@tekbir.media: 🚩 ቴዲ አፍሮን የጠመድከው ስለምትቀናበት ነው | ተረብ እና ቅሰጣ የቀላቀለው የጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ ጥያቄ [ እግረኛው ሚዲያ ] #EthioMuslim #EthiopianTiktok

🚩 Tekbir Media 🇪🇹
🚩 Tekbir Media 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: TR
Wednesday 04 June 2025 07:38:11 GMT
765971
15347
2450
2435

Music

Download

Comments

gunit19820
G UNIT ; DNA :
ቴዲ አፍሮ ንጉስ ነው። ንጉስ ደግሞ አይከሰስም የበታችነት የሚሰማው ካለ ፀሎት አደርጋለሁ ቴዲ ግን 1ደኛ ነው በማንም ዱቄት ስሙ አይነሳም።
2025-06-05 06:43:46
365
sari275613
@sari♌️♌️ :
ቅናት መልክ ቢኖረው አንተን ይመስል ነበር
2025-06-04 19:53:10
484
yidnekhabesha1
Story Telling 📸 :
ቴዲ አፍሮን የኔ የ2አመት ልጅ ታውቀዋለች ይዬን ሰውዬ ግን የኔ አባትም አያውቀውም ማነው 🧐🧐🧐
2025-06-05 16:33:23
166
user7091428660590
user7091428660590 :
ተጠያቂው በርግጠኝነት ከቴዲ ጋር የግል ችግር አለበት
2025-06-04 19:03:29
204
tufanahmed258
tufanahmed258 :
ጥያቄውም ጠያቂውም ማስጠላታቸው 🤔
2025-06-04 07:52:26
251
sisay6461
MaN=UNatidCR7 :
መተርተርና መሆን ይለያያሉ ቴዲን ለማወቅ ገና ብቁ አይደለህም
2025-06-05 02:17:05
68
lilinail0913648466tiktok
LiLi Nail💅💅 :
ቴዲን ለማወቅ ኢትዮጵያዊ መሆን ያስፈልጋል😁😁😁
2025-07-21 19:44:41
24
zdd5yenatuwa.2
ዜድ 🧕(አመቱላህ) :
ሳቅህ ብቻውን መልስ ነው። አላህ ይጠብቅህ
2025-06-04 08:02:16
45
mustafi1974
🅼🆄🆂🆃🅰🅵🅸 🇪🇹 :
ቴዲን በትክክል ገልፆታል
2025-06-04 15:04:31
72
nmm21109
salm argaw :
ጋዜጠኛዉ እራሱ ወገንተኛ ነዉ
2025-06-04 08:13:48
124
organ_234
𝐊𝐨𝐫𝐚 :
የፈለጋችሁትን በሉ ቴዲ ግን የኢትዮጲያ የሙስሊም የክርስቲያኑ ልጅ ነው teddy king of king🇪🇹
2025-06-06 11:28:14
14
anta1272
user754214138417 :
ሰውየው ባፉ እያወራ ሳይሆን ባፉ እያራበት ነው
2025-06-05 06:57:10
12
erm36610yahoo.com
THE :
የበታችነት ሰሜት
2025-06-04 18:28:19
13
kumesa.chala
Kumesa Chala :
በጣም ትቀናበታለህ አንተኢትዮጲያዊ አይደለህም
2025-07-08 18:38:10
6
user1283243502280
የአፄወቹ ነኝ ያዉም ከጎንደር💚💛❤💒💒💪 :
ቴዲን የሚጠላ ምቀኛ እና ነቀርሳ ብቻ ነዉ ቴዲ ንጉስ ነዉ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
2025-07-23 05:57:17
8
user1172341498197
Mina Electronics :
እኔ ሙስሊም ነኝ መዚቃ ሀራም ነዉ ቴዲ አፍሮ ዉስጥ ግን ሁሌ ሀገሬ ኢትዮጲያን ስለማያት ቴዲ ድንቅ የጥበብ ሰዉ ነዉ አከተመ ።
2025-07-22 08:12:46
5
gechof.z.gonder
maste :
ከቅናትም በላይ ነው ቅናት ወደ ኃላ አስቀርቶሃል
2025-06-05 03:19:46
20
alexeshe
Alex Eshe :
አሁን ላለንበት ችግር ምክንያቶች የበታችነት ስሜት ስ ለመ ሆ ኑ ስ ን ቶ ቻ ችን ተ ረ ድ ተ ና ል ::
2025-06-04 16:15:02
51
meazadereje21
Meaza Derje :
ቴዲ አፍሮ ክስተት የሆነ ሰው ነው ለዚህ ዘመን
2025-06-06 16:15:56
5
ayenew.nadew8
Ayenew Nadew :
ቴዲን በመተቸት መተወቅ ስለምፈልግ ነው ቴዲን የምተቸው
2025-06-05 20:53:44
9
eth178
🧕🌹🦋 :
እግረኛው ሚድያ አስተሳሰቡ ልክ እደ እግሩ ጎደሎ ነው
2025-06-04 10:09:34
76
leuldenku
leuldenku :
ይሄ ሰው የኦሮሞ አክቲቢስት ይመስለኛል
2025-06-04 21:08:46
18
amy891864
Amy Turkey :
ለተራ አዝማሪ እንደት ይቀናል
2025-06-04 08:05:32
184
makriten
makriten :
አቤት በቴዴ የሜቀና ሰው ብዛቱ ተሳዴ ሆሉ
2025-06-05 01:50:23
7
To see more videos from user @tekbir.media, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About