@hiwi2121216: #ኤፍታህ#እኔየመምህርተስፋዬተማሪነኝ #ንቁ_ጠንክሩ_በሃይማኖት_ፅኑ_ቃሉን_እወቁት_ተማሩት። #ማስተዋሉንይስጠን#videoviral #fyp #duet

ኤፍታህ ወለተ ማርያም ሂዊ
ኤፍታህ ወለተ ማርያም ሂዊ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 June 2025 12:59:49 GMT
98831
6338
135
959

Music

Download

Comments

abuasefa16
abu asefa :
እባክህ መምህር በጣም የማናግርህ ነገር አለኝ በማርያም ስልክህን
2025-06-11 15:51:28
3
daniwa_29
Dan :
እግዚአብሔር ይማረን
2025-06-09 15:58:37
2
asmamwmis
Asmamw 21 :
እውነት ነው መምህር እኔጋር ቤ ቅዳሴ ስዓት ሆድ መንፋት እና ግሳት በጣም ያስቸግረኛል በርግጥ ተጋልጦዋል እግዚአብሔር መቸረሻዉን ያሳምርልኝ 🙏🙏🙏
2025-06-20 18:09:26
6
hareg1028
ሀረግ :
ፀሎትም ሳረግ ቤተክረስትያንም ስሆን ሀሳቤ ይበተናል ምን ይሻለኛል አባ
2025-07-28 07:20:37
2
seluyikuno
ሃገረይ ትግራይ :
አወነት ነዉ
2025-06-25 20:14:04
1
user94693146132384
ጌች ያርሴማ ልጅ :
ይህ ሁሉ ምልክት እኔ ላይ አለ በተጨማሪ ደግሞ ስድብ ያሾከሹከኛል ይሄስ ምንድነው
2025-06-25 15:22:32
1
savelife2112
Admasu :
እስኪ መልሱልኝ አንድ ሰዉ ከባድ ገጠመኝ አጋጥሞት ለዛ ለመክፈል ብሎ ኩላሊቱን ቢሸጥ እግዚአብሔር ያዝንበታል???
2025-08-12 15:29:22
1
user99350435283567
user99350435283567 :
አግዚአብሔር ይ ማረ ን
2025-06-29 08:41:03
1
resellellit
resellelit :
አንድ አንደ ፆለት አቆማለው ሰዕቱን ጠበቄ አልፀልይም ልፀልይ ስል እቅልፍ ይጥለኛል ማታ ምን ይመክሩኛል መምር
2025-07-21 10:18:43
1
enat.workagegn
enat Workagegn :
ሀሳብ መበታተን መምህር መፍትሄው ምንድን ነው
2025-06-06 13:39:47
0
mesrak37
mesrak37 :
ይሄ ነገር ይሰማኛል በስውር ያለ መንፈስ ለቆ መሄዱን በምን ይታወቃ ምልክቱስ ምንድነው አኔ አንደዛ ስለሆንኩ ነወ መምህርአባክ አስረዳን ያልከው ነገር አኔጋ አለ በተለይ ፈሱ አስካፍር ድረስ አያሰግደኝም ሀሉ
2025-07-25 09:47:55
1
user8532802863275
Enat 21 :
መምህር እባክህ እንዴት ነወ ስልክህነ የማገኝወ
2025-08-14 16:44:25
1
barkilegn
ግርማዊነትዎ :
ገዳም ሲሄድ በጣም እራሴን ያመኛል ያስታዉከኛል ያቅለሸልሸኛል ወገቤን ያመኛል ፡፡አሁን መምህሩ የገለፃቸዉ ምልክቶች እንዳለ ሆኖ ምን ማድረግ አለብኝ እባካችሁ ምክር ስጡኝ፡፡ምን እንደሆነ አልገባ አለኝ
2025-06-08 12:18:43
0
emuyekidanemihretlij
Emuti 🍫🍬😍💎@emuyekdanemheti :
እውነትነው
2025-07-18 22:48:40
1
user5446304399126
zye :
መምህር እርሶን ማግኘት የምችለው እንዴት ነዉ?
2025-08-29 14:42:41
0
meskeremayalew278
Meskrm :
እደዚህ አይነት ችግር አለብይ ምን ላድረግ
2025-08-24 08:16:20
0
mekdim07
mekdi :
Mareyamen yenene neger yemitawera new yemeselegn
2025-08-12 13:43:00
1
user5810456821683
MAMACITA :
amen😊😊
2025-08-20 22:27:02
0
makisoll
user4477143888564 :
ይሄ የኔ ችግር ነው
2025-07-24 18:41:51
0
user34437094435908
@mesie12 :
3አመቴበተለይቤትቅደስመጠጋትአልቻልኩምካመለጠኝበጣምበጣምነውእሚሽተው
2025-07-28 18:48:58
0
mebg12gecho
🥰mebg12gecho🥰 :
mefitihewus
2025-07-28 15:01:05
0
user2076760729785
haymanot 1221 :
እነዚህ ሀሉ ምልክቶች አሉብኝ አንዳዴም ፀሎት ሳላረግ ለ3ቀንና ከዚያም በላይ እቆያለሁ ፀሎት ሳላደርግ ስቀር ቀኑ ደብሮኝ ነዉ ምውለዉ እንድበረታ በፀሎታችሁ ወ/ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ
2025-07-25 09:50:35
0
simret7kb
Simret🦋 :
ተስፍሽዬ ወንድሜ እኔ ፀሎት በቀን 7 ጊዜ ለ 5ቀን ፀልዬ አሁንያልከውን ነው ያየሁት ሆዴ ተነፍቶ እራሴን ልስት እዝለፈለፋለሁ ላብ በላብ እሆናለሂ ፀጉሬን እስካብድ ያሳክከኛልና ጮዎ ባይወጣም እንዴት ታምር እንዳየሁ የልጅነት መልኬ መጣ.
2025-08-03 19:43:17
0
user3333097722016
የአማኑኤል ነኝ :
መምህር ቅዳሴላይ በጭራሽ መቆም ያቅተኛል
2025-08-07 19:30:26
0
selam7138
selina :
ቅዳሴ ላይ የሚጥል መንፈስ ምን ሊሆን ይችላል
2025-06-07 19:07:53
0
To see more videos from user @hiwi2121216, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About