@yabu170905957728: ደስታቸው የምር ልብ ይነካል#ethiopian_tik_tok🇪🇹 #ertreantiktok🇪🇷 #fyp #viralllllll

user76866038105
user76866038105
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 June 2025 16:51:07 GMT
1065904
66465
1627
15507

Music

Download

Comments

user5393082276913
እቴ አባይ :
እንደነዚህ አይነት እናቶችን እምታግዙ ሰዎች ፈጣሪ በገነት ያኑራችሁ ሌላ ምንም ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤
2025-06-05 17:35:15
1071
ofdicallgeteshi77
ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ ቁ3 :
እኛም እናግዝ አድራሻ እባክሽ
2025-06-05 19:37:42
134
hayle575
hayle :
በእውነት እንደዚህ አይነት ሰዎችን የምትረዱ ሆነ መልዕክቱን የምታደርሱ ሰዎች እንዴት ብትፀልዩ ነው ። ለመስጠትም መመረጥ ነው መልእክት ለማድረስም መመረጥ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያለበሳችሁ እድለኞች በመሆናችሁ በግሌ ደስ ብሎኛል በእድሜ ከጤና ጋር ያቆያችሁ ሁሌም ሰጪ ሁኑ የሰው እጅ አያሳያችሁ
2025-06-06 06:00:04
69
tizeta44
Tizeta ✝️ :
ኡፍ የኔ እናት
2025-06-05 17:02:41
71
senu89786
senu :
የእኔ እናት ደስ ሲሉ፣የእኔ ውድ እህት ተባራኪ፣የሚስጡት ስዎች ፈጣሪይ እጥፍ አርጎ ይስጣቸው🥰🥰🥰
2025-06-06 16:21:28
16
desalegngebremedhin0
desalegngebremedh3 :
ሽህ አመት ኑሩልን አስተማሪወቻችን ናችሁ
2025-06-05 18:04:35
55
tadiwosgirma
tadiwos :
ተባረኪ ሰጪዎቹንም ጨምሮ ይስጣቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
2025-06-26 10:10:43
9
selenate1
enate :
ምን መታደል ነው ግን እንደዚህ የምታደርጉ ሰዎች
2025-07-03 14:17:50
5
yemane.mehari1
Yemane Mehari :
የተቸገን ማብላት ከዚ የበለጠ ደስታ የለም አችን ም እግዛቤሪ ይስጥሽ
2025-06-05 18:10:36
28
redietgelel12
REDIET GELELU ✝️ :
ተክልዬ🥹
2025-06-06 17:55:28
20
neba212324
Neba :
😍😍😍😍 ሰላምሽ ይብዛ
2025-06-05 17:01:50
7
selamoo13
selam,,😉😉 :
እንደው የሰጣችሁ እጆች ምን ላርጋችሁ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን የፈጣሪ በረከትና ጥበቃ አይለያችሁ🥰🥰🥰🥰
2025-06-05 19:11:18
11
user82213380
𝔫𝔞𝔥𝔬𝔪𝔞 ✨✨✨ :
የኔ ፍቅር ውድድ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-06 16:31:06
5
aster.tesema8
አሜን :
ለምድነው እናት ሳይ እንባዬሚመጣው😢😢😢😢😢
2025-07-23 11:54:30
5
yodkaflamed2017
ገዳይም ይሞታል:: :
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞቺ ሰው ናቹህ ግን እነዚህ እናቶቺ የተራቡት በእናንተ ነው😭😭😭
2025-06-05 21:43:03
6
liyat019
mikiyas miku :
ተጋግዘን ቤታቸውን እናድስላቸው እባክሽ አሰባስቢ
2025-06-06 08:41:09
6
user6847408172915
user6847408172915 :
ደካማ እናቶችና አባቶችን ማገዝ ከምንም በላይ ደስይላል ሰጭውንም ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏
2025-06-21 17:58:13
7
b.queen300
rub rub :
የኔ እናት 🥺🥺🥺
2025-06-05 19:11:53
7
bahran1985
ባህራን | BAHRAN :
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጠልን ደስታቸው ያጥግባቹ
2025-06-05 19:35:54
7
hayme.afomiya
Haymi Afomiya &yoyo💟💟💝 :
የኔ የዋህ እናት ደስታቸው ከውነት
2025-06-06 06:52:15
5
teferamekonen
newday :
አጥፍተውኝ?
2025-06-05 17:51:58
10
hayuti2938
➲ሀዩቲ➲ :
እናትለዘላለም ትኑር
2025-08-05 21:33:22
2
haniandu
🦋𝙝𝙖𝙣𝙚𝙩 ❤ 𝙨𝙚𝙫𝙚𝙣🦋 :
እዉይ የኔ ፍልቅልቅ እናት
2025-07-30 14:18:55
2
melonani3
melodi❣ :
Ufff yene enat 🥺❤
2025-06-27 17:39:57
1
To see more videos from user @yabu170905957728, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About