@yeyekawchukur: Bura Bull Live Record

🔮Aliko🤟
🔮Aliko🤟
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 June 2025 08:45:50 GMT
288696
15313
129
676

Music

Download

Comments

.hala551
hala :
ሰዎች እናቴ እኮ ታማብኛለች🥺🥺
2025-07-25 11:59:16
100
bababrook24
𝗕𝗿𝗼𝗼𝗸𝟮𝟰 ✞ :
real bro ወንድ ሁን በለው
2025-06-13 12:16:24
586
seid.456
seya@45 :
@seya@45:@ŤĤŎMĀŞ FÅFÍ:ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-30 15:44:50
6
.yopanda1
😎 yopanda :
ኪድዬን ሳታዉቋት እንዳትሞቱ 🙏🙏🙏
2025-07-19 20:20:53
6
commando2215
SARA SWEET :
ዛሬ ልክ ብለሀል ቡራ በጥፊ እንደ እንዝርት ማሽከርከር ነበር.. ይሄ ቦይፍንድድ😂😂
2025-06-13 09:51:50
489
user8192798716155
የጥርስ ህመም :
በጣም ታወራለህ ግን
2025-08-10 20:41:06
0
ishydragon24
IshydDragon🐉🐉 :
ተዉ ሞን ምርጥ ሰው ነው 😡
2025-07-31 06:16:44
0
amanue564
αмαиυ🌴 :
era mon ደርስ
2025-06-13 12:58:18
3
365free35
አራት ኪሎ ፍቅሩ ጠና (የደንበጫው) :
ጀግና 👍👍
2025-06-13 15:47:08
0
user5544573276315
🥀ቤዛ የተዋህዶ ፍሬ🥀 :
አይዞሽ ፀሎት አርጊ ፈጣሪ ይማርልሽ🙏🙏🙏🙏
2025-07-30 18:45:56
2
dagi_creatives
T H E A R C H I T E C T LAB :
ዛሬ ተመችቶኛል ይሄ ልጅ 🔥
2025-06-14 19:24:02
0
kalina24960
@kalina :
ይመቺህ ቡራ 👌
2025-06-13 13:11:25
86
eldana6411
Eldana 😍 :
ወንድሜ ይመችህ💖💖💖💪
2025-07-28 10:08:25
0
ri4768103
Ri✨ :
ቢች ነው እኮ🤭
2025-06-14 14:27:33
35
huzeyfa.ousman
waka_waka :
le mon adersult 😂😂
2025-06-13 11:01:12
190
berukjesur2119
jesur :
jil
2025-06-14 12:28:25
0
dolphin3213
Ly12 :
ende 4 kifl eyawerah😂😂😂
2025-06-13 16:29:38
0
tomas.siyum
Tomas :
መች ቁመህ ሸንተህ ታቃለህ
2025-06-15 18:04:01
10
fatey020
#abdu :
yime bro
2025-06-14 20:03:08
0
fira_challa1
Firaol :
በቅጡ እራሠሱ ፀጉር አብቅለህ ሳጨርስ ብዙ ሰው ላይ ባትንጠለጨል
2025-06-13 15:09:12
1
makisha210
@ Makita🦅🦅💊 :
eko 🥺
2025-06-13 16:15:21
0
mtbwt
1725🌀 :
ስልኩን ላኩልን ... እናናግረው 🙏
2025-07-19 16:59:29
0
niha0115
🧸 hani🧸 :
ይሄን የምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ 🤭🥰
2025-06-13 16:34:28
1
abush.mekonen
Abush Mekonen :
አዎ ከምር እውነትሽ ነው እንደኔ የሚጠላውን የለም ከምረ😏😏😏😏
2025-07-20 13:55:16
1
djkib12
dj kib :
ቡራ ጀግና
2025-06-15 04:42:20
0
To see more videos from user @yeyekawchukur, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About