@baladeraw: ቤቴ ፈርሶብኝ አራት ልጆቼን ይዤ ጎዳና ወጣው አባትነት ❤️ #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ #kindness #gift #surprise #አባት #father

Baladeraw
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 June 2025 09:02:40 GMT
3584501
206212
5993
63126

Music

Download

Comments

mekdi1219
maki❤ :
ይቺ ሀገር ግን ወዴት እየሄደች ነው 😭😭😭
2025-06-08 12:53:18
1771
nuge.official5
ⓙⓐⓜⓔⓢ💪 :
የ 200 መቶ ብር challenge ይጀመር የምትሉ ጋይስplease
2025-06-16 19:24:49
1314
mikom251
. 𝓶𝓲𝓴𝓲 𝓫𝓮𝓵𝓭𝓮😎 :
ደግነት ይከፍልካል bro ይመችክ 🙏
2025-06-08 09:22:31
1030
dawit_evad
Dawit Yaregal :
አንተ ለሰጠኸው እኔ እምረካው ነገርስ እናመሠግናለን።
2025-06-08 10:36:04
789
leul_minallu
🥀𝐋𝐞𝐮𝐥 𝐌𝐢𝐧𝐚𝐥𝐥𝐮🥀 :
🙏ስንቱን ቤተሰብ ያለቤት:ያለስራ በተኑት🙏 ለበጎ ነው ያሉት ነገር አፅናንቶኛል።
2025-06-08 09:11:27
352
tsadu19
Tsadkan :
ታድልህ እኮ እዴት አደምቀናብ እማምላክን እማምላክ በሰፊው ቀሚሷ እሷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ
2025-06-08 12:30:05
243
donatkibret
donat kibret :
እኔ አንተን የምሙርቅበት ቃላት የለኝም🥰🥰🥰
2025-06-08 10:05:23
198
sena56339
sena :
የነሱ ደስታ ህይወትህን ያስደስትሐል እድሜህን ያርዝመዉ
2025-06-08 11:04:36
238
birukeasires9gmai
[email protected] :
ወንድሜ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይጨምርልህ ጤናህን ያድልህ
2025-06-08 12:35:52
259
negashkebede3
abush :
ሰውን አትንቅም እንደዚህ ድህችን እንደምታከብር መድኃኒዓለም ክርስቶስ ያክብርህ በመንግስቱ ያስብህ
2025-06-08 17:33:15
102
castro1755
PIPO :
I respect you ከፈጣሪ ነው ምታገኘው 🥰🥰🥰
2025-06-08 09:47:20
102
selafiker1
Sela Fiker(Medi Last) :
ባለአደራው ፈጣሪ ከጉንህ ይጠብቅህ። የምትሰጠው አትጣ።
2025-06-08 09:46:30
59
addislisanwork
addislisanwork :
አይ አንተ ልጅ ተባረክ
2025-06-08 09:28:54
56
sol321607
Sol :
ባላደራው ተባረክ ወንድሜ አንተን የመሰሉ ደጋጎች ያብዛልን ፡፡
2025-06-08 14:16:38
64
negedegugssa
negedegugssa :
በረከት ቤትህ ይግባ ዘርክ ይባረክ
2025-06-08 11:01:57
44
user6103019635223
Mesekele Fikadu :
ምርቃቱ ጠብ አይበልብህ።
2025-07-18 13:28:25
76
atnatiyos125
AB :
የደሀ አባት ነህና መድሀኒአለም እድሜህን ዘለግ ያርገው ወንድማለም
2025-06-08 14:42:21
33
deltata1020
ريـ๋͜ـحـ๋͜ـآنـ๋͜ـة𐇣⸙ :
የኢትዮጵያ መንግስት ግፍ እኮ....😔
2025-06-08 09:11:21
33
user9022425248775
Sara alemu :
አንተን የፈጠረአምላክ ይባረክ እንባ አባሽነህ ክብራችን ነህ
2025-06-08 09:40:13
56
eyerusjr
EYrus :
ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ባላደራው🥺🥺🥺
2025-07-24 09:38:24
9
bahirdar64
melon :
እኔ ምን እደምል አላውቅም እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ አንተን የወለደች ማህጸን ትባረክ ትለምልም
2025-06-08 10:27:14
41
nugussiee
💫Arif Arif💥 :
ለሰጠ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጠው
2025-08-07 15:13:15
40
elaboom6
❄️💥ELABOOM 💣 :
ባላደራው ይመቸኛል የምትሉ
2025-07-23 07:20:57
5
wentasew2gmail.co
[email protected] :
ባለ አደራው እግዚአብሔር ጤናና ረጅም ዕድም ይስጥህ ዘርህን ያብዛው 🥰🥰🥰🥰👍👍👍
2025-06-08 14:52:48
49
alemnesh141
alemnesh141 :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባላደራው🤲
2025-06-08 10:48:29
26
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About