@wasumohammed: 15 ዓመታትን በፕሬዝደንቱ እናት ቤት ያገለገለችው ኢትዮጵያዊት ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ለኢትዮጵያውያን ያላቸው ክብር!🇦🇪🇪🇹 ሰናይት እንዲህ ትላለች፦ "ለእኛ ኢትዮጵያውያን ያለው ክብር በስመአም እንዴት ደስ ይላል!" ከዓለም እጅግ ሩሩህና ተፅእኖ ፈጣሪ ከሆኑት መሪዎች አንዱ ከሆኑት ከኢምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ ጋር ፎቶ የተነሳች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት ነች። ሰናይት እንደምትለው፣ እሷ የፕሬዝዳንቱ እናት (ማማ) ቤት ውስጥ ትሰራለች። ሼኩ እናታቸውን ለመጠየቅ ለዒድ ሲመጡ፣ ፎቶ እንድትነሳ ስትጠይቀው "ኢትዮጵያዊት ነሽ?" አለኝ። እሷም "አዎ" ስትል መለሰችለት። እሳቸውም "እሺ፣ ለዶክተር አብይ አድርሺለት" ብሎ ፈገግ እያሉ አብረዋት ፎቶ ተነሱ። ሰናይትም "ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር እንዲሁም ለእኛ ኢትዮጵያውያን ያላቸው ክብር በስመአም እንዴት ደስ ይላል" ብላለች። ሰናይት የሼኩ እናት ቤት ውስጥ ለ15 ዓመታት ያህል እንዳገለገለችም ተናግራለች። ይህም ከሼኩ ጋር ፎቶ የተነሳች የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት እንስት ሆናለች።(ጉርሻ) አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤️ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g#foryoupage #fyp #viral #grow #foryoupage #500k #views #uktiktok031| #10milion #viralvideos #habeshatiktok #hrn_editz #ethiopian_tik_tok #hrn_editz_lightroompreset #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #hrn_editz_lightroompreset #creatorsearchinsights #foryou #unfrezzmyaccount #viral_video #ወሎ  #ሸዋ  #ጎጃም   #ጎንደር    #አዲስአበባ #ሸገር  #ድሬ

Wasu Mohammed 📌
Wasu Mohammed 📌
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 08 June 2025 17:38:29 GMT
310219
14448
260
2079

Music

Download

Comments

ahmedntenawkasaw
mube breaking news :
የምርልጅቱ ደፋር ናት ሰውየው ክብር ይገባዋል
2025-06-09 04:02:00
9
user4800616691404
ነቢላህ :
ብረቅ ነዉ እንደ ታደ እኔ ሰውየው ጋ ወዳጂ ነበሩ ወላሂ ይመጣ ነበረ ምንም አይገርምም
2025-06-09 04:27:50
2
amii2473
Amiin yemam :
ሙሥሊም ሰው አይንቅም አላህምዱሊላህ
2025-06-09 11:00:54
4
jorge.king50
jo live :
2026-01-20 18:37:16
0
lemelemwerkuwerku
lemelemwerkuwerku :
Yes
2025-06-09 04:44:07
1
seble30291
Seble :
የተወደደ መሪ❤❤❤❤
2025-06-09 07:13:01
1
zuzumustof
king of American :
የግብፅ የጤና ሚንስትር ቤት ነው የምሰራው እኔንም በሚዲያ ታዋቂ አርጉኝ🙏
2025-06-09 11:19:38
0
user40637188607075
mer :
esu manew tadiya hoyyyyyy tarik yelelew were edet yidebral
2025-06-09 18:22:46
1
hibdertyfy78u33
habtamuuu4663 :
ወውውው🥰🥰🥰
2025-06-09 04:46:15
1
seni.temlesh
Seni Temlesh👒 :
wow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌🙏🙏🙏
2025-06-10 14:42:13
0
sebrina.hussen6
@141287 :
ዘመናዊ መኪና ይስጣት
2025-06-12 17:27:07
0
mohammedseraj153
محمدسراج ibnuالشيخ آدم🇪🇹 :
حفظك الله ورعاك يا شيخ محمد إبن زايد
2025-06-12 09:18:58
0
jorge.king50
jo live :
አገናኙኝ ላግባት❤❤❤
2026-01-20 18:37:48
0
sirmula1
ሰው @አካባሪው ነኝ💪💪🔪🗡⚔️ :
🥰🥰🥰🥰
2025-06-08 22:50:47
3
tsehayineshi
ጸሀይነሺ አለሙ💎 :
👍👍👍
2025-06-09 01:16:11
2
meraxalemub
DAGlM 🌘 ALAMO👷 :
👍👍🇪🇹👍🙏🙏🙏🙏
2025-06-09 02:36:50
2
abeba.ragasa
Abeba ragasa :
🥰❤️🥰❤️🥰💞💞💞💞
2025-06-09 03:26:48
2
semira.223
amira amira :
❤🥰🥰🥰🥰
2025-06-09 03:21:17
2
user8775035407745
ቤተፂወን የስከዳር ልጅ❤❤❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2025-06-08 22:06:27
1
nabiyat.salih
Řăÿÿăăn̈ Ɓĕṣ̌ť Āřṣ̌īī :
❤️❤️❤️
2026-01-09 00:59:59
0
user72612485919828
ብሩክ :
🥰
2025-08-28 13:08:14
0
kebebush08
kebebush :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-03 19:34:41
0
user251911176176
ወለላው (=) ሀስን :
🥰
2025-11-14 01:23:55
0
amana7945
Amana :
🥰🥰🥰
2025-06-09 13:24:15
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About