@enastawsiwo: #አቡነ_አፍጼ_ወአቡነ_ጉባ #ተሰዓቱ_ቅዱሳን #ቅዱሳንና_ተጋድሎአቸው #ቃልኪዳን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #creatorsearchinsights #

እናስታውስዎ
እናስታውስዎ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 June 2025 15:02:20 GMT
107213
22565
669
5409

Music

Download

Comments

yared.tadele.yare
Yared Tadele Yared :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የአቡነ ጽሕማ መካነ መቃብራቸው ካለበት ከትልቅ ተራራ ሥር በእስትፋስ መልክ የሚወጣ ፈዋሽ የሆነ ሙቀት አለ። ከመካነ መቃብራቸው ሥር ውስጥ ለውስጥ ወጥቶ የሚመጣው ሙቀት ያለው እስትፋስ ለአስምና ለቁርጥማት መድኃኒት ነው፡፡ ቃለሕይወትን ያሰማልን❤️🙏
2025-06-05 16:50:18
93
kirub.f3
Kirub F :
አምላከ አቡነ አፍጼ አምላከ አቡነ ጉባ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን
2025-06-05 15:08:05
215
7.revelation
Revelation/አስተርእዮ :
ከዘጠኙ ቅዱሳን አንዱ አቡነ ጉባ በረከታቸው ይደርብን🙏
2025-06-06 11:01:37
46
yoseph.gessese
G@56gh :
በዛውም ግን የምታቀርባቸውን ቅዱሳኖች ገዳማቸው የት እንደሚገኝ ብታሳውቀን መሄድ ለሚፈልግ ሰው ማለት ነው
2025-06-08 17:02:56
13
1993sabamade
@mewded desalegn :
ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
2025-06-06 05:34:36
13
eden_abe
edu ye abe :
አቡነ ጽሕማ ነፍስ ይማሩልኝ ለወለተገብርኤል ከአምላኮ አማልዱልኝ ለኔም ሀጥያተኛ ድረሱልኝ አስታርቁኝ የኔ አባት
2025-06-06 05:57:52
6
user6735699563952666ll
የ ቅዱስ ገብርኤል ልጅ :
አንተ በጣም የመዳንን መንገድ እያሳየኸን ነው እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰
2025-06-06 18:11:47
17
abiyotalemu6
abi :
በረከታቸውይደርቡን🙏
2025-06-05 18:35:00
13
user7602693678473
user yetm (yetnayet) :
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
2025-06-05 18:40:11
6
elihabun
EliYB :
አሜን አምላከ ቅዱሳን ይቅር ይበለን🙏
2025-06-05 18:18:26
6
salem.salem4349
Salem Salem :
በረከታቸው ይደርብን
2025-06-06 09:37:50
8
mesay__13
𝓶𝓮𝓼𝓪𝔂 :
በረከታቸው ይደረብን ገዳማቸው የት ነው?
2025-06-06 07:17:04
7
zeminas1524
ዘሚናስ የጉዞ ማህበር (እመጓ) :
የአቡነ ጽሕማ መካነ መቃብራቸው ካለበት ከትልቅ ተራራ ሥር በእስትፋስ መልክ የሚወጣ ፈዋሽ የሆነ ሙቀት አለ። ከመካነ መቃብራቸው ሥር ውስጥ ለውስጥ ወጥቶ የሚመጣው ሙቀት ያለው እስትፋስ ለአስምና ለቁርጥማት መድኃኒት ነው፡፡ ቃለሕይወትን ያሰማልን❤️🙏
2025-06-05 16:37:22
12
hirut292
Hirut :
አባ ጉባ በረከትዎ ይደርብን!!!
2025-06-07 13:59:28
5
user6737207930012
eden21 :
አምላክ አቡነ ጉባ አምላክ አቡነ አፍጼ በረከታቸው ይደርብን 🥰🥰
2025-06-05 15:19:08
19
mkmoges1
mkmoges1 :
ቤ/ክርስቲያኑ የት የት እንደሚገኙ መረጃውን ብትጨምሩበት ሙሉ ይሆናል
2025-06-06 03:55:52
5
user3739958605712
user3739958605712 :
አሜን አሜን አሜን
2025-08-03 20:50:11
1
fasikaabay20
FASIKA🦋 :
Amen🙏
2025-07-01 05:13:01
1
yeshi_.77
yeshi_.77 :
አሜን🥰🥰🥰
2025-07-15 11:03:12
1
fraz807
fraz ድሬ :
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
2025-07-09 20:11:27
2
wande5716
wande :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
2025-06-25 05:00:16
1
helen.kahsu33
Helen Kahsu :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰
2025-06-28 10:16:55
1
mahinigus12
Mahinigus12 :
amin 🙏🙏🙏
2025-08-31 17:47:20
1
jhonatan1431
jhonathan 👈 :
Amen bereketachew yedereben🙏🙏🙏
2025-07-11 17:28:32
1
amanuelberhanu595
Amanuel Berhanu :
አሜን አሜን አሜን
2025-08-03 12:01:24
2
To see more videos from user @enastawsiwo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About