@tesfa.m: “ሰው መሠረቱ” ኋላ እንዳይቆጭሽ በ90ዎቹ ማብቂያ የወጣ፣ በድንቅ ባለሙያዎች የተከሸነ፣ የኤፍሬም 11ኛ አልበም ነበር። በውስጡ ከያዛቸው ትራኮች “ሰው መሠረቱ የላቀ ነበር። Masterpiece (ልዕለ ጥበብ) የሆነ ሥራ ነው። የህይወትን ግትልትል ኩነት፣ የዓለምን ዝብርቅርቅ ገፅታ፣ ውጣ ውረድ፣ ተቃራኒ መልኮችን ዳስሷል። ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም የሚለውን እና ለሁሉ ጊዜ አለው በሚሉት ፍልስፍናዊ ሀሳቦች ላይ አወጠንጥኗል። ግን በመሠረታዊ ነገሩ ሁሉ አንድ ነው ይለናል። . . . . . . #verse #versesthatgohard #ethiopianmusic #ethiopiantiktok #ሙዚቃ #fypシ゚ #ኤፍሬምታምሩ #ephremtamiru#sewmeseretu #ሰውመሰረቱ

Tesfa Mengesha
Tesfa Mengesha
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 June 2025 17:06:41 GMT
15880
437
9
70

Music

Download

Comments

mekedimu
Mekedimu Tamiru :
ነበር አትበል አሁንም ነው።
2025-06-11 16:22:23
1
wanishet50
kenaa too 🥀 :
🥰
2025-09-28 13:30:51
0
hassen.momin2
Hassen momin :
💗
2025-08-13 00:26:43
0
dy3bhroda59k
mark man :
🥰
2025-07-29 14:43:13
0
daraje96
Daraje :
🥰
2025-07-12 06:58:16
0
.1896ad
፲፰፻፹፰ 🦅 :
👏🔥🔥🔥🥲
2025-07-05 08:51:51
0
ababrsh1510
abrsh :
😁
2025-06-21 19:34:58
0
fares01626
fares :
🥰🥰🥰
2025-06-14 04:26:45
0
tashome2018tiktok.comtas
tashome2018 :
🥰🥰🥰
2025-11-17 14:30:34
0
To see more videos from user @tesfa.m, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About