@tedishufye: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #track @𝐤𝐧𝐝𝐮⚡️ @𝕖𝕥𝕙𝕚𝕠.𝕥𝕣𝕦𝕔𝕜🇪🇹🎤🎸❤ @Sura Dire

ቴዲ ሹፍዬ
ቴዲ ሹፍዬ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 June 2025 14:22:19 GMT
2898924
69899
1038
6607

Music

Download

Comments

tedishufye
ቴዲ ሹፍዬ :
ይሄ ቪዲዮ ቫይራል ወቷልና እባካቹ ሹፌሩ ሁለት ልጆች አሉት ብለዋል እንርዳቸው🙏🙏🙏🙏
2025-06-07 02:45:37
3090
a.y.da
a.y.da :
በቦታው ነበርኩ በጣም ያሣዝናል ሹፌሩን ለማውጣት ከ1 ስዓት በላይ ነው የፈጀው ደግሞ የሚያሣዝነው ሌሎችን ለማትረፍ ሲል ነው እንዲህ የሆነው አላህ ይማረው ቤተሠቦችንም ያጽናቸው
2025-06-07 11:52:00
1111
hebtyo
ኢሱ ዘ አቡነ ጴጥሮስ :
ምንም ይሁን በመኪና አደጋ ጠላቴም ቢሆን ምንም አይሁን ለነገሩ ጠላት የለኝም አባባል ስለሆነ ነው እንደዛ ያልኩት
2025-06-06 09:58:46
703
yonas.biruk
Yonas Biruk :
ሹፌሩ ተርፎ ይሆን በጣም ያሳዝናል 🙏🙏😭
2025-06-05 17:58:48
437
kidushelen
ዘማሪት ሔለን አሰፋ :
ነብስህን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር ያኑረው ሳሚዬ😭😭😭😭😭😭
2025-06-06 04:14:39
176
hb12710
habtamu :
ክብር ለሹፌሮች ነፈሰ ይማርልን
2025-06-07 12:27:01
66
teklay085
teklay :
አቱም ተጋሩ አሕዋተይ ናይዛ ዓባይ መኪና ሽፈር ትግራዋይ እዩ አቦ ክልተ ቆልዑ ባዓል ሓዳር ነይሩ አ አ መካኒሳ እዩ ገዝኡ ቤተሰቡ ብጣዕሚ የሕዝን ንቤተሰብ ፅንዓ ይምነ
2025-06-06 22:47:03
18
user600254006733
almi :
ወቶ ከመቅረት ይሰውረን
2025-06-26 17:46:58
86
azebtasema
AziDire :
ደንገጎን የሚያክል አልፎ ማታ ደውሎ ለእቴ ባል 2ወር ያክል ጀቡቲ ጭነት አጥቼ ቆየሁ ብሎ ይሄ ሲሆን በወንድሜበላይ ከልብ ያሳዝናል ደርሻለሁ እያለ መንገድ ላይ ቀረ😭😭😭😭
2025-06-08 14:28:04
7
www.tiktok.enku
Ruru :
የኔ ምስኪን በረሃ ላይ ቀረ 😭😭😭
2025-06-08 01:16:57
8
.zuzu094
ዙቤ ነኝ🥀ከሙጎ🥰 :
ወጥቶ ካማቅራት ኣላህ ይጣብቃን
2025-07-01 20:59:41
21
maki143love.com
maki yene የአርሰናል ደጋፊ ነኝ⚡️🐏 :
😢😢😢😢😢😢😢😢😢የሹፌር ህይወት እንደው በየገደሉ መቅረት🥺🥺🥺
2025-06-07 18:08:22
93
yosephbcd
lili h :
ወጥቶ ከመቅረት ፈጣር ይጠብቀን!!!!!!
2025-07-11 19:12:38
6
nesredin5n
ňesrediň ynwa💔 :
ዱኒያ እቺዉ ነች ምንም ብትኖርህ በ1ቀን ሊያከትምልህ ይችላል
2025-06-15 15:23:05
8
eintadese1
Ein tadese :
ነብስ ይማር
2025-06-23 05:54:17
6
abdiabd34
Chelsea 100% :
ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
2025-06-18 19:28:53
18
teshforjesus
Tesh@Jesus :
አይ ደሀ😭😭
2025-06-06 10:33:35
42
birtukan.demessie
haile :
ሹፌሩ ከተረፈ በቂ ነው
2025-06-07 07:22:37
28
enuka4620
Kal🗝dan :
እኔም በመንገዴ ላይ አይቼው ነበር እና ከንብረቱ የሹፌሩ ህይወት ነበር ያሳሰበኝ
2025-06-07 16:53:40
10
ymenaslej15
ቡሩክ የሚናስ ልጅ :
ሹፌሩ 😭😭😭 ወይኔ ነብሥሕን በአፀደ ገነት
2025-06-06 04:59:00
22
petros.picture
petros ጉዞ :
የሰዉ እይወት ያሳዝናል ሹፌር በሰላም ወጥቶ በሰላም ይግባ
2025-06-06 09:32:17
10
debo.yamlak
Debo Yamlak :
እግዚአብሔር ቴክኖ ሎጂ በሚል ሰበብ በኤልክትሪክ መኪና ሀገራችን ምን ሊገባ እንዳለ ስለሚያውቅ ነው ሰውየው ድኖ ከሆነ መኪናውስ ሀገሬ አይግባ💁
2025-06-06 12:13:54
6
shallom8620
ጣና ዳር ለዳሩ ናበጋ ፎገራ :
RIP ሹፌሩ😱😱😱😭😭
2025-06-06 05:07:06
5
wharegay.tegegn
W/haregay Tegegn :
ሹፌሩ ተርፎ ይሆን
2025-06-07 10:44:55
24
To see more videos from user @tedishufye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About