@bekricratives: ሀምዛ መስጂድ አፋር ክልል ሎጊያ እገዛችሁን እንፈልጋለን መረጃ ለማግኘት ይደውሉ ☎️ 0932228877/0914843353

𝐁𝐄𝐊𝐑𝐈 𝐂𝐑𝐄𝐀𝐓𝐈𝐕𝐄
𝐁𝐄𝐊𝐑𝐈 𝐂𝐑𝐄𝐀𝐓𝐈𝐕𝐄
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 June 2025 11:46:16 GMT
42694
5525
98
1046

Music

Download

Comments

user5382906524956
a :
2011 ያ ሁሉ፡የተሰበሰበ፡ብርና ወርቅ እኛ ሴቶች የጣት ቀለበት ሳይቀር ያዋጣነውስ ተበልቶቀረ ወላሂ ለመስጅድ፡እያላችሁ ብር እዬሰበሰባችሁ የግል ጥቅም እምታውሉ ከላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
2025-06-12 07:12:06
37
rexi5515
Rexì Yalø💎 :
ኢሻአላህ በአላህ ፍቃድ እንጨርሰዋለን
2025-06-11 14:25:49
5
arsu_ye21
🧸ዘአርሴማ፩፮🧚‍♀️♌️ :
kefetari gar yicheresal bro🥰
2025-06-11 11:54:16
15
kalid_seid_
Kalid⚡️ :
ኢሻአላህ በአላህ ፍቃድ እንጨርሰዋለን
2025-06-11 12:43:47
4
hannity142
Hannity_🐆 :
inshallah yiseral❤️
2025-06-11 20:03:48
3
oneda335
💫M🕊 :
ማሻ አላህ
2025-06-11 18:46:55
2
husoman04
MARK x 🧩 :
inshallah 👍
2025-06-11 12:12:08
6
lifeisshor04
life is short :
ኢንሸአላህ እኔ እጨርሰዋለሁ
2025-06-13 15:51:11
2
elakan16
ela kan♊ :
magez enkuan banchel bemnchelew lk repost ena sher eyaderegen ke ajeru enkafel 🙏🙏
2025-06-11 14:50:04
13
mohammed.edrise0
Mohammed መለብ :
በምን ምክንያት ቁሞ ነው
2025-06-12 04:02:47
1
yusufibnuseid
Afar ❤️Lucy :
እንሻአላህ እኛ እንጨርሰዋለን
2025-06-11 21:47:42
1
omer_a83
omer_a83 :
2011/12 ያ ሁሉ የተሰበሰበው ብርና ቃል የተገባውስ?
2025-06-12 04:30:05
2
ibnuahmed76
Emperor 🕸 :
inshallah 🥺🙏
2025-06-11 13:29:22
4
kun.selefya4
አራዳ ከሆንክ ስገድ ✌️✌️✌️ :
ሎጊያ ነው🥰🥰🥰
2025-06-12 04:11:54
1
ngilela
Ngilela :
አህለል ከይር እንስራው ሲሉ ኮሚቴው ብሩን ስጡን እኛ እንጨርሰዋለን እያሉ እንዴት ያልቃል
2025-06-12 16:34:05
1
hussen.endris907
hussen Endris :
ሀምዛ መስጅድ እንደዚህ ሆኖ በማየቴ አዝኛለሁኝ 2011 ላይ ያሁሉ ብር ተዋጥቶ ተደክሞ ላሽ ተባለማ ማነው እስኪ ለዚህ መስጅድ በድጋሚ ለማዋጣት የሚደፍር ያሁላ ተዋጥቶለት ራሱ ያልተሰራበት ገንዘብ አሁንስ ምንስ ማስተማመኛ አለው ሲጀመር በመስጅዶቻችን ዙሪያ የሚያሳዝኑኝ ብዙ ነገሮች አሉኝ ያለአቅማችን ዲዛይን ማውጣት ከዛም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ግንባታ ጀምሮ 5እና6አመት ዝም ብሎ በከንቱ መቆም ለምን ካልተቻለ አለመስራት ያሉን መስጅዶች ለሙስሊሙ ኡማ አላነሰ ሰጋጅ እንጂ የጠፋው መስጅድ እንደሆነ በየሐገሩ ጨቅ ነው
2025-06-29 04:56:57
1
user2440180437485
Ed :
allah akeber allah akeber
2025-06-22 09:33:53
1
user5382906524956
a :
ያአሏህ እኔ አልቆ ለማዬት ጓጉቸ አሁን ተስፋ ቆረጥኩ
2025-06-12 07:08:53
1
kedir_stencil
Kedir_Stencil :
በጣም ያሳዝናል
2025-06-11 20:24:44
1
mohammedjemal902
@Ame9022 :
ኢንሻአላህ እኔ እጨርሰዋለሁ
2025-06-28 05:28:13
0
menanabdulkadir
Menan👤 :
በ2011....የገቢ ስብሰባ ተብሎ ተሰበሰበ ግን እኮ የዛኔም እንደዚሂዉ ነዉ ኮለኑ እንደቆመ ከ 6አመት ቡሃላ መስጊዱ አልቆ እናስመርቃለን ስንል ጪራሽ የሚጨርሰዉ ጠፋ የተዋጣዉ አላስጨርስ አለ.........🤔
2025-06-29 19:56:13
0
alhamdulilahu1
free gaza 🇵🇸 ❤ 🇮🇷 :
allahu akbar masha allah
2025-06-22 07:20:54
0
abdumohammed2199
Abdu Mohammed :
logya
2025-07-01 12:46:12
0
ethiopq
Ethiopia ❤❤❤🇪🇹 :
የሚጨርሶ አይደለም የጠፋው አምጡ እንብላው የሚል በዝቶ ነው
2025-07-16 19:28:40
0
user5382906524956
a :
ኧረ የሆነ የተመረቀ ሰው እኔ ላስጨርስ ቡሀላ ቁልፉን ላስረክባችሁ ብሎ ነበር ግን በግል መብላት ስለፈለጉ አይሆንም ብር አምጣ አሉት ይሄው ቆሞ ቀረ አሁን አሁን ለመስጅድ ሲሉ አዋጡ ውስጤን፡ያመኛል የግል ጥቅም እያዋሉት አላህ ሂዳያ ይስ
2025-06-12 07:15:43
0
To see more videos from user @bekricratives, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About