@ye_hen1: "የተሻለ ነገር" #orthodox #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #ethiopianchristian #viral_video #fyp

Mr.𝐇𝐞𝐧
Mr.𝐇𝐞𝐧
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 June 2025 05:08:13 GMT
1393660
103765
1372
27223

Music

Download

Comments

martimar166
marti :
እግዚአብሔር እስከ ዘመነ ፍፃሜሽ ድረስ ከቤቱ አያውጣሽ አንቺም ለዘላለም ፅኚ
2025-06-05 17:25:00
285
edilawit.alene
Edilawit Alene :
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🙏
2025-06-04 11:05:29
173
sasiwonted
sasi :
በተለይ በኔ ፈተናው በዝቶብኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ነገ የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
2025-06-03 18:20:35
92
melesetefera5
መለሰ %%% :
ዋ ምን ዓይነት ፀጋ ነው በቤቱ ያጽናሽ እህቴ
2025-06-03 16:28:06
61
one.day37150
one day :
በቤቱ ያፅናሸ እህቴ
2025-06-03 08:06:14
67
adamassefa202
adamassefa202 :
ማሪኝና ልሂድ ወደ ቤቴ ልግባ የሚለውን መዝሙር ስሪው እመኝኝ ከአንቺ ድምፅ ጋር ይግባባል ዘምሪው
2025-06-03 19:06:25
41
segiabe
etsegenet076 :
በስምአም ለኔ የተዘመረ እስኪመስለኝ ነበር ሳዳምጠው የነበረው እና እመቤቴ ከፈተና አወጣችኝ አደረገችል። @
2025-06-12 10:48:08
35
meledish1219
Melgnaw :
አሚን የተሻለ ቀን አምጣልኝ
2025-06-04 05:05:41
32
dereje.desta3
Dereje Desta :
ለዚህ እኮ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ በመሆኔ ውስጤ በአሴት የሚሞላው
2025-06-05 04:20:40
31
debebe.taye
debebe radyater :
አምናለው ግን አለማመኔን እርዳው አምላኬ😭😭😭😭😭😭😭
2025-06-04 13:08:57
11
meselebalcha3
mese ye chrstos :
ምን አይነት ነፍስን ከስጋ የሚለይ ዝማሬና ድምፅ ነዉ?? እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
2025-06-04 11:06:44
16
user41013650290
@bitu1921 :
እግዛቤር ይባርክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-08 09:06:24
8
haniamox21
Amox :
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ የስጥሽ
2025-06-09 03:26:41
8
selamawit2422
selamawit :
የድምፅሽ ማማር የኔውድ በቤቱ ያፅናሽ
2025-06-06 05:15:48
10
a9768948
MEK :
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ድምፅሽ በጣም ያምራል በቤቱ ያፅናሽ
2025-06-12 09:48:51
8
almaz.tafesse5
Almaz Tafesse :
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
2025-06-13 00:25:26
5
elsabe109
ኤልሲ የልዑል እናት :
❤😘😘😘😘 ❤ዝማሬ❤ መላእክት❤ ያሰማልን❤ ተባረኪ ከቤቱ ያፅናሽ 😘😘😘
2025-07-31 19:59:25
5
user8863245805655
sose :
ጌታሆይ በቃ በለን ስለናትህ ብለህ
2025-06-23 19:40:32
6
beza44819
121921❤😘 :
ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔዉድ እህት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-19 19:11:41
6
.217228
Abinet 21⛪️🙏 :
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-04 08:00:40
11
wwww50860
B.H :
ፈጣሪሪ ያሳድግሽሽ
2025-06-04 17:42:41
7
derejemaru.dereje
@2121 :
በቤቱ ያፅናሽ የኔ እህት
2025-06-04 10:39:57
15
user9548617900531
baenym :
አሜን አሜን እኔምአምናለሁ
2025-06-04 07:48:18
9
alem.ye.selasi.li
Alem ye selasi lij :
ድምጽ ሽበጣምያምራል🥰
2025-06-05 16:34:10
8
user6152953726542
አብርሃም :
***ይገርማል*** እውነት ነው የተሻለ ነገር ሲያስብ እግዚአብሔር እንደማይሰጥ ይዘገያል የአንደበትን ጩህት ቸል ብሎ የልብ ለሆሳስን ይሰማል።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም በግጥም በዜማና በዝማሬ የተሳተፋችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ።
2025-06-04 11:30:27
9
To see more videos from user @ye_hen1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About