@kingmubahogan: Patriotism#fouryou #bebestiktoks #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚ #ethiomusic #fyp#ethiomusic #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #ertriantiktok🇪🇷❤️ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #habeshatiktok #ሀበሻ #creatorsearchinsights
👑King muba 👍👍👍
Region: ET
Friday 06 June 2025 09:40:06 GMT
Music
Download
Comments
Gemoraw :
❤❤❤❤❤ አቤት በሃሳብ ነዳኸኝ እዚህ ቦታ ላይ አሳሆርታ የሚባል ብሄር አለ በጣም ቆንጆ ከብት አርቢዎች ናቸው ሻይ አፈላላቸው በጣም ለየት ያለና ቃናው ከሩቅ ነው ሚጠራው ኡኡኡኡፍፍፍፍ King
2025-06-06 13:39:37
5
netsa :
ኢትዮጵያ ከፈረሰች በኋላ በስደት ስትመጡ የምትኖሩበት ቦታ ነው።
2025-06-06 09:46:46
2
Get@sol :
ጊንዳዕ ለጥቂት ግዜ ነበርን አነስተኛ የገጠር መንደር ናት በ1980 ዓ/ም
2025-06-07 19:41:45
3
user2556730953034 Tomas kerba :
ልጅነቴን አስታወሰኝ አሥመራ ሙዝ ወደ ሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች የተሰራጨው ከዚህ ሥፍራ ነበር (አሁን ይኖር ይሁን ?)😂😂😂😂😂😂
2025-06-09 07:53:11
1
Beka🥰 :
የማቃት ያቃታል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-11 17:54:30
1
Fabrigas 4 Arsenal :
አይ ምፅዋ ❤
2025-06-07 04:44:13
1
kuraallzbest ye sanjaw blood :
wow yamerale
2025-06-24 13:40:22
1
sele12351 :
ከረን
2025-06-06 16:03:32
1
Dagem :
🥰
2025-07-16 18:57:02
1
Dagem :
🥰
2025-06-29 08:27:33
1
user9273250343062 :
🥰
2025-06-16 19:55:08
1
user9273250343062 :
🥰
2025-06-15 01:24:58
1
abu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-06 19:55:37
1
አርሂቡ :
🥺🥺🥺🥺
2025-06-06 11:24:30
1
Mesfen Alemyeu :
swa tela waw
2025-07-09 12:56:43
1
userኢትዮጲያ ትቅደም :
ጊንዳ ምፅዋ በጠላት ዕጅ ከወደቀች በሗሏ የሁለተኛ አቢዮታዊ ሰራዊት ማዘዣ ጣቢያ ሆኗ ነበረች ሜጀር ጀነራል ሁሴን አህመድ መቀመጫቸዉ አሰመራ ቢሆንም አብዛኛግዜአቸዉን የሚያሳልፏት ማዛዣ ጣቢያ አካባቢ ነበር
2025-06-07 08:22:51
2
kirub :
Fetari amlak Ethiopia leshih ametat yetefetenechebeten torenet leandena lemecheresha gize assarefat
2025-06-06 18:14:44
2
@ .B .m.w.s :
ከዚች ከተማ ግራ አና ቀኝ ባሉ ተራሮች ላይ ተሰቅዬ ቁልቁል አያት ነበር ማኣኣኣዶ ላይ ደንጎሎን በሩቅ አያማተርኩ ከ ነ 2002 1347 የነበረ ውግያ አልረሳውም 1982 የምፅዋን መንገድ ለማስከፈት
2025-06-08 07:50:34
1
beha :
አልጌና የመስዋትነት መንደር እስኪ አልጌናን ለትውስታ ጀባ በለን
2025-06-06 16:30:25
2
jacob 🇪🇹 🇮🇱 :
ከእናንተ ብዙ ተምረሬያለው ሀገርን በዘር በብሔር መከፋፈል ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል። እናንተ የታደላችሁ ናችሁ ለአንድ ታላቋ ኢትዮጵያ ነው የተዋደቃችሁት🇪🇹🙏
2025-06-29 08:30:42
1
user1698434265503 :
ባለጌ አፉ ልቅ ስለሆነ
መልስ አንሰጥም
ዳዬ ውድ ትዝታችን
2025-06-06 17:27:59
2
user1698434265503 :
ቆይ አንተ ሰው ሐሳብህ ምን ይሆን
ያሰራዊት የኤርትራ ካርታ በደሙ የተሳለ እኮ ነው
2025-06-06 09:51:08
5
@161820 :
ከየካቲት 2 እሰከ 12 እዜቦታ የነበረ መስዋዕትነት አይነገር በ1982 የ18ተራራ 4ቱ ብርጌዶች ዋ
2025-06-07 13:30:15
5
beha :
ብ/ጄነራል ተሾመ ተሰማ ትዝ ይሉናል😭😭
2025-06-06 14:07:39
5
melaku workie :
አንድ አመት የኮሚሣርያት ሃላፊ ሆኜ ሠርቻለሁ በጣም የምወዳት ከተማ የአደይ ማርያና አሮስቶ የደናዳይ ብርቱካን አይረሳኝም
2025-06-06 11:40:14
4
ተሥፋይ ታከለ ዝቢሔረ ኢትዮጲያ :
የኖርኩበት ነፋሻማ ከተማ በተራሮች ሥር ያለች የብርቶካን መንደር
2025-06-06 13:42:36
4
Yimer :
ከደቡብ ጎንደር ከጉና ወደዚች ቦታ ነበር ሌላ ውጊያ የገጠመን ነብሮ 15ኛክ/ጦር።
2025-06-06 17:38:44
4
tamirat chisu new tiktok :
ጥሩ ነው ትዝታው ልትቀላቀሉ ነው መሰለኝ እኔ ምኞቴ ኢትዮጵያ ና ኤርትራ ብቀላቀሉ አለም ህዝብ ይወደናል ያከብረን ነበር እንፈራም ነበር መብራት ከአባይ ግድብ ጭነታችን ከአሰብ
2025-06-17 13:51:07
3
mombasa :
አታስለቅሰኝ እባክህ ትዝታዬን
2025-06-20 13:09:11
3
zed :
የ29ኛ ዘ ደረስ ብርጌድ የነበራችሁ ይህን ቦታ እንደት ነውየምታስታውሱት በትዝታ ወደኋላ
2025-06-11 12:49:25
3
kirub :
እኔ ያኔ በጣም ትንሽ ልጅ ነበርኩ ግን በቃ በታሪክ ብዙ ወታደር ዘመዶቼ ወገኖቼ የተሰዉበት ቦታ ስለሆነ በቃ ሆድ ይብሰኛል አይ ያልታደለች ሀገር
2025-06-29 10:44:31
3
moges046 :
ምርጥ ትዝታ ቀሥቃሽ ነሕ ደንጎሎ ፤ታህታይ ደንጎሎ
2025-06-07 19:28:00
3
fissehaabera :
እናቃታለን ኢትዮጵያችን መቼም አትፈርስም!!
2025-06-07 18:54:59
3
Mossisa@Oro :
ጥሩ ነው አሳየን እንሄዳለን አንቀርም !!
2025-06-09 13:32:04
2
user7069382308381 :
ባለጊ ኢትዮጵያ አትፈርስም ምንም ቢሆን በሆዳም ጀነራሎች ሻጥር ቢሰራም ዛሬም ኤርትራ የእኛ አካል ናት ደግ የኤርትራ ህዝብ ነው
2025-06-07 12:39:12
2
Girma Eshetu :
ተመላለስንባት በማህሚዶ ሸኢብ አድርገን ጋህተላይ ስንደርስ ወደ ግራ እጥፍ እንዳልን ወደ ምፅዋ ስንጓዝ የምናገኛት ከተማ ናት።
2025-06-07 06:49:33
2
Seifu Biru :
ጊንዳዕ የሚመቸኝ አየር ከተማ ስመጣ የመዳም ቤት መዝናኛዬ ብርቱካን መግመጫዬ ነበር 112 ነበርኩ
2025-06-08 09:47:16
2
የዳማ ከሴ አበባ :
WoW አመመኝ ።ደጎሎ ጊንዳ ማህበሪት ።ምፅዋ መሰሠር ብዙታሪክ አለኝ በለስ የበላሁበት
2025-06-28 16:46:49
2
Dagem :
ቀሪ ክፍላችን ደንጎሎ ነበር
2025-06-14 03:16:42
2
Tarekegn :
አለን የዶሮ ቅልጥም ከሞርታርና ላውንቸር ጋር አጣጥሜበታለሁ
2025-06-08 17:12:40
2
zewdu smegn :
አለሁ ብዙ ያዬሁባት ጊንዳ ደንጎሎ ጋተላይ ዶጋሊ አባሻዉል ምፅዋ አይረሴናቸዉ
2025-07-09 17:38:47
2
nati :
ገዛችን
2025-06-06 21:18:22
2
Fraole Waqayou :
ምን አለፋችሁ ኤሪትሪያ የኢትዮጵያ አንዱ ክልል መሆኗን በቅርብ ጊዜ ታረጋግጣለህ ወንድሜ ኢትዮጵያ አትፈርስም አንተህ ትፈርሳለህ እንጅ ራብተኛ።
2025-06-06 11:04:13
2
Dagem :
2025-07-14 16:23:00
2
user8120922571196 :
ያመኛል ማስታወስ አልፈልግም🥰
2025-07-31 21:05:53
2
Medhen Hilu :
ፖሊስ ቢሮስ
2025-07-29 20:45:54
1
ሮዮማኤል :
የደም መሬት
ግን ብርትኳኗና የልብስ ኳንትሮባንዷ አይረሳኝም
2025-07-17 09:11:09
1
fikadu12_12 :
አታንሱት ማምዬዶ አባታችን ብ/ጄ ተመሰገን ገመቹን አተን የተመለሰንበት መንገድ እነ ምፁዋ ደጋል ታይታዬ ዴንጎሎ ላዬላዬዴንጎሎ ጊንዳ መንገዳች 102ኛ አየር ወለድ ።
2025-08-23 14:32:09
1
. :
በቀጡን አረሳውም በስማም ድሬን ትመስለኛለች ቢራ ሁለት ሳጥን ብትጠጣ አትሰክርም ምርጥ ትንሽዬ ከተማ ሁሉም ሚገኝባት
2025-06-06 11:37:53
1
the great 1431 :
1982 የፈጋሁባት ከተማ
2025-06-06 12:21:30
1
nagash alamu :
awqewalehu min waga alew
2025-06-06 13:16:21
1
migusta :
ብርቱካኑስ
2025-06-06 13:25:01
1
tuhamuhammed7 :
ማሻላህ የሙስሊሞች ሀገር
2025-06-06 19:02:04
1
To see more videos from user @kingmubahogan, please go to the Tikwm
homepage.