@the_habesha55: ቡራ ደነበረች 🙉 . @ፈለገ አትናቴዎስ @BURA BULL #ፈለገአትናቴዎስ #burabull @janiy🦋 @Estifanos - tomas #janiy #estiff4 #thehabesha #habeshatiktok

ጉድ ሰራኝ ስልኬ👮
ጉድ ሰራኝ ስልኬ👮
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 June 2025 14:21:12 GMT
1103411
85551
600
2501

Music

Download

Comments

astermeles30485
Liyu Design :
የኔ አባት🥺 ዱርዬ እኮ ልብ አለው
2025-06-05 19:24:53
4376
tadewes0
tadewes :
ክብር ለሚገባው ግብር ይሰጣል ምርጥ ዱርየ
2025-06-05 19:49:55
2300
mr_jordan_234
Y O R D A :
አክብሮት ነዉ አደድብ
2025-06-05 16:59:16
564
user3524472710291
yabu 121212 :
ዱርዬ ለዘላለም ይኑር የምትሉ ላይክ አድርጉ
2025-06-06 07:43:51
429
kalabromha
ቃሉ መቐላዊ 🤟🤟 :
ዱርዬ ሁሌም ሚያቀዉ ያቀዋል
2025-06-05 18:52:02
591
unkownunon
unkown :
የአዲስ አበባ ልጅ ኳሊቲዉ እሄ ነዉ። ክብር ለሚገባዉ ክብር መስጠት!! ማሻኣላህ
2025-06-06 05:59:09
470
hermu245
hermu245 :
የትኛውም ዱርዬ በሀይማኖቱ አይደራደርም
2025-06-05 22:21:55
131
robel9169
Robel :
ሚከበር ይከበራል
2025-06-05 18:55:16
189
umbra_070
Umbra_7 :
original blood bura✌️
2025-06-05 18:24:55
88
beki90876
💀𝕓𝕖𝕜𝕚🩸 :
አክብሮቱ ቡራ ኪንግ💪💪🥰
2025-06-05 18:49:53
113
12162229p
🌸🌸🌸 :
ቡራ ከፈለገ በእጥፍ የሚበልጥ ንፁህ ልብ ነው ያለው!.
2025-08-11 12:07:07
37
abrilo16
Blessed :
ቡራ ሚከበር ሰዉ ያከብራል 👍👍👍👍
2025-06-05 19:10:36
87
danisha1309
danisha :
ሲመጣ ተናግሬ ነበር ከልቡ የሸገር ዱርዬ ልብ ያለዉ ዱርዬ ዱርዬ አክባሪዉን ያከብራል ይመቸዉ
2025-06-05 21:49:19
56
crownofmary2
ዜድ (ሀዊ) :
ዱርዬ እኮ በፍቅር ከያዝከው 🥰🥰🥰🥰
2025-07-14 14:18:25
27
sarechcgirl
bbg💗 :
yen abte🥺
2025-06-05 17:03:10
81
fregenet59
fregenet :
የምር በአካል በጣም ስርአት አለው የዋህ እና አስተዋይ ነው በደንብ አቀዋለሁ
2025-07-30 19:55:19
25
123gh050
ታሜ ታፈሰ :
አባቴ ዱርዬ ልቡ ንጹህ ነው
2025-06-05 19:44:24
46
hilina637
Elnar🧚‍♀️ :
እው ትህትና ስነስር አት🥺🥺🥺
2025-06-06 08:59:32
16
emu1256k7
weeha :
ሠላም ፈለገ እንዴት ነህ የሠላም አባት ቡራን ከጓደኞቹጋ አስታርቀው ጥሩ አይደለም እሚያደርገው
2025-07-15 14:27:02
32
.reposted.1
reposted :
i like bura but i love lij abe
2025-06-05 19:02:02
18
su873319
🇹🇷𝙨𝙪🍫 :
የቱርክ ቪዛ ወዬ በሉኝ🇹🇷😡
2025-06-05 18:30:30
16
user9363748001865
G&A :
ክብር ለሚገባው ክብር ይመችህ
2025-09-16 03:32:47
3
user3096621256246
Rata g :
ለእናቶች ነው የቆምከው ጀግና ልጅ ተባረክ
2025-08-13 21:06:30
4
tsnatermiyas
Tsnat Ermiyas :
yemr gn buran endene miwedew?
2025-08-20 16:45:21
1
hanamihiret
ሀና የገብርኤል ልጅ :
የኔ ወርቅ ወንድም ከምር ፈጣሪ ይወድሀል ለፈለገ የምታሳየዉ ክብር
2025-08-20 00:24:26
1
To see more videos from user @the_habesha55, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About