@haymi5678: ትዕቢተኛ ሴት አሎድም ፣ ንቀት የሚያዘወትራት ፣ አፈር እንደሆነች የዘነጋች ፣ አፈር አይንካኝ የምትል አይነት ....ለነገሩ ትዕቢት በሁለቱም ፆታ ያስጠላል ከሆነ ጊዜ በኀላ እኮ ምንም ነን ምድር አታስተውሰንም ከበታቿ ቀብራ በተረኛ ታስረግጠናለች ። በተቻለን መጠን ባለችን ጥቂት እድሜ የሌላውን ሰው ደስታ ሳንነጥቅ ብናሳልፋትስ?#fyp #foryou #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

haymi
haymi
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 June 2025 15:00:55 GMT
742
32
1
2

Music

Download

Comments

thelasterevenjer
The Last revenger :
የባስሽ ልትሆኚ ትችያለሽ ምን አውቃለው ሴት አይደለሽ
2025-06-16 20:04:49
0
To see more videos from user @haymi5678, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About