@teslomi: #Love #jegol #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #human #humanity #duet #amharatiktok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #Ethiopian #c #d

tesfaye_የሀረርጌው🍋🍋🍋
tesfaye_የሀረርጌው🍋🍋🍋
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 06 June 2025 13:13:49 GMT
288139
29753
3124
16431

Music

Download

Comments

mazajembere
ሜዝ የ ተክልዬ⚡ :
ለልጆቼ ስትል እድሜ ስጠኝ አምላኬ😭😭😭
2025-06-06 17:43:37
481
zinet.ahmed.510
zinet ወረባቦ☪️ :
ግን ለምን አስክሪን በሞተበት አይቀበርም? ለአስክሪን የሚዋጣው ለልጂቱ ቢሆን
2025-06-06 14:05:24
374
hayat439
it,s me 🍏 :
አይ ስደት ምናለ ለአንድ ልጇ ሲል አላህ ቢያተርፋት ምን ይሳነው ነበር😭
2025-06-06 13:46:49
93
user8058440511975
ማር ሲላስ የኔ :
ግን ጓደኞቹዋ አባትዋን ሊያቁ ይችላሉ አድራሻ ስለ አባቱዋ ሳይገኝ ወደ ሀገር ቤት እዳትወስዱዋት እባካቹ
2025-06-07 02:38:27
62
fabl0313_
fabl0313_ :
እናት በአደጋ ያውም አባቷን ማታቅ አያቶች የሌላት 💔💔😭😭 በዚህ እድሜዋ አምላኬ ሆይ እቅፍ ድግፍ አርገህ አሳድጋት። እድግ በይ የእኔ አበባ
2025-06-08 14:17:48
34
mercysol6
mercy # King's daughter💃💃 :
እንደኔ ለመፅፍ ቃል ያጠረው 😭😭😭😭
2025-06-13 05:15:59
29
vvwwwwwww00
ወዲ ራያ :
እኔ ላሳድጋት ሴት ልጅ አለችኝ እኔ አሳድጋታለው ከልጄጋር ስጡኝ በማርያም🙏
2025-06-06 20:51:02
65
tetetete7197
ፀሐይ :
😭😭😭😭😭😭ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ጠብቀን
2025-06-06 15:00:17
25
rozahdhilzu
Addis Dimesu :
😂😂😂😂😂😂😂ፈጣሪ ነብሧን በአፀደ ገነት ይኑረው ለህፃኗም ፈጣሪ ይረዳት መፅናናትንም ይሥጣት
2025-06-06 20:11:24
8
tt13840
tt :
አስከሬኑ ከዚህ መጣ አልመጣ ምን ጥቅም አለው እናት አባቶቿ ቢኖሩ ጥሩ እንደሃሳብ ብሩ ተሰብስቦ ለህፃኗ ማሳደጊያ ቢሆን ይሻላል
2025-06-07 08:15:26
45
user703976134151
ጭሷ አመለ ቢሷ :
ፈጣሪዬ ልለምንህ ለልጄ ስትል እድሜና ጤና ስጠኝ ለልጄ ስትል አትግደለኝ አደራ
2025-06-07 09:14:15
8
emu.122276
Emu :
አስክሬኑን እዛዉ ቅበሩት ብሩን ለልጅቷ ማደጊያ አሰባስብላት
2025-06-07 09:48:32
28
nate25fe
Nate Dogg :
ገንዘቡ ለልጅቷ ይሰጣት እናቷም እዛው በክብር ትቀበር
2025-06-07 21:22:08
16
yema600
ናፋቂዋ🍂🏝 :
እመብርሀን ተስፋ ትሁንሽ 😭😭😭
2025-06-06 14:03:54
23
userbkzv92vbwx
userbkzv92vbwx :
የምታወራውን ለመስማት ሙዚቃውን ብታቆምስ
2025-06-07 22:06:49
6
senaye467
መልካም ወጣት ደማስቆ2018Dinkneshኢየሱስ :
ኢትዮጵያ ቢሆን አሳድጋት ነበር ከልጄ ጋር 🥹🥹🥹🥹
2025-06-07 02:04:47
17
wwweing
Ayesha Hussein :
ሀና እባክሽ ከማታቀው ሰው ይልቅ አንቺየምታውቂያት አሳድግያት ከእግዚያብሄር ታገኚዋለሽ አንቺጋር የመጣችው በምክንያት ነው
2025-06-08 19:30:31
8
user87128631717
እናቴ እመቤቴ :
ፈጣሪ በሞገሱ ጠብቆ ያሳድግሽ🙏💔 ለእናትሽም ነፍስ ይማርልን🤲🥲🥺🖤
2025-06-06 14:27:09
13
sdtigaynat.nafik
ህይወት በፍርቃ :
ልጆቹ ነፍስ እስከሚቁ ከነሱ አትነጥለኝ ፀሎቴ ነው ጌታይ ሆይ😢😢😢
2025-06-07 01:25:29
5
tegist211
tg ጎንደር :
ሀገር ቤት ከደረሰች እኔ አሳድጋታለው በእግዚአብሔር ስም
2025-06-06 21:10:56
8
beyene212327
የሚጠብቀኝ አይተኛም ፡፡ :
ነፍስ ይማር ልጅቷንም እግዚአብሔር ያሳድጋት
2025-06-06 17:27:17
7
adidot12
adidot❤️❤️ :
አይ የኔ ቆንጆ እደው ምን ልበለ? ፈጣሪ በፍቅር በሞገሱ ተብቆ ያሳድግሽ አወይ እናትሽ ግን አሳዘነችኝ
2025-06-06 13:52:06
7
hayatikadir1
sa'aada :
Yaa rabbi kiyya maluma nuu argsita atti uffff😭😭😭😭😭
2025-06-06 15:04:10
5
myfano44gq
አማራ ነው ደሜ💚💛❣️🔐 :
አይ ሰው ከቱ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
2025-06-06 14:14:32
5
takemeback692
Hawitea🐒 :
Wayne😭
2025-06-06 13:33:48
5
To see more videos from user @teslomi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About