@abusaam67: ዝምታ❤️‍🩹

Ab usaam
Ab usaam
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 June 2025 14:47:54 GMT
113502
18130
385
3141

Music

Download

Comments

hadya4457
had🐈 :
በዚህ ስሜት ውስጥ የሆነ አለ?🥺እንደእኔ??
2025-06-04 10:52:26
181
a_l_i__84
@BâbáOro🌳_ Ilma_ilu :
3x SubhanAllah 3x Alhumdulillah 3x AstugfuruAllah 3x Lailaha ilallah 3x Allau Akbar Good deeds for both of us. May الله grant us all jannah and forgive us Amin 🤲🤲
2025-06-03 21:55:00
28
creatorsearch51
semutepifide :
እህት ወንድሞቸ ሶላታቹሁን አደራ ቁርአን መቅራትምትፈልጉ አናግሩኝ🥺
2025-06-22 10:19:48
27
jahstudio8w4
عبد الرحمن :
:ወረቢ.... ሀቢቢ ለአላህ በየ እወደሀለሁ ግን ስታወራ ገራ ይገባኛል ታውቀኛለህ እንዴ ስለ እኔ እኮ ነው የምታወራው......አላህ ሰ.0 ያበሺርህ ሀቢቢ!!!
2025-06-03 17:43:55
21
oskudam
@Seyaa 1536 :
አሚን ወላሂ የውስጤን ነው የተናገርከው
2025-06-03 15:13:56
57
keriya.yesuf
beruke💖💖 :
Amin
2025-08-01 15:05:31
1
umi_umiyee
@Naf😍 :
cheers በዚ ሁኔታ ውስጥ💔 ሆነን እንኳን በአላህ ላይ ተስፋችንን ላደረግን ❤❤🥰
2025-06-06 13:39:41
8
eb.e16
Ibrahim :
ዝም ማለት ዝምምም
2025-06-03 16:05:24
6
aliseid033
ãłőň€ bő¥ ♋ :
አሏህ ያሽርልን እጂ በዉስጣችን ስንት ቁስል አለ
2025-07-31 18:40:25
5
luulatamazgen
Luula tamzegn :
ሱብሃናላ ወላሒ እውነት አላህ ያቃል ሁሉናገር ለበጎነው
2025-08-23 18:42:56
1
kiyahussen19
kiyahussen287 :
ወላሒ አላህ ሁሉን አዋቂ ነው አላህ ዝምታዬን እንዲያዳምጠኝ ብዬ ዝም ብያለሁ አርሱ ዝምታዬንም እንደሚያዳምጠኝ አውቃለሁ
2025-06-03 20:50:21
5
ruhiii_1
𝕣𝕒𝕙𝕞𝕚🦋 :
የምር ግን ውስጤ የሚጮህ ነገር አለ ድምፅ ባላወጣም ይሄ ነው ብዬ ማውራት ባልችልም ዝምም ብልም በውስጤ ማውራቴን ማቆም አልቻልኩም በጣምም ከምቀርቧቸው ሰዎች ለዚያውም ከቤተሰብ የሚመጣብህ ህመም በጣም ከባድ ነው እነሱ መረዳት ካልቻሉ ሌሎች ሰዎች እንዴት ይረዱኛል ብለህ እንድታስብ ያደርግሀል ሰውን መቅረብ እፈራለሁ ማንም ታማኝ አይደለም ማንም! ቀን ሰው ፊት ስትቆም ስትስቅ የተከፋህ አይመስላቸውም ነገር ግን የምትተኛበት ክፍል ብቻ ነው እውነቱን የሚያውቀው የእምባህን ድምፅ ሚሰማው እናም የሚረጥበው ትራስህ🥺 ሁሉም ተኝተው ህመምህ አንተን ከእንቅልፍህ ሁላ ሊቀሰቅስህ ይችላል😭 ብቻ አልሃምዱሊላህ
2025-07-31 18:25:47
3
user7167320703072
binte m/d :
ብቻ አልሀምዱሊላህ 🥰😭😭😭አላህዋ አንተ እዘንልን ያረብ🥰🥰🤲🤲🤲
2025-06-28 08:06:55
4
selahudin.shifa
selahudin shifa :
ብቻ አልሃምዱሊላህ ወላሂ የደረሰብኝን ልገልጸው አልችልም ሁሌም ተስፋችን አላህና አላህ ብቻ ነው ሌላው በመንገዱ ለይ በፅናት መጓዝ ነዉ
2025-06-03 15:40:42
23
awelavel5
Awel Awel :
ወላሂ የልቤን ተናገርክ ጀዛከላህ
2025-08-30 20:02:01
2
naja.hassn
ነገሩ ሁሉም ነገር በግዜው ይደርሳል☝️🤲🏞 :
🙏አሚን ወላሂ የውስጤን ነው የተናገርከው🙏♥️💚🫶♥️
2025-07-24 21:28:04
2
ekru702
🍫eku🎀 :
ሱብሀን አላህ አላህ ባይኖረኝ ምንድን ነበር የሚሆነኝ
2025-07-07 02:26:37
3
emulkeyrabdu
@emulkeyr :
ሳህ ወላሂ የኔን ነው የገለፅከው🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-10 13:19:42
2
sofu3612
SOFU :
🥰🥰በጣም😭
2025-08-02 20:24:56
1
gppkkkk4
J :
ዝምታ ይሻለል ማቼም ቢሆን☺️
2025-06-04 13:20:28
3
fufuti1450
فو فو 💜 :
ሳሂህ ወላሂ ተኣብት መራ....!!💔😥
2025-07-23 18:04:30
2
user6372697074504
Samu jillee🇪🇹✈️🇸🇦 :
አሚን
2025-06-11 16:39:36
2
asmah6788
Ihsan🕋🕋 :
amiiiin
2025-07-02 12:29:32
1
arafat.ali83
Arafat ali :
🥺🥺🥺🥺kabde kabde
2025-07-23 20:04:06
1
seadi.wolye
Abubker :
እፍፍፍ እንደኔ የሆነ
2025-07-09 05:52:22
1
To see more videos from user @abusaam67, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About