@09melke: #creatorsearchinsights #fyp #fypシ゚ #fpy #habeshatiktok #viralvideos #foryoupage #tiktokindia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #driving #foru #fypp @wͥeͣrjͫiwu @Amar Seid @09melke

09melke
09melke
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 June 2025 13:33:45 GMT
3335154
234955
3949
10007

Music

Download

Comments

afi.man5
Afi Man :
እደዚህ አይነት ትራፊክ ፈጣሪ ያብዛልን
2025-06-12 16:37:12
5910
chachaw733
Cha Chaw✍️ :
ባንተ ምክንያት ቡዙ ሰው ለትራፍክ ያለው አመለካከት እየተቄየረ ነው በርታልን ከHawassa negni Rispect
2025-06-12 14:06:21
2676
tarekegn2662
Tarekegn262 የአረቆጭ :
ተመችቶኛል ኢቢኤስ ላይ ይቅረብ የምትሉ
2025-06-14 20:34:46
877
tesfatilahun6
Tesfa Tilahun :
ጀግና ብዙ ትምህርት እየሰጠህ ነው በርታ
2025-06-13 18:52:01
793
abiking14
Abi k.g :
ክብር ለእንደዚህ አይነት ትጉህ ትራፊኮቻቺን🥰🙏🥺
2025-06-12 14:00:39
420
abeselom.worku
Meri :
እዳንተ አይነቱ ቢበዙ ሁላችንም ሹፌር እንሆን ነበር 🥰
2025-06-15 18:23:54
13
tsehaye.mosisa
Sh /TSEHAYE MOSISA :
ተመችቶኛል ኢቢኤስ ላይ ይቅረብ የምትሉ🙏🙏💕💕
2025-07-18 15:39:06
7
biliontes
Beለን💎💎 :
የምሩን ነዉ ለቪድዮ ብሎ አይደለም ጥፋት ሴርቸ 3 በምህረት አልፎ መክሮናል እንወድሀለን የደቡብ እትዮጲያ መንገድና ትራንስፖርት ብሮ ኃላፊ ለመሆን ያብቃህ
2025-06-24 09:25:05
17
user2856760722611
አላህወኪል :
ሺ አመት ኑር የኦሮሚያን ጅቦች አሰተምርልን
2025-07-21 19:07:29
5
davoman405
dave :
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ከካሜራ ጀርባ ግን አደራ
2025-07-01 11:38:55
14
misganamarkos0923
Misgana Markos :
ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው 🇪🇹
2025-06-16 05:08:58
7
user068634688tigist
TG KIDS :
የኔ ጌታ ሲያሳዝን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-08 15:46:06
5
jossy22075
እዮስያስ @21# :
በርታ 😍ህዝብ ከጎንህ ነው🙏🙏🙏🙏
2025-07-06 09:13:51
8
user61181608352582
semu :
ክብር ለእንደዚህ አይነት ትጉህ ትራፊኮቻቺን
2025-06-20 08:29:56
7
hanatadesse91
Yalew hone :
ዋው ለመጀመርያ ጊዜ እንዲህ አይነት መካሪ ዘመንህ ይባረክ
2025-07-03 10:20:03
10
natnaelyonas41
Natnael Yonas :
endezi yemel benor noroo adegawum yekenes nebr🥰🥰🥰
2025-07-11 17:51:07
8
user5408111325182
user5408111325182 :
እንዲህ አይነት የወደም ምክር የሚመክር የተባርከ ሰዉ እግዚአብሔር ቅንነትህን አይወሰድብህ
2025-07-20 10:41:23
5
lediya775
Lediya :
ጀግነ ነክ ፈጣር እንደዴ አንተ አይነት ትራፍክ ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
2025-08-11 15:33:41
5
menur22
menur Jemal :
ካሜራ ስላለ ነዉ ወይስ ሁሌም እንደዚ ነህ
2025-07-03 14:44:37
6
enkulal
Proverbs💞 :
ኢየሱስ የዓለም መድኀኒታችን ይመጣል 🥰
2025-06-19 19:22:16
62
user70345888774
Zd 70345888774 :
አላህ ይጠብቅህ አደኛ👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👍🥰
2025-06-13 20:39:27
7
mensur.ya.arhman.b
ቢኢዝኒላህ :
እኔ ብሆን አቅፌው ነበር ሚሄዳው ግን ትራፊኮች ከዚ ቢመሩ አላህ ይጫምርልህ
2025-07-03 08:15:53
14
abidadami
user7656656818465Abid Abidmi :
ትራፊቅ ሁሉም እንቴ በተራገጋ መንፈስ ብመክሩ አዳጋ ተጋለጭናት ይቀነሰል በርተ
2025-07-17 17:33:20
5
user287010887498
አባይነህ ደጉ :
ይሄ ነው እውነት ያለው ስራ በርታ ሼር አርጉለት
2025-06-22 10:45:05
6
user61821111176955
ibnu turab :
እኔ ግን አላምንም ለካሜራ ብሎ እዳይሆን ይቅርታ ማመን ስላቆምኩ ነው እኔ ማምነው አላህዬና ከዛ ደሞ እራሴን!?
2025-06-19 17:29:46
63
To see more videos from user @09melke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About