@mullerblessed7: #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #fyp #zebenelemma #funny

𝗠𝘂𝗹𝗹𝗲𝗿_𝗕𝗹𝗲𝘀𝘀𝗲𝗱
𝗠𝘂𝗹𝗹𝗲𝗿_𝗕𝗹𝗲𝘀𝘀𝗲𝗱
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 June 2025 18:12:40 GMT
138765
4409
1653
5551

Music

Download

Comments

orodigital116
off line 1⃣6⃣✅✅💯💯 :
ካንተ ጋር ነበር መቃም😁😁😁😁😁😁😁
2025-06-14 13:51:21
560
yaealg
ኢትዮጵያ :
እንደሱ ሆናለው ብለው ከፀሃይ ላይ ህፃናቱ ወድቀው ሞቱ ያለውን የሰማ አለ ግን
2025-06-10 18:58:29
359
minasedatan983
minasedatan983 :
በምን ወጥተው ወደቁ?
2025-06-11 05:10:03
329
eyusha_48
Eyuel :
እኔ ግን ያልገባኝ ራሷ ባለቤቷ እስራኤል የሌላትን ታሪክ እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት አመጣየው 😭 ሰው ግን አንዳንዴ እንኳን ጭንቅላቱን አይጠቀምም እንዴ?? አንዳንዴ እንኳን ሎጂካል አይሆኑም እንዴ ምናቸውን ቢያማቸው ነው ግን??
2025-06-14 09:23:00
45
user3813129481661
የማሪያም ልጅ :
ድሮ ፀሃይ ተራራ ላይ ነበረች እንዴ አረ ወገን ምከሩት አሳፈረን እኮ
2025-06-11 16:42:56
82
nathanjamse
Иαтнαи ʝαмѕє/𝕜𝔦иg👑 :
ዘበነ በቀጠሯችን መሰረት የሚቀጥለውን ሳምንት አብረን ነው የምንቅመው እንዳትረሳ😂🤣😂🤣
2025-08-21 23:38:42
5
hilinagirmazeleke
Hilina Girma Zeleke :
እሱስ እሺ ይሁን ህፃናቱም መጀመሪያ ፀሀይ ላይ እንዴት ወጡ እሺ?🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-06-12 16:48:25
73
user674979781655
God is good :
እኔ ምለው ውሐውን ወደወይን ጠጅ የቀየረው የመጀመሪያ ተአምር ነው ይላልአይደል?
2025-06-10 19:25:12
93
agabost
ኢክተስ :
dad pls ጓደኞቼ ፊት አታሳፍረኝ
2025-06-11 14:52:46
40
thadd_jesus
Thadd_Kairos :
ዘቤ ግን ይቅማል መሠል
2025-06-11 06:30:50
49
papa50349
@jo :
ኦርቶዶክስ የህፃናት ተረት ተረት 🤣🤣😂😂
2025-06-10 20:53:11
170
ermias697
ኤርምያስ :
ኮሜዲያንን እኮ ከስራ አስወጣቸው 🤣🤣🤣
2025-06-11 11:43:41
62
kefelegndemerek6
Kefelegn Demere :
ድሮ ፀሐይ የሚባል የዛፍ አይነት ነበር ብሎ ታናሽ ወንድሜ ሲናገር የሰማሁ መስሎኛል
2025-06-11 05:03:58
22
tsegakensinsen
Tsega :
ከዋሹ አይቀር እንደ ዘበነ
2025-06-12 17:28:03
9
womashpetr
womash petros :
ይህማ AI መሆን አለበት
2025-06-23 01:38:44
13
cisco6400
𝑪𝒊𝒔𝒄𝒐💥 ♠️ :
መፃፈ ዘበነ በውሸቱ🤣🤣
2025-06-11 06:24:28
17
humzimukulu
user298016804645 :
አይ ገጠር መወለድ! ደፋር ያደርጋል
2025-06-11 00:24:54
26
yeeyesusi
Naniy :
አንተ ነካ የፀፍከው😢😢😢
2025-07-30 04:38:30
6
williamblake676
satenaw :
አንቺ ኬት አመጣሽው ብሮ ምናልባት ጦዘሽ ከሆነ
2025-06-11 18:09:47
7
lizayees
Elc :
እንደ እኔ ከ5 ግዜ በላይ የሰማ??? 😂😂😂😂😂😂😅😅😂😂😂😂😂😂
2025-06-12 09:39:18
14
lealem.zele
Hiwi Jesus :
እንዳንተ እግዚአብሔር ላይ ያላገጣ መጨረሻው አያምርም😭😭😭
2025-06-27 09:53:23
6
pastoraman
አማን :
ዘበነ በግዜ ታየው ሳይብስብህ
2025-06-25 14:39:29
7
gk.you3
GK You :
ኦርቶዶክስ Guys , ሌላው ይቅር ይሔን ሰውዬ እንኳን አደብ ማስገዛት አቃታቹ???
2025-06-10 20:04:33
19
To see more videos from user @mullerblessed7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About