Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@leyu_nana: Part 2 #leዩ #oreo
Leዩ✨
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 03 June 2025 22:54:09 GMT
1486507
112506
5290
45457
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.36MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.41MB
)
Watermark .mp4 (
10.72MB
)
Music .mp3
Comments
tedinsight :
ይሄን ሁሉ ሟርት አልፈን ሰው መሆናችን እራሱ በጌታ ቸርነት ነው
2025-06-04 04:04:29
5621
Sabrina 👗👗👗 :
ማነው ግን ነው የገጠመው 🤣🤣🤣
2025-06-03 23:19:22
164
Micah_Gr :
እፉዬ ገላ ያብሽ ገለባ ሜዳ ነው ብዬ ገደል ለገባ ገደል ገብቼ ልወጣ ስል ጀቡ መጣብኝ ከቂጤ ስር (2x) 🥵🥵🥵🥵 እሺ የናንተ በዜማ ማንበብ ምን የሚሉት ነው 🙄🤭😁😁😁
2025-06-05 08:02:48
591
Tiblet's properties :
You forgot that traumatic በዛ በበጋ song
2025-06-04 02:32:51
672
attack defense ሲr7 :
1ልጅ ነበረች ጭላሎ ሚሏት ድንጋይ ላይ ቁጭ ብላ ንፋስ ወሰዳት 😜😜😜 የቀበና ውሀ ምንጩ ደፈረሰ ?????
2025-06-04 06:15:43
496
Melaku_Abera_12 :
እናቴ ሞቷ በልጅነቴ ቤቱን ወረሰች እንጀራ እናቴ ለልጇ ፍርፍር ለእኔ ድርቆሽ ,,,, በጣም ኔጌቲቭ ኢነርጂን የሚያጋቡ የልጅነት መዝሙሮቹን ነው የዘመረነው እኮ !
2025-06-04 03:52:30
2344
user5149256268078 :
እኔ ግን እስከ ዛሬ ድረስ የማይገባኝ ነገር ( እንሂድ እንሂድ በጫካ አያጅቦ ሳይመጣ) ስጀመር ለምን በጫካ ሄደን
2025-06-04 08:53:04
240
enu✨👸 :
ኧረ አምሳለ😭 I still feel traumatized whenever I hear this song 😭😭
2025-06-04 09:31:09
142
Hati🧕🏻 :
The fact u remember all the lyrics😎 👏👏😁
2025-06-04 04:12:03
1032
israben :
የጨቡዴ እኮ ይለያል 😫😫 wrong turn መች ያስፈራል😫😫
2025-06-04 06:34:38
1418
whitneysos :
እቴሜቴ የሎሚ ሽታ ያሰውዬ ምን አለሽ ማታ 😳 ምንም ምንም ምንም አላለኝ ትዳሩን ፈቶ ልውሰድሽ አለኝ 🥰 🤣🤣🤣
2025-06-04 05:52:28
217
Dinbi :
''በዛ በበጋ በዛ በበጋ እጮኛ ጠፍቶ ፍለጋ...''ለምንድነው ግን እስካሁን single የሆንኩት?
2025-06-04 10:58:08
287
Meloni :
3 አሻንጉሊቶች በአልጋ ላይ ተኝተው 2 ታመዋል 1 ልትሞት ነው🥺🥺... አሁንም ስለው እንባዬ ይመጣል😭😭
2025-06-04 15:09:12
179
Miss_venus💃🏻 :
😂😂እንቅልፍ እምቢ ብሎሽ ነዋ😂
2025-06-03 23:31:20
701
Senait Kiros :
ወይኔ መዝሙሮቻችን አስታወሽኝ ማሬ እኔ'ኮ ሆረር ፊልም ለምንድን ነው የማልፈራው እለለሁ ለካ😂😂😂
2025-06-04 07:36:14
214
Minte :
ከልጅነች እስከ እውቀት እከክ እና ችግር አይ የኛ ህይወት 😂😂
2025-06-04 03:51:39
260
ነፃነት አያሌው :
የዱሮውን ዘፈን ክሊፕ አሁን እየሰራን ነው🤣
2025-06-04 11:37:48
52
Change my life :
ሚሞሪሽን ግን ሳላደንቅ አላለፍም🥰🥰
2025-06-04 06:02:33
79
mah :
አብሬሽ የዘመርኩት እኔ 🤣🤣🤣
2025-06-04 04:50:43
54
Kir :
እንሂድ እንሂድ በጫካ😭😭
2025-06-04 06:35:48
263
Kalkidan🫰 :
የሚያሳዝነዉ ያልሻቸዉን ጠቅላላ አላዉቃቸዉም🥺🥺
2025-06-04 11:09:14
7
Truth or dare :
ቅድመ ዝግጅት እኮ ነው በዛ ዘመን ባንወለድ ኖሮ በዚህ ጊዜ እንጨልል ነበር
2025-06-04 11:41:47
56
Henok G. Bekele :
ጠቅላይ ሚንስትሩ ፓርላማ ላይ ካልጠቀሰሽ ግደይኝ 😀
2025-06-04 07:57:30
113
Mikyas Gashaw :
ግን ጨቡዴ የታመመው ካገባ በኋላ ነው😊
2025-06-04 05:48:59
205
selina🦋 :
አስቲ እደኔ የጌታ ፍቅሩ አስደናቂ ነው (3*) የጌታ ፍቅር በጣም ከፍ ያለ ልደርስበት የማልችል በጣም ሰፊነው ላመልጥበት የማልችል በጣም ዝቅ ያለ ልወርድበት የማልችል የጌታ 🥰🥰🥰
2025-06-07 05:05:03
19
To see more videos from user @leyu_nana, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Áo khoác dạ xinh#aokhoac#aoda#trending#xuhuong
جزء بسيط من المتحركات 💀✌#مورال #الجيش_السوداني #السعودية_الكويت_مصر_العراق_لبنان #ليبيا_طرابلس_مصر_تونس_المغرب_الخليج #الامارات
𝘭𝘰𝘨 𝘤𝘩𝘰𝘳𝘯𝘢 𝘱𝘢𝘴𝘢𝘯𝘥 𝘬𝘢𝘳𝘵𝘦 𝘩𝘢𝘪 𝘮𝘢𝘯𝘢𝘯𝘢 𝘯𝘩𝘪
مهاجر اتمرد خلاص #اكتب_شي_توجر_عليه
#fyp #viral #viralvideos #fy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy