@abiyahmedfanpage: @Abiy Ahmed Fan #fyp #foryoupage #ethiopiantiktok #habeshatiktok #abiyahmed

Abiy Ahmed Fan
Abiy Ahmed Fan
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 June 2025 20:20:15 GMT
1142438
50445
5284
16947

Music

Download

Comments

user9094952976239
Maki and Bemni :
ዳቦውንማ ማግኘት ከባድ ሆኗል የዳቦ ስም እናውጣ እንጂ! የምትሰማ ከሆነ ልማት አልጠላንም በጣም ደስ ይለናል ግን ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ይሰጥ ነው ያልነው። 1.ደህንነታችን ይጠበቅ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ተንቀሳቅሰን መስራት እንፈልጋለን 2. ኑሮው ጣራ ነክቷል በቃ አልቻልንም ለተራበ ሰው ሳር ብተክሉለት መብራት ቢብረቀረቅለት ምን ትርጉም ይሰጣል?
2025-06-03 08:11:30
298
user5827810061931
የሰማእቷ ልጅ :
እንቁላል 23 ብር
2025-06-03 00:32:36
244
michael_david32
Michael David :
7 አመት ምንም ጠብ ያለ ነገር አላየንም ኑሮ ላይ እኮ ግን😁
2025-06-02 23:49:27
198
user7746080031096
ahmed :
ስንዴ ተመረተ ስንዴ ተወደደ ህዳሴ የመለስ ስራ ነዉ ኮሪደር የስራ እድል የሚፈጥር ኢንዱስትሪ አይደለም ችግራችን ስራ አጥነት የኑሮ ዉድነት በሰላም ወቶ መግባት ነዉ ቱራዉሬ በ2 አመት ለበርካቶች ስራ የመኖሪያ ቤት ለህዝቡ አበርክቶል
2025-06-03 01:39:29
157
user363507193
sally :
ስኳር 160
2025-06-03 11:04:52
15
lammi6161
Dagim(H+) :
ለራበው ሰው የሚታየው ዳቦ ነው።የተሰራውን አይቶ ለማድነቅ እንኳን መጀመሪያ በልቶ መኖር ያስፈልጋል።
2025-06-03 13:27:33
51
comment8024
Hakuna ማታታ :
ምን ሰርቶ ነው ግን ?
2025-06-03 05:08:52
23
solomon102128
solomon.t :
ኑሮ ሰማይ ነካ ሰላማችንን አጣን ሰላምን ሊያረጋግጡ አልቻሉም። መቼም በስጋት እየኖርን እርሶን ለማድነቅ አንገደድም።
2025-06-03 00:25:16
57
edenlegesse555
edenlegesse555 :
በሰላም እንኑር በኢትዬጵያ ውስጥ መገደልን ሳንፈራ መታፈንን ሳንፈራ ሰርተን እንኑር ነው ያልነው እንጂ ስራውማ እየተሰራ ነው
2025-06-03 14:17:27
9
ayelechtadele
Abel :
ዘወር በልልና እንስራበት
2025-06-03 05:49:11
6
ya_m9.16
aresenal :
አንተ ስራህን ቀጥል ንጉሳችን የኢትዮጵያ ህዝብ ልክ እንደ ካንጋሮ እጁ አጭር አፉ ረጅም ነው። በርታ
2025-06-05 17:54:06
10
no101631
no :
ዘይት 1700ጤፍ 140000
2025-06-03 06:16:00
22
user8593127668006
user8593127668006 :
ጎበዝ ጀግና መሪ ሁሉም መሪ ከአንቴ ይማር ልብ ያለው
2025-07-02 16:50:01
7
aberateklu81
Abera Teklu :
በርታ ፈጣሪ ከናንተጋር ነው።
2025-06-10 14:11:30
6
user662038491935
H T :
አንተ ማናይበት የት እንሂድ
2025-06-04 04:40:00
7
user3818352422440
tata :
የኔ ጀግና💪💪💪
2025-06-04 12:59:05
6
tedyjavaa
Tedy :
አንተ ትለያለ በእውነት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር እግዚአብሔር ይባረክ ስለ አንተ❤❤❤❤❤
2025-06-05 09:29:02
5
yisemaw12
Yesemaw Muluneh :
አይተናል እንመሰክራለን ደግሞ ትችላለህ የዘመናችን ድንቅ መሪያችን ነህ
2025-06-03 11:22:51
6
dagimeazanew1
ሣንካራ :
ብሮ እሽ የሠራህው ሽገር ዳቦ የታለ አሁን የለም ይመሥለኛል ግን ቸግሮኛል ከቻልክ እርዳኝ
2025-06-03 13:46:48
8
a.jooooooli
East Africa :
ቦታ ልቀቅ እናሳይህ
2025-06-03 14:10:20
68
sabehfekadu
Wongel :
በአንደኛነት እኛ ብቻ ጦርነቱ ይቁምልን 🙏🙏🙏🙏🙏ህግና ስርዓት ይከበርልን እንድንሰራ ይመቻችልን🙏🙏ሰላም ከሁሉም በላይ ነው።
2025-06-03 04:27:54
54
milikiyas21
Mikias BMN :
ኮርደሪ ምግብ ይሆናል
2025-06-03 04:55:04
26
jo1215
yebo የሚካኤል :
በየት በኩል እንስራ ሰላም ሲኖር ነው ምንሰራው
2025-06-03 12:47:11
14
mesratbaze
RUT BAZE :
ንግግሩንማ ተክነህበታል
2025-06-03 06:33:42
15
abbbaw
A.B2 :
በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስም እኔ የምለምንዎት ጦርነት አቁሙሉን.. ከዚያም ስራዎን ይቀጥሉ።
2025-06-03 01:05:05
35
To see more videos from user @abiyahmedfanpage, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About