@greenlandflowers: THE BEST FLOWERS SHOP IN ADDIS ABABA 💯 #_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ##ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #flowershopinaddisababa #SHIMGELENA #habeshatiktok #SHIMGELENA #creatorsearchinsights #shimgelena #newbornphotography #ETHIOPIAN_TIK_TOK #lovestory #flowershopinaddisababa #flowershopinaddisababa #SHIMGELENA #SHIMGELENA #SHIMGELENA

Greenland_flowers
Greenland_flowers
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 June 2025 12:10:58 GMT
617140
11803
1003
3358

Music

Download

Comments

me23si
መሲ ሐ ደ ራ :
ገና ሳየው የተሰማኝ ስሜት ምን ማለት ነው አረ ረጋ በሉ ስንት የተቸገር ሰው ባለቤት ሀገር
2025-06-10 16:32:19
360
addia498
addia :
ምንድነው የባለሥልጣን ቀብር አስፈፃሚ መምሰል
2025-06-27 16:56:36
247
user1307526870459
Heaven alemseged(ጓል ተስፋይ) :
ምንም ደስ አይልም
2025-06-10 17:19:33
193
heawan721
B A :
ቆይ እነሱ ሌላ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንደ የሚኖሩት 🤔🤔
2025-06-11 06:39:12
115
tejetu.abeku5
Tejetu Abeku :
እደኔ አስክሬን ሚሸኝ የመሰለዉ አለ
2025-06-12 13:24:36
142
hanna.bakala
ኡም❤ሪናድ ❤❤ :
ምነው የተራቡትን ብትረዱ ጉራ ብቻ🤔🤔
2025-07-17 08:28:35
7
abebaw.alem2
Abebaw Alem "12,21" :
እረ ወዴት እየሄድን ጋብቻን በጣም ሰቀልነው በኋላ ለማውረድ እንዳንቸገር በተለይ ...!?
2025-06-29 11:24:36
5
user1440375920204
user1440375920204 :
ሳትሰራ ሰርቀህ ብር ካገኘህ እንዲህ ኘው የምትበትነው
2025-07-17 12:07:40
6
etif085
Etif Love :
እኔ የሚገርመኝ የማን ባህል ነው ግን??ተው የኛን ባህል አይመጥንም።
2025-06-10 13:51:18
63
genet1211
ያልተኖረ ልጅነት😥 :
አስክሬኑ የቱጋ ነው😎
2025-06-28 10:21:11
5
mekeniyatwi
reason :
ሽምግልና ተበላሸች
2025-07-16 14:39:36
6
aberash.tesfay
Abersh Tesfaye :
እኔማ እሬሳ እየጠበኩ ነበር ከሃላ
2025-07-20 14:32:12
5
emebetabebe11
emebetabebe11 :
አረ ሰዎች ለሽምግልና ይሄን ያክል አበባ ከቆሻሻ ለሚጣል ነገር ለተራቡት ብናበላ እንፀድቃለን
2025-06-12 12:38:06
25
darena087
darena :
ስንት ድሀ ባለበት ሀገር እንደዚህ ማካበድ ምንድ ነው ፈጣሪ አትፈሩም አበባ ስለ በዛ ፍቅር አይሆንም
2025-06-10 16:56:01
69
abdu4128
Abdu40 :
የሰው ልጅ በአግባቡ ለፍቶ ያመጣዉን ገንዘብ ለታይታ ሜዳ ላይ አይበተንም። ምክንያቱም እንደዚህ እዩኝ እዩኝ የሚሉ ሰዎች እሩቅ ሳይሄዱ በዙሪያቸው ብዙ የተቸገረ ቤተሰብ አላቸው
2025-07-16 08:15:25
16
hiwot_hiwi4
hiwot :
እኔደግሞ የሚገርሙኝ እንደበጉ እየተጎተቱየሚሕዱት ብዛታቸው ስንት እራብተኛ በሞላበት ሀገር የአበባ ጋጋታ
2025-06-27 09:24:00
6
amha.manager
amha (manager :
አያምርም ባህላችን አይደለም ።ሽምግልና የሚባለው የተጣላ ሰው ማስታረቅ ማለት ነው
2025-07-17 08:36:24
14
user2631517198634
Abebech :
😁😁🤣🤣🤣 ጥርስ እኮ ሞኝ ነው ይስቃል🧐🧐
2025-07-17 06:48:52
9
fantishbaltina
ፋንትሽ ባልትና :
ጉራ ትዳር አይሆንም
2025-06-10 19:25:47
34
user8545559321631
kiros kebede :
ነገሩ አሳፋሪም ነው በዘፈን ታጀበንጂ የሆነ የሚያስፈራ ነገርም ይመስላል ብቻ ከባህላችን ውጭ የሆነ ነገር ነው
2025-06-10 19:46:26
7
senifashion4
Seni fashion :
በጣም ነው ያፈቀራት እንዴ
2025-06-11 14:57:14
5
konjit_catering
konjit :
የሰው ልጅ የሚበላው አጥቷል ለሚረግፍ ለሚጠወልግ ሚስትዪዋ ቀቅላ አትበላው ነገር አረ ህዝባችን ወዴት እየሄደ ነው
2025-06-10 12:32:53
14
01tiktok.com01
My :
ማንም የለፋበት ገንዘብ እንደዚህ አይዘራም 😞😞😞
2025-06-11 09:56:55
5
2015wisdom
Real one :
ሰው በገዛ ገንዘቡ እንደፈለጋ ማድረግ ይችላል ሰው እስካልነካ ድረስ ሲቀጠል የደስታው ቀን ነው ለተቸገረ ይርዳ አይርዳ እምናውቀው ነገር የለም
2025-06-10 17:10:32
7
yeshiabatesena8
yeshi abate sena :
በጣም ያምራል በረከቱ ይድረሰን🥰🥰🥰
2025-06-15 02:59:01
8
To see more videos from user @greenlandflowers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About