@abu884455: # #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

Abu  Teme📖🎸⛪😍
Abu Teme📖🎸⛪😍
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 10 June 2025 21:43:10 GMT
2164152
133130
3167
17545

Music

Download

Comments

blak.yers.889
black.yers.889 :
አባቷ,ሞቶዉ,ነዉ,ነፍስ,ይማረ,ያማል,በጣም,🥺🥺🥺🥺🥺
2025-06-11 18:50:16
85
merrybonda0
Merry ቦንዳ 👕👗💵👑 :
ኦርቶደክስ ነኛ መዝሙሩ ግን ኣልቅሽ ኣለቅሺ ኣለኝ
2025-06-13 03:51:10
143
melesye3282
ሰው ሁን.. :
የብዙ ሰወች ኮሜንት ሳየው ይህን መዝሙር ወደቹሁታል እናም እኔ ጴንጤ ባልሆንም ወደናዋል ብላቹሀል ለምን ግን እንደወደዳቹሁት ግን መልሱ ቀላል ነው እርሱም የጠየቅነው 90% ስጋዊ ጥያቄችን ባለመመለሱ ብሶት ተቆጣጥሮን በዚህ አለም ብዙ ያስፈልገናል ብዙ እንፈልጋለን ጌታ ግን የምንፈልገውን ሁሉ አይሰጠንም ለምን የምንጠየቀው ብዙም አናውቅ እናም ከጠየቅነው ይልቅ የሚሰጠን የሚያስፈልገን ነው ልክ አንድ ህፃን ልጃጁህ ሱቅ ሲያን ሁሉም ግዛልኝ ብሎ ያለቅሳል ግን አንገዛለትም ምንልባት ያለውን ሁሉ ብንገዛለት ለጌዜው ማልቀሱን ያቆም ይሆናል ግን ለነገ ህይወቱ በጣም ይጎዳዋል እናም ምንም ቢያለቅስ የምንገዛው የሚጠቅመውን ለምን ልጃችንን ስለምንወደው ፈጣሪም የሆነ ነገርን ስጠን ብለን አጥብቀን ብንጸልይም የማይሰጣን ቢሰጠን ሊጎዳን ስለሚችል ነው
2025-06-12 18:24:01
87
user9305543063942
Tsega chanie :
የማይመለክትሽን አታድርጊ መስቀሉ የእኛ ነዉ
2025-06-11 15:42:53
51
hiamanot.zewedu
Hiamanot Zewedu :
Wow… I’m orthodox but ..I love this mazmur :: teaching my hurt 🥲🥲🥲🙏🙏🙏
2025-06-13 21:06:40
22
helentilahun669
helentilahun669 :
መስቀሉ የኛ የተሰቀለውም ለኛ
2025-06-13 14:29:21
14
user4803574981813
user4803574981813 :
አግዚአብር ይብሪከሼ ጉልበት ይሰጣሸ
2025-08-16 10:00:54
5
nuguse135
nuguse135 :
🥰🥰🥰አሜን
2025-07-11 14:44:52
17
user54222329797332
𝓪𝓶𝓪𝓷𝓾𝓮𝓵 :
amen
2025-07-12 03:04:48
5
esuana.hagerie
ሰለሞን(።Solomon) :
እኔ እሚገርመኝ አንዱ መስቀል ያስራል ሌላው መስቀልን ይተቻል።አቋም የሌለው እምነት ቢኖር ጴንጤ ነው።
2025-07-11 10:27:07
6
hani4263043179765
Hani :
ስሰማው ልቤ ይረበሻል በቃ በጣም ነው ምሰማው ❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-06-14 22:25:50
12
user58824077155820tarek
Ashu :
ዛማንሽ ይባራክ አማንንንንንን
2025-07-11 06:19:53
5
merygebre
merry g/medhin 👗👸🍫🍫 :
ስሜተህን የሚቀሰቅስ መዝሙር ነዉ"ግን የጰንጤ መዝሙርም ያሰለቅሳል እዴ😭የኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር🙄
2025-06-18 20:35:49
9
fowizan
fowizan :
ማን ሞቶባት ነው
2025-06-25 05:48:00
8
my................s
𝑧𝑒ዋ▬▬▬▬ሪ𝑤𝑎🎭🤞 :
በላሽዉ አጀቴን በላሽዉ🙄🙄🤭
2025-06-14 04:05:37
10
user4498121012405
wegene444 :
@ammmmmeeee ammmmmeee
2025-08-06 07:24:01
5
rahelrahe93
Rita🍁🇪🇭 :
መስቀሉ እኮ የኛ ነው ኦርቶዶክስ
2025-06-17 21:21:02
5
mekdi839321
mekdi :
ደውይለት
2025-08-11 16:50:10
5
.1921769
YENE HIWOT ❄️19 :
ማነሽ መስቀሉ የኛ ነው አውሊቂ አታስመስይ አባትሽን ነብስ ይማር
2025-06-11 19:27:47
49
user8048872201821
user8048872201821 :
እኔ ደስ ያለኝ አንገቷ ላይ መሥቀል ሣይ ነው እመኑበት መሥቀል ሐይላችን ነው መዳኛም ነው
2025-07-07 18:22:47
5
shewa.shewa240
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም⛪⛪✝️✝️ :
ለቅሶ ቤት ሲከድ ፀጉር መሽፈን ሻርብ ወይም ነጠላ መልበስ ቀር እንዴ አይ የኛ ነገር ለሞቱት አባትሽ ነፍስ ይማር ላንችም መፅናናትን ይስጥልኝ
2025-06-11 20:43:09
19
ma117858855
Eent :
መሰቀሉ አንቺ ላዪ አዩያምርም
2025-06-11 18:52:59
13
endu.mognu
Endu :
መስቀሉን አውልቂ የኛ ነው
2025-06-11 14:24:11
126
tesfabeferdu4
@tesfabeferdu :
2025-06-14 16:49:27
5
user336548144
💕ባርዬ💕 :
የምር የጴጤ መዝሙር አዳምጬ አላውቅም በጣም ደስ ብሎኝ ያደመጥኩት ድምፅ ይለያል ኦድ ያባባል
2025-06-13 19:28:16
7
To see more videos from user @abu884455, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About