@drmaki3: Everything you need to know about Contraceptives #fyp #healthy #doctor

Dr. Maki 🩺
Dr. Maki 🩺
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 June 2025 18:10:14 GMT
627732
21731
428
4020

Music

Download

Comments

.2129128
@ማርያም ማርያም ማርያም 21♥️29 :
ልጅ ያልወለደች ሴት የትኛውን መድሃኒት ብትወስድ ይመከራል ዶክተር አሁን ቅርብ ጊዜ ነው ሴክስ ማድረግ የጀመርኩት የ 72ፖስትቢል ነው አየተጠቀምኩ ያለሁት ምን ትመክሪኛለሽ please ንገሪኝ
2025-06-06 16:13:35
9
israel_.72
israel tefera :
ጥያቄ አለኝ ዶ/ክ Implant ልጠቀም ፈልጌ ኪሎሽ ከ60 በላይ ስለሆነ አይሰራልሽም አሉኝ ። Is this true?
2025-06-06 05:37:23
7
semu.semira00
semu.semira00 :
እባክሺ ድክተር በሌ ሰንፈተ ወሲቦ አለበት ምን ማድረግ አለብኚ ለሱ ምንም ብየዉ አላዉቅም እርግዝና አይፈጠርም bentsh melshilgn
2025-07-31 13:01:55
0
firehwot40
Firehwot :
በክንድ. ሚቀበረውን. ከወስድኩ ወደ. 10 ወር. ሆነኝ. ግን. ፔሪድ ሚባል. ነገር. የለም በስም. ነው. ዶክተርዬ. ብታስረጂኝ. አመስግናለሁ።
2025-06-06 09:22:39
18
helenbelay123
user5727315666673 :
እኔ የሶስት አመቱን ክንድላይ እሚደረገውን ነው ያረኩት ካስቀበርኩ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ግን የወር አበባ በጣም ነው እሚፈሰኝ ለብዙ ቀናት እረ እስከወርም ይቆያል ለዚህ እስኪ እምትሰጭኝ መፍት ካለሽ....
2025-07-03 19:14:18
3
burticantesfaye
ቡርቴ የላስታ ልጅ😍 :
ለምታጠባ እናት ምን ብትወድ ይመረጣል እባክሽ ሲሪልን
2025-06-06 12:38:56
20
tenshububu16
user7224631637520 :
ሰላም ዶክተር, ከወለድኩ 8 ወር ሆኖኛል ምንም አይነት መከላከያ አልወሰድኩም ግን ፔሬድ አስካሁን የለም:: መፍትሄ ካለሽ please🙏🙏🙏
2025-06-09 09:15:33
4
bamab536
Bam Tesfaye :
This is so helpful Doc Thank you 😊
2025-06-06 04:53:50
36
user1900490941798
@Wantiya💓 :
የ3 አመት ወስጀ ለ2 ወር ፐረድ አስቸግሮኝ ነበር ፣ግን አውን ለ3 ወር ፐረድ አልመጣም ። እናም አውን ግንኙነት የለኝም ። አውን ላውጣ ወይስ ልተው🤔🤔
2025-06-05 23:43:23
7
marryget2
@Haymi.Haymi :
ዲፖ ከተወሰደ በኋላ ቾይስ ቢወሰድ ቶሎ የማርገዝ እድል አለዉ ወይስ ዶክተር እባክሽ መልሺልኝ
2025-06-06 09:37:31
1
burte8728
Burte :
ማዲያት እንዴት እናጥፋ
2025-08-31 16:55:42
0
user5569430276188
ውዴ ዘ ማርያም :
ለምታጠባ እናት ስሪልን በናትሽ
2025-06-06 14:07:15
5
user9526824077724
user9526824077724 :
what about iplan for lactating mom
2025-06-06 16:50:18
3
tsion.ayele007
Tsion Ayele :
በጣም ጎበዝ የኔ ቆጆ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ
2025-06-30 07:28:56
1
abreham1265
abraham :
የት ነው ምሰሪው ወይ አድርሻ ወይ ስልክ
2025-07-08 11:04:11
0
user62484180805612
ባለ ከዘራው :
ስልክሽ የለም
2025-07-17 07:47:02
0
user2813830943868
Eyerusalem @@❤&& :
ሰላም እኔ በክንድ ያለው ነው የ 3ዓመት ግን ቤሬድ አላይም አያመጣም ማለት ነው
2025-07-08 17:27:03
0
afo.amen
amen :
ከወለድኩ 3 ወር ሆኖኛል የወር አበባዬ ሳይመጣ እንዴት ነው መከላከያ መጠቀም የምችለው????
2025-07-10 19:47:25
0
haftu.hailu7
Haftu Hailu :
የ28 ቀኖች የሚሰጠው የርግዝና ታብሌት ወይም ቸዩዝ ለአራስ ችግር አለው ነው ያልሹ? እስኪ በደንብ አብራሩ ደኩተር
2025-07-24 18:24:47
1
amu0770
yemame :
የ3ወር መርፌ ቤሬድ ያዘባል እንዴ 😭
2025-07-28 11:18:06
0
selinayemariam1
Ⓢⓔሊⓝⓐ🌸 :
ከማህፀን ዉጪ ያለ እርግዝና ቢፈጠር ምን እንሆናለን
2025-06-21 05:51:53
0
user7049609299378
mame :
ቬጋ በወንድ ልጅ ላይ ምን አይነት ችግር አለው ጉዳቱስ ምንድን ነው ዶክተር
2025-07-23 21:13:49
0
sisay.tesfaye52
SISAY TESFAYE :
ሰላምዶክተር የመርፌ የወሊድመከላከያ ክብደትይጨምራል ሌላጉዳትስየለውም?
2025-07-29 10:57:16
0
mahder414
mahder tesfaye :
ዶክተር የሚዋጠው ማዲያት ያመጣል ? የትኛውን ብጠቀም ይሻል ግራ ተጋብቼ ነው
2025-06-06 08:00:34
1
emaermi5
Ema Ermi :
ሰባ ሁለት ስዓት ክን ከ እርግዥን ቦሃላኖ minwosido megemeryano
2025-07-25 17:33:09
0
To see more videos from user @drmaki3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About