም ጋለሞታ ምክንያት እየፈለገ ቤተክርስቲያን ጭፈራ ቤት አደረጋት
2025-06-03 04:34:38
32
Fidel :
ተባረኩ። ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ።
2025-07-18 11:38:28
10
aderaw :
አረጭፈራ ነው የሚመስለው ደግሞ ለሲት ልጅ ተክሊል መቸ ተፈቀደላት እና
2025-06-03 08:52:54
50
Job ☦️ :
ሰንበት ትምህርት ቤቱ ስርዓት አያስተምርም እንዴ? አያ በለው በለው ሚለው ዘፈን ነው እንጂ የቀረው ጭፈራ ሆነኮ 😡😡😡
2025-06-03 12:15:30
16
unkown :
አይ እኔ እምለው ከጴንጤዎች በምን ይለያል የአባቶችን ስርአት ብንከተል መልካም ነው
2025-06-03 10:57:49
34
22ሡራፊ ሚዲያ :
ከአጫብር ስርዓት የወጣ 🤭
2025-06-02 20:32:42
14
በቂ @Mam :
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ በጣም አሳዘነችኝ። ተው ግን ተረጋግታችሁ ዘምሩ😭😭😭😭😭😭😭
2025-06-03 13:58:11
41
መቅዲ የካሌብ እናት :
ይቅርታ ግን እዲአየነት አገልግሎት ደስ አይልም አረ ኦርቶዶክስ ወዴት እየኤድነው አረ
2025-06-03 13:35:59
9
𝓪M.T.P.A𝓪 :
ኧረ ወዴት እየሄድነው አሁንስ በዛ
2025-06-04 20:54:42
8
muletademle :
ኧረ ቅዱስ ያሬድ ተነስ እኛስ አልቻልናቸውም እግዚኦ ዝላይ 😏😏😏
2025-06-03 05:30:52
8
bire style :
ያሳዝናል፡፡የዲያቆናት አክሊል አልተፈቀደም ግን በቸልተኝነት አድርጋችዋል፡፡ደና መሪ እንደሌላችሁ ነው የሚታየው፡፡ከሌሎች አድባራት ተማሩ፡፡ለምሳሌ፡-ከማህደረ ስብሀት ቅድስት ልደታ፡፡
2025-06-03 04:14:22
5
𝓷𝓪𝓽𝓲 :
ይቅርታ ግን የአጫብር መዝሙር ይቻላል ወይስ አይቻልም 🥺🥺
2025-06-02 21:54:03
7
Deraje teshome :
ሀረ ሁሉም ነገር በሰረዓትና በአግባብ ብሆን ነው ምመረጠው 🤭
2025-06-03 09:57:05
5
ዲ/ን አትናቴዎስ :
ለአጫብሩ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን እባካችሁ ይሄ አክሊል የዲያቆናት ነው ይሄ ትልቅ ህግ መተላለፍ ነው ዲያቆን የካህን አክሊል እንደ ማያደርግ ሁሉ የዲያቆንን አክሊል ማንም ማድረግ አይችልም
2025-06-03 03:57:09
13
pãpïÿő ♠️🦅፲፱ :
achaber mekrt yalbet nger nw
2025-06-02 20:48:53
2
To see more videos from user @cheri_16, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#pixel #chill #wallpaper #hinhnen #fyp
العالم (مكة) تقع على قمة برج الساعة في مجمع أبراج البيت بمكة المكرمة. يبلغ ارتفاعها حوالي 601 مترًا، وتتميز بأربع واجهات كبيرة يمكن رؤيتها من مسافات بعيدة. تم تصميمها على الطراز الإسلامي أنهج العديد من الميزات الفريدة، بما في ذلك لفظ الجلالة "الله أكبر" وأكبر هلال تم صنعه حتى الآن. معلومات إضافية عن ساعة مكة: الارتفاع والوزن: يبلغ ارتفاع برج الساعة 601 مترًا، ويصل وزن الساعة بالكامل إلى 36,000 طن، وفقًا لوكالة الأنباء السعودية. الواجهات: تحتوي الساعة على أربع واجهات، كل منها يبلغ حجمه X 43 43 مترًا للواجهتين الأمامية والخلفية، وحوالي x 43 39 مترًا للواجهتين الجانبيتين. الزخرفة: يزين قمة الساعة لفظ الجلالة "الله أكبر"، حيث يبلغ طول حرف الألف في كلمة "الله" أكثر من 23 مترًا، كما يزينها هلال يبلغ قطره 23 مترًا، وفقًا لموقع كارديفال. التوقيت: يرتبط مركز توقيت مكة المكرمة بشبكة التوقيت العالمي "UTC". الإضاءة: ستخدم الساعة 21,000 مصباح LED باللونين الأخضر والأبيض لإضاءة الأذان، ويمكن رؤية الأضواء على بعد عدة كيلومترات. #ماهرالمعيقلي #سورة_هود #quran_alkarim #قران_كريم #اعوذ_بالله_من_الشيطان_الرجيم
Tüm dostlarımıza selam olsun🦅🔱#fyp #keşfetteyizzz #porsche #34NST34
SOPEEEE SOPEEE#btsarmy #bts #armybts #yoongi #jhope
Termino bailando y cantando más de lo que limpio
Réponse à @route8012 #olusheyiministry #funkeakindelebello #americanhorrorstory #228tiktok🇹🇬🇹🇬 #olusheyi🇹🇬🇬🇭🇳🇬🇱🇷 #beninticktock🇧🇯🇧🇯 #olusheyiministry1 #nigeriatiktok🇳🇬🇳🇬🇳🇬 #tiktokfrance🇨🇵 #vrial_video_tiktok_ #bellanatashaoffical
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy