@deshet13: #ዮሐንስሽፈራው በየቤታችን የምንጠቀማቸው መብራቶች መዘዝ

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 June 2025 03:42:43 GMT
286684
29588
730
5477

Music

Download

Comments

user4622595874305
አሜን :
ጆዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን እግዛብሔር ነው የሰጠን አሁንም እግዛብሔር ይጠብቅህ።
2025-06-12 05:20:08
158
serkalemwollo
serkalem wollo :
ጆን አንተ ምርጥ ወንድማችን ነህ እስካሁን ለብዙ ሰዋች መፍትሄ አምጥተህ ብዙ ሰዎች እየተፈወሱ ይገኛሉ አሁን ላይ ደግሞ ሌላ ትኩሳት እያመጡብን ነው የዝጆሮ ፈጣጣ ብለው እሱንስ እንዴት ልናልፈው ይሆን
2025-06-12 04:25:47
92
oumer53
oumer_who? :
ዩሀንስ ሽፈራው አባቴ ዘመድ እንደሆን ነግሮኛል እንኳንም ያንተ ዘመድ ሆንኩኝ im proud of you ከወሎ
2025-06-12 12:11:42
14
funny_1_6
funny :
በናትህ የእግር ፈንገስ መዳኒት ንገረን
2025-06-12 05:03:10
5
ematite17
biruktawit :
በማርያም ለልጄ ለቶንሲል ያልከውን ቅጠል ላገኘው አልቻልኩም እባክ ሀዋሳ ነው ያለውት መላክ የምትችል ከሆነ ልጄ ቀዶጥገና ታድርግ ተብያለው አባክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-12 05:45:22
15
babo3005
natiman :
እባክ ጉልበቴን እና መገጣጠምያዮን በጣም ያመኛል መላ በለኝ
2025-06-12 05:07:08
14
user2655010990751
Ě@Ť 🦋 :
እባክህ ለ አፍንጫ ሳይነስ ስራልኝ መድሀኒት ወሰድኩ ምንም ለዉጥ የለዉም በጣም ንፍጥ ያስቸግረኛል በጣም የሚያደርቅ ነገር ካለ እባክህ
2025-06-12 13:04:42
12
21melu19
enough is enough 454 :
ሰውኘቴን ሙሉ ያሳክከኛል በህክምና ሚቀባ ሚዋጥ መርፌም ምንም መፍትሄ አላገኘሁም እባክህ መላ በለኝ በፈጠረህ
2025-06-12 04:40:05
11
hanaendris1
amimariy :
እናመስግናለን 🙏🥰እኔ ያለመብራት መተኛት አልቻልም ፋ ብሎ ሲበራ ነው የምተኛው🤭
2025-06-12 10:56:24
5
hslenat1
slenat🌍 :
ከየት ነው ግን የመጣከው 🤔🤔🤔
2025-06-18 23:30:50
1
senay1224
senay :
ገና ሳልሰማህ Like እማደርግህ ነገር ባንተ ስለምተማመን ነው
2025-06-12 20:03:05
22
zereyaw
ሰርሳሪው 🗽 🇺🇸 🦂 :
መብራት አብርተን የምናድር ሰዎች አጥፍተን እንደር?
2025-06-12 05:05:37
19
behonest4god
There is khair in everything :
ወንድም በጣም ለአጭር ጊዜ የፀሀይ ብርሀን የሚያገኙና የረጅም ሰአት ጨለማ ያላቸው ሀገሮች አሉ ለሞሳሌ ኖርዎይ
2025-06-13 21:19:44
2
user97107127299742
mehari :
አረ በናትክ የሳይነስ መዳኒት ንገረኝ በማረያም?????
2025-09-09 19:17:36
0
yonatan_4404
MindCharge🧠📣 :
ምልከታህ በጣም አስገርሞኛል በጣም ጠቃሚ ምክር ነው :: ምናልባት ላለማለፍ ያክል የሰው ልጅ photosynthesis አያካህድም 🙏🙏🙏
2025-06-23 23:29:44
1
beyene.tsegaye
beyene tsegaye :
ዮሐንስ ሺፈራሁ የመፍትሔ ሰው ብቻ ሳትሆን የማስረዳትና የማስተማር ብቃትና አንደበትህ እራሱ መድሀኒት ነው ኑርልን በርታ ወንድም ጋሼ።
2025-08-10 12:05:37
0
lege2459
Lege :
እባክህን የፊኛ ኢንፌክሽን ምልክቶች አሉብኝና እርዳኝ
2025-09-09 16:05:20
0
mulugeta.amare.as
Mulugeta Amare Assefa :
ብዙ ጊዜ የቆየ ሣል አለብኝ ህክምናም ሞክሬ ነበር አላዳነኝም ለኔ የሚሆን ነገር ካለህ ስራልኝ
2025-06-12 06:56:01
2
tsedalu.dessie
Tsedalu Dessie :
አድራሻህ የት ነው
2025-07-28 17:58:36
0
yedagnualemnew
Yedagnu Alemnew :
ሆድ ውስጥ ትላትል ላለ መዳኒት ንገረኚ እባክህ
2025-06-12 17:31:20
5
sisayandargie1227
@sisaye :
የቆዳ መሰነጣጠቅ ችግር ነበረብኝ ልታግዘኝ ትችላለህ ከይቅርታ ጋር
2025-07-28 04:08:25
0
user4817628138169
chuna :
ወድሜ መዳኒያለም ይጠብቅ
2025-09-03 04:31:04
0
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About