Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hidayaskitchen: #habesha #ethiopia #foryoupage #foru #recipesoftiktok #ቁርስአሰራር #somalitiktok #homemad #yum #foodtiktok #oromotiktok #ertreantiktok🇪🇷 #Recipe #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #et #hab #habeshatiktok
Hidaya's kitchen🍽
Open In TikTok:
Region: BE
Wednesday 04 June 2025 11:04:07 GMT
4470465
123291
1724
16084
Music
Download
No Watermark .mp4 (
24.74MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
20.82MB
)
Watermark .mp4 (
24.74MB
)
Music .mp3
Comments
jerry jj :
ጠሩ ነዉ እኮ ግን ያለ ዘይት እና ሽንኩት የሚሰራ ነገርም ብታሳዩን ባይ ነኝ
2025-06-05 14:09:21
210
2217 :
በጅሽ ለምንድነው የምትጨምሪው ይደብራል
2025-06-05 12:19:25
60
ዘቢባ ✌️ :
ስሙ ምንድነው ሚባለው..🤔
2025-06-05 09:22:08
123
@sola :
ድንች አይደለም ለቁርስ ምሳ ይከብዳል
2025-06-05 07:35:26
69
༆ፀደይ🌾💬 :
አረ ሴትዮ ድንች እየበላሁ ነው ድንች የሆንኩት የሚከሳ ነገር ካለሽ ወዬ በይኝ🤣🤣🤣
2025-06-05 11:33:15
12
lalie :
ውይ በጣም ነው የሚያምረው አሁን ነው ምሰራው እጅሽ ይባረክ
2025-06-04 11:51:16
104
ችርስ ቲክቶክ ለማንጠቀመዉ✍️s🧕 :
ልተኛ ነበር. 😂ተውኩት 😂አሁኑኑ ልስራ እና ልብላ😂😂😂😂😂😂😂
2025-07-21 04:27:57
38
አብዱ pvc :
ግን ድንቹ ይበስላል ቶሎ
2025-07-21 16:24:07
16
የማርያም ልጅ :
አሁኑኑ ልስራው💃💃🤣
2025-06-04 12:41:07
36
ÄÛŘÃ 7 :
ተይ እንጂ እናቱ የሳምንት አስቤዛ ለቁርስ ለዛውም ቀለል ያለ ተብሎ 😳😳😳
2025-06-06 12:19:34
22
ORTHODOX TEWAHEDO :
wowowግን በእጅ በት ነከክዉ ጥሩ ነዉ
2025-06-27 07:57:09
11
@helen💒❤ :
ወደፊት ቤት ሲኖረኛ እመዳቤት የነስኩፍ ቁርስነው ያለው😂😂😂
2025-06-04 11:56:26
14
Natan✨27 :
እጆችሽ ያምራሉ ✨
2025-06-14 14:14:28
15
yordi :
እንቁላሉን ግን አብረን ብናዋህደውስ
2025-06-07 03:28:44
5
zed zed :
የኔ ባለ ሙያ 🥳
2025-06-04 11:11:53
7
king star🏍️🏍️🏍️ :
ኡኡኡ አሪፍ ነበር ግን ለእንቁላል አቅም የለንም 25 ብር ገብቷል ሌላ ስርልን
2025-06-06 20:38:21
6
user2208303995132 :
ለልጅ በብዛት ለ ት /ቤት የምልከው አሰራር ነው ካንቺ የሚለየው እንቁላል አለመጨመሬ ነው እሞክረዋለሁ👍👍
2025-06-04 13:18:27
13
Abdu halaba🇪🇹🌹 :
አሁኑኑ እስራለዉ
2025-06-04 17:41:00
6
°°×dawit :
ወንደላጤ ነኝ ቶሎ መልስ እፈልጋለሁ ድንቹ መጄመሪያ ይገነፈላል ወይስ ጥሬዉን ነው
2025-06-05 12:52:20
8
Naf ❤️💚❤️ :
2025-08-22 18:25:14
0
መልካምእድል :
መጥበሻሽ ያምራል🤭
2025-06-10 10:45:20
3
ጐሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ :
ድንቹ ከጠበሽ ቡሀላ በሌላ ድስት ሽንኩርቱንና ቲማቲሙን ብታበስሊው ከዛ ድንቹን መጨመር ከዛ እንቁላሉን
2025-07-28 12:29:28
3
ezzzzzz :
ምረጥ ነው
2025-06-28 19:54:08
2
It's Alem :
የዘይት ፍጆታውስ🤔🤔🤔
2025-07-10 13:36:57
2
samesha :
ለዚ ክረምት የሚሆን ምግብ
2025-07-23 20:04:04
3
To see more videos from user @hidayaskitchen, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#إدارةالعمليات #شرعيه_والامور_طيبه_ياحاج✈🙃🎵💯 #السياحية_قرقارش_جنزور_غوط_الشعال❤❤ #ليبيا_طرابلس_مصر_تونس_المغرب_الخليج #العجيلات_الزاويه_صبراتة_طرابلس😂
بخدا پیر شدم🙂🖤🖤🖤 . . . #دکلمه #شعر #afghanistan🇦🇫 #foryour
@🌲Imrankhan_0002🌲
#رَبِّ احفظ لي من #أحببت، وأصلح لي من أنجبت. اللهم إني أستودعك #عائلتي الصغيرة، اللهم احفظ لي #زوجي و#ذريتي، ولا ترني فيهم بأسًا يُبكيني.🤍🥺
Addicted to the sound of silver hitting silver
Lỗi Xác Minh 2 Bước Mail Chặn Đăng Nhập #Gmail #Google
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy