Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@1111abbas: يارب #ياعلي #ياحسين #ياابوفاضل_دخيلك #CapCut #صدك #الصين_ماله_حل #البوجياش
ماركو 🎌
Open In TikTok:
Region: IQ
Tuesday 03 June 2025 17:42:36 GMT
89
24
2
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.58MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
آبۣۗـۙنۣۗـۙ بۣۗـۙرشۣۗـۙلَوُنۣۗ :
ياعلي
2025-06-03 18:10:26
1
& :
عبيس👑💞
2025-11-09 13:51:38
0
To see more videos from user @1111abbas, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
when someone tells me to grow up and dress my age 😜🤣🤷♀️🔥❤️ #sexy #fomotionalfinds #🔥 #hazeleyes #tiktok #🍑 #thickerthanasnicker #thickwomen #thic #slimthicc #foryoupage #fyp #curvy #bodypositivity #over40
El Ojo, or “The Eye,” is an unusual island found in the marshland of the Parana Delta, in northeastern Argentina. Circular and about 387 feet (118 m) in diameter, the island appears to float and rotate on its axis, surrounded by a thin channel of water. Some say El Ojo hides a UFO base, but researchers believe a slow-moving water current beneath the island naturally spins it, and this rotation has caused it to gradually erode into a circular shape. -34.252137°, -58.829684° Source imagery: Maxar
# ከቁርባን_በፊት_የሚጸለይ_ጸሎት_ንባቡና_ምሥጢሩ 🔰 ሥጋውን ደሙን ለመቀበል የተዘጋጁና የቀረቡ ሰዎች ሥጋወደሙን ከመቀበላቸው በፊት የሚጸልዩት ጸሎት በአማርኛ ብቻ እንደሚከተለው ነው:- ❝አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ርኩስ ከሆነች ከቤቴ ጠፈር በታች ትገባ ዘንድ የሚገባኝ አይደለሁም፤ እኔ አሳዝኜሃለሁና፥ በፊትህም ክፉ ሥራ ሠርቻለሁና በአርያህና በአምሳልህ የፈጠርኸው ሥጋዬንና ነፍሴን ትእዛዝህን በማፍረስ አሳድፌአለሁና፡፡ መልካም ሥራ ምንም ምን የለኝምና፤ ነገር ግን ስለመፍጠርህና እኔን ለማዳን ሰው ስለመሆንህ ስለ ክቡር መሰቀልህም ማህየዊ ስለምትሆን ስለ ሞትህ፣ በሦስተኛውም ቀን ስለመነሳትህም ጌታዬ ሆይ ከበደልና ከመረገምም ሁሉ፤ ከኃጢአትና ከርኩሰትም ሁሉ ታነጻኝ ዘንድ እለምንሃለሁ፤ እማልድሃለሁ፡፡ የቅድስናህንም ምሥጢር በተቀበልኩ ጊዜ ለወቀሳ ለመፈራረጃ አይሁንብኝ። ማረኝ፣ ይቅርም በለኝ እንጂ፤ የዓለም ሕይወት ሆይ በእርሱ የኃጢአትቴን ሥርየት፣ የነፍሴንም ድኅነት ስጠኝ እንጂ በሁለት ወገን ድንግል በምትሆን በወለደችህ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም፣ በመጥምቁ ዮሐንስም አማላጅነት፣ ክቡራን በሚሆኑ በመላእክትም፣ በሰማዕታትም፣ ለበጎ ነገር በሚጋደሉ በጻድቃንም ሁሉ ጸሎት እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን❞ (#ምዕመናን_በቃል_ያዙት ) (ትርጓሜ):- ❝ርኲስ ከሆነች ከቤቴ ጠፈር በታች ትገባ ዘንድ የሚገባኝ አይደለሁም❞ ሲል ይህ ንባብ ቀጥታ የተወሰደው ከማቴዎስ ወንጌል ከምዕራፍ 8፥8 ላይ ሲሆን አንድ የመቶ አለቃ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልጁን እንዲፈውስለት ሲጠይቀው ጌታችን ❝እሺ መጥቼ እፈውሰዋለሁ❞ ሲለው ❝አቤቱ አንተ ከቤቴ ጣሪያ በታች ልትገባ አይገባኝም፤ ልጄ ይድን ዘንድ በቃልህ ብቻ እዘዝ፤ ልጄም ይድናል፤ እኔም ከበታቸ ያሉትን ባዘዝኩ ጊዜ ይታዘዙኛል ❞ ብሎ መልሷል፡፡ ይህም የሰውየውን እምነትና ትሕትና ያሳያል፡፡ ጌታም አይገባኝም ያለውን #ትህትና፣ ያዘዝኳቸው ይታዘዙልኛል ምሳሌ #ጥበቡን እና ቃል ብቻ ተናገር ልጄ ይድናል ያለውን #እምነቱን አድንቆ፤ እንደ እምነተህ ይደረግልህ ብሎ ልጁ ተፈውሶለታል። እንደዚህም ሁሉ አንድ ክርስቲያን በእምነትና በትሕትና ሆኖ ❝ ጌታዬ ሆይ፥ በእኔ ሆድ ውስጥ ልትገባ አይገባኝም❞፡፡ ነገር ግን መቶ አለቃው ጌታችንን ❝በቃልህ ብቻ እዘዝ❞ እንዳለው ❝አንተም በቃልህ ሥጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው እንዳልክ ቸርነትህን ተስፋ አድርጌ እቀበላለሁ❞ ማለቱ ነው፡፡ ❝በፊትህ ክፉ ሥራ ሰርቻለሁና ... ! ❞ ሲል ዳዊት በመዝሙር 50፥4 ፡- ❝አንተን ብቻ በደልሁ፣ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ❞ ብሎ ኃጢአቱን አምኖ እንደጸለየው ማለት ሲሆን ❝በፊትህ❞ ማለቱ አማኝ የእግዚአብሔርን ፊት በሁሉ እንደሆነ ያምናልና ኃጢአትም ስንሠራ በእግዚአብሔር ፊት መሆኑን ልብ ይሏል፡፡ ❝እኔ የቅርብ አምላክ ነኝ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለሁም ይላል እግዚአብሔር። ሰው በስውር ቦታ ቢሸሸግ እኔ አላየውምን? ሰማይና ምድርን የሞላሁ እኔ አይደለሁምን? ይላል እግዚአብሔር❞ በማለት መጽሐፍ ቅዱስ እንደመሠከረው እግዚአብሔር በሁሉ ምሉዕ ስለሆነ ኃጢአትን ሥንሠራ ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር ያይብኛል፣ ያይልኛል ብለን ብናምን መልካም ነው (ኤር 23፥23-25) ❝በአርያህና በአምሳልህ የፈጠርኸው ሥጋዬንና ነፍሴን ትእዛዝህን በማፍረስ አሳድፌአለሁና❞ ሲል ሰው ከሌሎቹ ፍጥረታት ተለይቶ በእግዚአብሔር መልክ ተፈጥሯል፡፡ ይህም ❝አርአያ❞ ማለት ❝መልክ❞ ማለት ነው፤ ❝አምሳል❞ ማለት ዳግሞ ሰው በሕያዊት ነፍሱ እግዚአብሔርን ስለሚመስል ነው። ይኸውም ሕያዊት ነፍስ ሦስት ነገር አላት፡፡ እነሱም ፩. ለባዊነት፣ ፪. ነባቢነት እና ፫. ሕያውነት ሲሆኑ፤ በለባዊነቷ አብ፣ በነባቢነቷ ወልድ፣ በሕያውነቷ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ይመሰላሉ። መልክ ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር ድረስ ያለው የሰውነት አቋም ሲሆን እግዚአብሔር የማይዳሰስ የማይታይ በሁሉ ምሉዕ የሆነ በስም፣ አብ፣ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ የሚጠራ ሦስት አካል አለው ይህም ስለሆነ :- ❝ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር❞ በማለት ሰውን ፈጥሯል፡፡ ዘፍ 1፥26 እስከ ፍጻሜ ምዕራፍ፡፡ ስለሆነም በእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠረ የሰው ልጅ በመልኩና በምሳሌው የፈጠረውን የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በማፍረስ እግዚአብሔርን ማሳዘን ስለማይገባ ❝በአርአያህና በምሳሌህ የፈጠርኸውን ሥጋዬንና ነፍሴን ትዕዛዝህን በማፍረስ አሳድፌዋለሁ❞ አለ፡፡ ❝ የቅድስናህን ምሥጢር በተቀበልሁ ጊዜ ለወቀሳ፣ ለመፈራረጃ አይሁንብኝ ❞ ማለቱ ❝የቅድስና ምሥጢር❞ የተባለው ሥጋወደሙ ነው። ❝ቅድሳት❞ ማለት ሥጋ ወደሙ ማለት ነው፡፡ ❝ቅዱሳት ለቅዱሳን❞ እንዲል ካህኑ፡፡ በመሆኑም ሥጋው ደሙን ስቀበል ❝አቤቱ ለፍርድ አይሁንብኝ❞ ለማለት ነው፡፡ ከዚህ በኋላ ካህኑ ሥጋ ወደሙን ሲያቀብል ቅዳሴ እግዚእን በቀደሰ ጊዜ ቅዳሴ ሐዋርያትን በቀደሰ ጊዜ የተቀሩትን የሊቃውንት ቅዳሴያት በቀደሰ ጊዜ ሲያቀብል እንዲህ ይላል:- — በጌታ ቅዳሴ፡- #ሥጋሁ_ለእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ ለቀድሶ ሥጋ ወነፍስ ወመንፈስ ❝ሥጋንና ነፍስን፣ ደመ ነፍስን ለማክበር የሚሆን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ ይህ ነው❞ ይላል፡፡ — የሐዋርያትን ቅዳሴ በቀደሰ ጊዜ:- #ኅብስተ_ሕይወት_ዘወረደ_እምሰማያት ቅዱስ ሥጋሁ ለክርስቶስ ❝ከሰማይ የወረደ የሕይወት ኅብስት የሚሆን የክርስቶስ ክቡር ሥጋ ይህ ነው❞ ይላል፡፡ — በሊቃውንት ቅዳሴ:- #ሥጋሁ_ለአማኑኤል_አምላክነ ዘበአማን ዘነሥአ እም እግዝእትነ ኩልነ ማርያም ❝ከሁላችን እመቤት ከማርያም የነሣው እውነተኛ የሚሆን የአምላካችን የአማኑኤል ሥጋ ይህ ነው❞ ይላል፡፡ ተቀባዩም:- የጌታችንን ሥጋ መሆኑን፣ ኅብስተ ሕይወት መሆኑን የአማኑኤል ሥጋ መሆኑን ❝እውነት ነው❞ ብሎ ይቀበላል፡፡ ሥጋውን ሲቀበል አንድ ጊዜ አሜን፤ ደሙን ሲቀበል ሁለት ጊዜ አሜን ወአሜን ይላል። ይህም ከሥጋው ጋር ሦስት ይሆናል። ለቀድሶ ነፍስ ወሥጋ ወመንፈስ ብሎ ያቀብላልና። በደዌ በእርጅና ምክንያት ከቀረው በስተቀር በቅዳሴ የተገኘ ሁሉ ሥጋወደሙን ይቀበላል። በደዌ በእርጅና ምክንያት ከቤተክርስቲያን መምጣት የማይቻለው ሆኖ ሥጋውን ደሙን አቀብሉኝ ቢል ከቤተክርስቲያን ያሉ ምዕመናን ከተቀበሉ በኋላ ሄደው ሊያቀብሉት ይገባል። ( ለቅዳሴ የማይመች ቢሆን ከደጀ ሰላሙ መጥተው ቆይተው ከዚያ ያቀብላሉ።) በመላእክት ምስጋና እንድናመሰግን ጸጋውን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ✍️ ጥቅምት 29/2019ዓ.ም #ከታች_ያሉ_ገጾች_ቤተሰብ_ይሁኑ #FOLLOW / #like
egziyabher yemesgen🙏☦️❤️ #bellaaxumawimemes #ethiopiantiktok #habeshantiktok #viral #fyp
QUANDO TENHO APENAS 400 MOEDAS #FreeFire #freefirebrasil #memespratropa #freefirememe #meme
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy