@bale_netelaw12: #ፋንታሁን_ዋቄ #ማህበረ_ቅዱሳን #ኢትዮጵያ #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ #ቤተክርስቲያን #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #fypppppppppppppp @እፀ ሳቤቅ

ባለነጠላው✨
ባለነጠላው✨
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 June 2025 12:10:47 GMT
27328
2299
89
841

Music

Download

Comments

wuhibhm
user@Hahuhesh :
አገራችን በሰማይ ነው ከሚለው ጋር ያስታርቁት ይቅርታ
2025-07-08 07:43:16
5
nataykib
Nat-23 :
ሳድግ መምህር ፈንታሁን ዋቄን ነው መሆን ምፈልገው
2025-06-14 13:07:09
60
ghion_13333
@ Yise _ዳሞቴው 💪💪💪 :
አይኑ እራሱ የ666 ነው
2025-08-01 19:22:15
2
ela_mktr7
eluna_mktr7 :
በሐይማኖት ተደብቆ ፖለቲካውን ማራመድ አላዋጣ ሲለው ጭንብሉን አውልቆ በትክክለኛ ማንነቱ ከች 😁
2025-08-10 17:27:22
2
wuhibhm
user@Hahuhesh :
እኔ መምህሩን እንጂ አንተን አላዉቅክም
2025-08-05 07:09:05
0
tidanakmesi2
mesi behata :
አባታችን ስውዶት እኮ እንቁ እውነተኛ አባት
2025-06-22 12:31:02
16
leulzetewahedo
L. "21"27" :
የኛ ዕንቁ መምህር 🥰🥰
2025-06-22 16:03:54
5
tju571216
Mr Tekalign Jiregna :
አይ መምህር! ሆድ አደር ነው መብታችን አሳልፎ የሰጠው።
2025-07-04 19:14:20
5
endalk.selo
እፀ ሳቤቅ :
መምህራችን ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ኢትዮጵያዊ መምህር።
2025-07-02 11:43:35
5
ibrahim369traory
Geio :
እውነት ነው መምህር
2025-07-10 16:56:36
3
selamsela66
💫selam👑gonederawa💪💚💛❤👈 :
እውነት የኔ አባት የምን መለማመጥ በሀገር በሀይማኖት 🥰🥰💚💛❤
2025-06-23 13:49:44
3
abebemulugeta371
fuuuuu@ :
እውቀት+ብለሃት +መንፈሳዊ መሪ አስፈላጊ ነዉ መምህር
2025-08-09 09:29:38
3
muluken.m5
Full date2112 :
ልክ ናቸው በወረራ ጊዜ አንድ ሰው ወደ ሆነ ባህታዊ ሄዶ አባቴ ሀገራችን ተወረረች ምን እናድርግ እንዳንዋጋሰው ልንገድል ነው አላቸው እሳቸውም አይ ልጄ ሀገር ከሌለ ከምንላይ ሁነንነው የምንፀልየዉ ስለዚህ እግዚአብሔርከእናንተይሁንተዋጉአሉ
2025-07-27 06:05:58
2
user70325912917282
user70325912917282 :
ሀቀኛ መ/ር እንዳተ ያለ ጀግና ፈጣሪ ያብዛልን
2025-08-02 18:57:06
2
kibur.sew.hoy
ክቡር ሰው🇶🇦🇲🇱 :
ትክክል
2025-07-07 06:26:36
2
21roman16
dudumita :
ቀድሞ የነቃ ሙሁር ።
2025-08-06 08:19:01
2
realty152
➗✖➕➖ :
እንዲህ እያሉ ነው ከፖለቲካ ያገለሉን አሁን ግን አዲስ ትዉልድ ተፈጥሯል በእናንተ ጥረት ቃለህይወት ያሰማልን አባ
2025-08-08 14:30:25
2
anagawubiyadglgnzeleke
METSAHAFE ( 1952)apr196022💞 :
10000%true
2025-06-24 16:46:59
2
gosasiyum
Gosa Siyum :
ውይ አንተ ሰው አንደት ልሁንልህ ሰላምህ ብዝት ይበል
2025-08-06 05:19:00
1
nahusenay41
nahusenay :
ዓለም ላይ ያለህ ኢትዮጵያ ሁሉ መምህር ይከተለሃል በርታልን ከአርበኛ ዘመነ ጋር ሀገር አቁኑልን ከሽዋ
2025-08-03 08:29:26
1
regibenoh
ርግበ ኖህ :
ልክ ነህ መምህር።
2025-08-09 12:45:57
1
misrak.ayele
ርዕሰ አድባራት ወገዳማት አደባባይ ኢየሱስ :
እሱማ ሰማእቷ አርሴማስ ድርጣድስን ድል የነሳችው ተጋድላ አይደል ፣አንዳንዴ አጉል የዋህነትም አያዋጣም ፣ ነገር ግን ሰው ሁሉ የግድ ፖለቲከኛ ወይም ጦረኛ መሆን የለበትም ።በእምነት ሰይፍ፣ በመተሳሰብና ፣አንተ ትብስ አንተ ትብስ በመባባል ፣ እንደራስ ለሌላው በማሰብ ።
2025-08-13 13:50:41
1
mestilibra42
መቅዲ ቦንዳ :
እውነት ነው
2025-08-31 07:14:24
1
zemenuderese777
ማኔ ቴቄል ፋሬስ :
አንተ ትክክል ነህ። እኛ አስመሳዮች ነን። ወደድንም ጠላንም ሀገራችን ለውጪዎች ተሽጧል። ወይ አድዋ
2025-08-05 19:25:23
1
user6351119047593
user6351119047593 :
ብርቱ ሰው።
2025-06-22 12:45:58
1
user2710514050358
ዲ/ን ፍሥሓ መንፈሳዊ ትዳር አገናኝ :
🥰🥰🥰🥰
2025-07-05 08:04:54
1
asme489
A.... :
🥰🥰🥰
2025-06-22 16:49:37
1
.1.3.84
ዘ ሐዲስ ኪዳን❤ዲያቆን😍 :
👌👌👌👌👌
2025-07-06 07:01:27
1
abigiyadebebe
Abigiያ Debebe :
🥰🥰
2025-07-06 20:24:20
1
matiyasyimer
Matiyas :
መምህሬ 😘😘😘
2025-06-22 18:05:05
1
anagawubiyadglgnzeleke
METSAHAFE ( 1952)apr196022💞 :
👌👌👌
2025-06-24 16:46:27
1
mafiosis
Mafiosis :
ኦርቶዶክስ የምትባል የጅል አስተመሰሀሮ ህዘሰቡን አጃጅላችሁ ቀኝህን ሲመቱህ ግራህ ስጥ ሐገራችን በሰማይን ነዉ
2025-08-12 10:31:58
0
user82494132983780
User :
ይህ ሰውዬ እኮ ሠይጣን የተዋሃደው ለመሆኑ የአይኑ ውሃ ያስታውቃል፡፡
2025-08-09 13:00:15
0
admasu808
Admasu Amar :
ትክክል
2025-08-09 15:34:32
0
use50626
ካይላ :
እንቁርዖብ
2025-08-10 09:56:50
0
liula41
Yerosondff :
ሰንት ካሬ ሜትር ናው የምያርጉበት ቦታ ሰተሰተምሩ የኖራችሁ ምድር ከንቱ ናት ብለችሁ አልናበራም ????
2025-08-09 07:24:48
0
demasko4
demasko :
ምምህራችን የተቸገርንው ሀሞተ ቢስ የሆነ ትዎልድ ሆኗል ትልቁ ምክንያት የሀሰተኛ ሰባኪያንን ጊዜውን የሚዋጅ አስተምህሮ በአውደ ምህረቱ አለመሰጠቱ ልመናን ከፅድቅ ጋር የተያያዘ እና ልማድም የገቢ ምንጭም ተደርገው መታየታቸው። ቢሆንማ አማኝ ሲኖር ነበር እምነት የሚኖረው።አማኝ ከሌለ ይጠፋል እምነቱም አማኙም ተያይዞ መጥፋት ነው።እንድንጠፋ ሳይሆን ጠላትን እየተከላከልን በስጋዊም በመንፈሳዊም የመኖርን ዋስትናን ማረጋገጥ ነበር።
2025-08-08 21:19:31
0
godato.akehan
GODATO AKEHAN :
😂አገሩ አይይይይሸ መንፈስ ስለክርስቶስ አስተማር ቲሺሺሺሺሺሺ
2025-08-08 20:17:55
0
hasenkassaw
hasen kassaw jorgi :
ሀገሩ የኛም ነው ጦርነት ሰባኪው
2025-08-12 03:23:15
0
aradgmail.com
መጋቢት 12 berth :
ቀድ አውጣ
2025-08-07 18:50:13
0
nati210319
ክፍሌለገሰ :
😁😁😁
2025-08-27 05:21:58
0
yeshan_1980
𝗬𝗲𝘀𝗵𝗮𝗻🅾️ :
😁
2025-08-29 20:41:33
0
fentanew6
yishak :
ትክክል
2025-09-01 11:55:56
0
asferw.zemenu
Asferw zemenu :
❤
2025-11-29 19:37:52
0
asferw.zemenu
Asferw zemenu :
🥰
2025-11-29 19:37:55
0
sill2112
sol 🦅 :
@temesgen🙏 @Alex 🤴 @¥ŎŇ @Mre Roha(12) @እኔ ክርስቲያን ነኝ ! @አኪ 🦋(♏) @Shambel wudu ሒዱ ✈️✈️🧗🏿‍♀️🧗🏿‍♀️
2026-02-06 18:57:31
0
To see more videos from user @bale_netelaw12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About