@zegiorgis23: የተሻለ ነገር #zegiorgis #fyp #orthodox #21_media

ዘጊዮርጊስ (ክራር)
ዘጊዮርጊስ (ክራር)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 June 2025 06:36:19 GMT
334787
62525
533
2676

Music

Download

Comments

lemlemu.bizualem85
Lemlemu Bizualem855 :
ከአይን ያዉጣሽ። ከመናፍቃን መንፈስ ጌታ ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ
2025-06-04 08:44:26
249
yemaryam.neg.neg
ቴሸከት ወሽካከት :
እድሜና ጤና ይስጥሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🙏🙏🙏
2025-06-03 18:34:34
76
orangeyonas
ቃል ነበር :
ወድጂያት ልሞት ነው እቺን ልጅ የኔ ውድ ጤናሽንና ዕድሜሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የኔ ውድ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ ❤❤❤❤🥰🥰
2025-06-04 10:59:39
14
jolaksman
ጆላክስ✝️ :
እናቴ እመቤቴ አመሰግንሻለው ይቺን ቀን ስላየው
2025-06-04 11:35:35
2
user43873306134586
misrak :
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኪ ከአይን ያውጣሽ
2025-06-04 17:25:00
9
astertraining
አስቴር የሙያ ማሠልጠኛ :
እስኪ እ/ር በቤቱ ያፅናሽ ግን አደራ እንደዘርፌ እንዳትሁኝ ከቻልሽ የዘርፌን መዝሙር በድጋሜ አውጭው ሙሉውን በሷ ምክንያት መዝሙርን ማዳመጥ አልቻልነም እህቴ
2025-06-05 20:13:48
3
bekalureels
Bekalu Reels :
ከ አዳራሽ አውደምህረት ላይ ብዘምሪስ
2025-06-04 08:54:12
20
amilafkr
amilafkr :
ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን
2025-06-04 18:27:14
3
seni41221
Seni :
አሁን የመጣው ትውልድ በድንግል በጣም ገራሚ ነው
2025-06-05 13:03:15
3
zeynabmohamed96
every one :
ሰው ነኝ መቼም እቸኩላለሁ የሀሳቤን ቶሎ እሻለሁ 🙏🙏🙏
2025-06-04 18:54:29
22
user25039047920822
mule :
በጌታ ስም ሲወር ደግሞ ወዲያው ነው ጥሪ ያደረግኩት ተባረኪልን
2025-06-05 13:54:16
3
fan.boys27
Messi or naymar :
@2323lexo:እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ውዳሴ ከንቱ አያድርግብሽ በቤቱ ያኑርሽ ሊቀሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው ይጠብቅሽ እንደዘመርሽው የተሻለ አገልግሎት ላይ እንድትደርሺ😇😇
2025-06-04 10:00:07
2
user6172449882877
bini :
ትለያለሽ
2025-06-05 19:30:28
2
user81878104610298
wintana 12 :
በቤቱ ያቆይሽ
2025-06-11 07:39:07
1
user29562184159065
miki ተክልዬ 24🥰❤ :
🙏🙏🙏🙏ወዳንተ መልሰኝ እኔ እመለሳለው😭😭😭
2025-06-04 18:37:56
2
asfawtunama309
Asfaw Tunama :
ማረያም:እድሜና ጤና ይስጥሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🙏🙏🙏
2025-06-05 05:43:10
1
mamiwa06
ማሚ :
የት ላግኛት ???
2025-06-05 18:41:26
1
makbel_ze_manchurian
꧁🔥ማክቤል ዘ ማንቹሪያን🔥꧂ :
የኔ ታሪክ ነው 🥺🥺🥺
2025-06-10 11:58:25
1
user36309311379997
firtu :
እውነት መታደል ነው ታስቀኛለሽ ተባረኪ
2025-06-08 21:58:16
0
amharadave
💚💛❤️አምሓራ💚💛❤️ሸዋ💚💛❤️ :
እረ የልጅቷን ስም እና አድራሻዋን ንገሩኝ በጣም ለሕይወታችን አስፈላጊ ነው
2025-06-09 20:06:57
0
atalay5970
atalay5970 :
ከመናፍቃን መንፈስ የእውነተኛው ኢየሱስ ይጠብቅሽ
2025-06-14 10:32:09
0
mesfin.nega2
Mesfin Nega :
thanks
2025-07-01 19:30:45
0
yodit626yoyo
yodit🦋 :
ድግል ማርያምን በጣም እውድሻለው አምላክ በክንፍ ሸፍኑሽ በበቱ ያፅናሽ ተባርክ🙏🙏🙏🙏
2025-06-13 07:09:20
0
mula6462
Aman= አሜን አሜን አሜን :
🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኪልን ውዷዬ እድሜ ጤናሽ ይባረክልሽ
2025-06-11 00:33:36
0
temsgen.nigusie
Tomiy :
እድግ በይ ልኝ
2025-06-04 05:36:48
0
To see more videos from user @zegiorgis23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About