@abrish6565: #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #መዝሙር #21ሚዲያ #orthodox #ethiopian_tik_tok #creatorsearchinsights #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #fyp #21media #lyrics_songs #tik_tok #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #ሐዋርያዊ_መልሶች @21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ @ዘማርያም ዘለቀ @🦋Hamelmal 2119 @Henok Haile @Abrelo HD @Creator.Search.Insight
Orthodox Media /ኦርቶዶክስ ሚዲያ
Region: ET
Saturday 07 June 2025 04:13:21 GMT
Music
Download
Comments
Ageriy :
እኔግን ተሎ ሚዲያ ላለማውጣት መሞከር ሀይማኖቷን በደንብ ማወቅ ይቀድማል መሰረት የለለው ቤት እንዳትሆን ብየ ነው
2025-06-07 07:32:35
489
endale :
በቤቱ ያፅናሽ
2025-06-07 12:09:18
233
Asenakech Birhanu :
አንደበትሽን ትክክለኛ ቦታ እያመሰገነ ነው በቤቱ ያፅናሽ
2025-06-08 10:34:23
14
merryyirga :
ብንፀድቅም ባፀድቅም እኳን ክርስቲያን ሆንን እመቤቴን🥰🥰🥰🥰
2025-06-09 13:45:55
6
Girum nati :
ጥሩ ነው ግን እባካችሁ ቀድማ ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮ በደንብ እንድታውቅ አድርጎት ከፊታችን እንዳየናቸው ታይታ እንዳትጠፋብን አደራ።
2025-06-07 10:52:20
135
mikiya(ሚኪያ) :
ማመስገንሽ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን በደንብ የኦርቶዶክስን አስተምሮትን አስተምሯት
2025-06-07 15:09:08
66
Hafi 💊1983♎ :
ኧረ ድምጿ ስሰማው እንዴት እንደነዘረኝ!👌
2025-06-07 19:39:20
12
እፎይ አነቃኝ :
ይቺ ልጅ የዘርፌ እጣ እንዳይደርሳት ከመቼው ዘማሪ ሆነች ወይ ዘንድሮ
2025-06-09 12:28:33
5
KUSANOV :
በቤቱ ያፅናሸ
2025-06-07 06:17:48
96
wendaye ye lakew :
በርቺ በቤቱ ያፅናሽ 🥰🥰
2025-06-07 14:54:15
11
Zeki Jak :
ብዞዎቻችሁ ጅማሪያችሁ ቆንጆ ነው ብዙዎቹ ያጨበጭቡላችሗል ይከተሏችሗል ሀብት እና ዝና ሲመጣ ደሞ መልሳችሁ የትውልድ መጥፊያ ናችሁ ተረጋጉ ሰዎች ለራሳቸው ገንዘብ መስሪያ ሊጠቀሙባችሁ ሲያስቡ እራሳችሁን ደብቁ ከድንግል ልጅ ጋ ብቻ ሁኑ
2025-06-07 18:08:24
10
Marichoy :
ወይኔ ድምጿ በቤቱ ያፅናሽ
2025-06-07 16:04:57
5
27ቱ_ቀራንዮ_መድሃኔዓለም✝️ :
እንኳንም በደህና መጣሽልን 🙏🙏🙏
2025-06-07 13:06:27
7
Dagime Gebremaryam :
ያሳድግሽ በቤቱ ያቆይሽ
2025-06-08 08:17:55
15
ቤዛ :
እንኳን ከዘፈን ታደገሽ እህቴ🥰🥰🥰
2025-06-08 10:42:32
7
ዓቢይ ዜማ :
በጣም የሚያስደነግጥ ድምፅ ነው ያለሽ 🤔🤔
2025-06-07 17:21:46
9
user910645863774 :
ተባረኪ በዚህ ቀጥዬ
2025-06-07 08:20:43
25
Lebbyy🎀 :
ሻሽ ብታስር የበለጠ ደስ ይላል በቤቱ ያፅናሽ 🥰🥰
2025-06-07 08:24:18
14
user8248192476224 :
ፊጣሪ ይባርክሸ
2025-06-07 18:44:51
5
Mak Grapic :
በጣም የሚያስደነግጥ ድምፅ ነው ያለሽ 🤔🤔
2025-06-07 11:38:41
10
yawkal :
በማርያም በወላዲት አምላክ ከዘማሪት ፋንቱ ጋር አገናኜት ድምፅ ይመሳሰላል
2025-06-07 19:03:03
7
helu21 :
yene konjo bebtu yatsnash des yemele demts alesh zemarye melaket yasemalen 🥰🥰🥰
2025-06-08 07:45:01
5
Netsa Abebe595 :
በቤቱ ያፅናሸ ማሬ🥰🥰🥰🥰
2025-06-18 18:47:37
3
መስኪ የጎንደሯ :
በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏
2025-06-08 07:16:16
3
To see more videos from user @abrish6565, please go to the Tikwm
homepage.