@shalomherb: #የሴት ቀስት/ ቀስተንቻ/ሰርቲ/ ♥በምዕራቡ ዓለም ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት/ እኛው ዘንዳ ለቤት አጥር አውለን ዝቅ ያደረግናት ድንቅ ዕጽ። #የሴት ቀስት ♦የሴት ቀስት በወይና ደጋ፤ በደጋ ፤እንዲሁም በቆላማ ፤አከባቢ በብዛት የሚገኝ ቁጥቋጦ መሳይ ቀጫጭን ቅጠል ያለው እንዲሁም በትንሹ እሾህ ያላት ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት እጽ ናት። ♥ለፊንጢጣ ኪንታሮት ፦ #የሴት ቀስት ሥር እና ቅጠሏ ሰብስበው በማድረቅ በብረት ምጣድ አድርገው በእሳት እስኪ ከስል ድረስ ማቆየት ከዛ በኃላ እፅዋቷ ተቃጥላ ከከሰለች በኃላ አውጥቶ በማቀዝቀዝ 25 ግራም አልያም በሾርባ ማንኪያ 4 በመለካት በፀጉር ቅቤ በደንብ አድርገው የከሰለው ዕጽ መለወስ!(በድጋሚ የተለጠፈ) ♥ለድክመተ ወሲብ፦ #የሴት ቀስት ገና ሳያድግ ሙሽራውን በመልቀም አዘውትረው ልክ እንደ ፎሰልያ ጥብስ ቀንበጥ ቀንበጡን በወይራ ዘይት እንዲሁም ከማንኛውም የምግብ አትክልት ጋ አቀላቅለው በመጥበስ እንደምግብነት ቢጠቀሙ ፍትወት ያዘገያል እንዲሁም ያጸናል። ♥ሀብቱ ለተልከሰከሰ፦ #የሴት ቀስት፣፩በቀል ፍየለ ፈጅ፣ሞይደር፣በወርቀ ዘቦ ሰፍተህ አስቀምጥ እንዲሁም ያዝ! ♥ለማይድን ቁስል፦ #የሴት ቀስት ቅጠሏን አድርቀህ በቁስሉ ላይ በየቀኑ እያፀዳህ ነስንስበት ከሳልስት ጀምሮ ይደርቃል። ♥ለማንኛውም የሆድ ህመም፦ቁርጠት/መንፋት/ተቅማጥ/ይሆናል። #የሴት ቀስ ቅጠል ወቅጠህ በሾርባ ማንኪያ አንድ በመለካት በአንድ ሊትር ንፁህ ውኃ በጥብጠው በሻሽ በደንብ አጥለው ጧት በባዶ ሆድ አንድ ቀን ይጠጡ።ፍቱን ነው። ♥ለዓይነ ጥላ/ለሴት ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ ሰባት ቀናት ያክል ማታ ማታ መታጠን ሕልመ ለሊትም ያቆማል። ♥ለስራ አጥ/አልያም ስራ አልሳካ ላለው፦ #የሴት ቀስት ሥር፤የሞይደር ሥር ፣ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ጧት ጧት እየታጠነ ይሂድ ይሳካለታል። ♥ለቋቁቻ/ለባርሌ/ #የሴት ቀስት፣የመቅሞቆ የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አዘጋጅተው አንድ የሾርባ ማንኪያ የቀስተንቻ የስሩ ቅርፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ የመቅሞቆ ሥር ለክተው በአንድ ስኒ የጸጉር ቅቤ ለውሰው ለ 3 ቀን ይቀቡ ጧት ተቀብተው ለ7 ሰዓታት ኣቆይተው ይታጠቡ ፍፁም ያድናል።ፍቱን። ♥ለሽንት ማጥ፦ #የሴት ቀስት ሥር አሁንም በንጽህና አዘጋጅተው አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ የሴት ቀስት የተፈጨ ሥር በመለካት ለ 7 ቀናት በግማሽ በግማሽ ሊትር ውኃ በሻይ መልኩ እያፈሉ ቀዝቀዝ አድርገው ይጠጡ።ፍቱን ♥ለሪህ በሽታ፦ #የሴት ቀስት ሥር አድርቀው ፈጭተው አንድ ኪሎ ገደማ ያዘጋጁ!ከዛ በመቀጠል ጧት ጧት አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ከ ሴት ዕሬት ጁስ ጋር በማቀላቀል ለ 20 ቀን ያለ ስኳር ቢጠጡ እጅጉን ድንቅ ፈውስ ያገኙበታል። ማሳሰብያ፦ #ያለ እውቀት በድፍረት እንዲሁም የእጽዋቱ ማንነት ሳይረዱ በይሆናል ማንኛውም ነገር ወደ ሆድ ውስጥ እንዳይወስዱ። Copy link በማድርግ ለወዳጅዎ የእጽዋት ፈዋሽነትን ማድረስዎ እንዳይረሱ!! #ሻሎም ነኝ! ለበለጠ መረጃ 0911274140 0929922070
shalom herbal healing
Region: ET
Friday 13 June 2025 09:06:16 GMT
Music
Download
Comments
ያሬድ :
እኝን አባት ለመሰግን እፈልጋለው እፅ ፈልጌ ስደውል በነፃ ሰጡኝ አልሽጥም ብለውኝ ሌሎች ግን 70 ሺ ጠየቁኝ አይገርምም ወገን!!!?
2025-12-31 18:01:50
2
maffi :
እናመሰግናለን!! ለቁስል እንዴት እንጠቀም?
2025-06-15 07:37:26
1
Crochet @ Ethiopia :
ወንዴ እና ሴቴ እንዴት ነው የሚታወቀው።
2026-08-05 18:45:48
0
Mohammed Bint ali :
ለሪህ እንዴት ልጠቀም
2025-06-27 05:51:41
0
Abdu Fedlu :
ለድክመተ ወሲብ እንዴት ነዉ መጠቀም የሚቻለዉ
2025-06-29 17:38:37
1
ታላቁ -23 23 23 :
ሰላም
2026-03-17 09:39:32
0
mulualem :
ገለፃ ይደረግበት
2025-08-25 09:50:07
1
አማራ 12@ :
ለአይነጥላ አንዴት ነዉ
2025-09-10 23:32:22
0
lisan elias :
ለምግብነት ራሱ ምርጥ ነዉ ዋጋዉም ዉድ ነዉ
2025-06-15 08:24:12
1
abdela endres :
እኛጋ ሞልቶል ለፉጢጣ ክታሮት በምን መልኩ እንጠቀመው ገዢም ካለ በብዛት መቅረብ እችላለሁ ያናግሩኝ 0972616835
2025-08-12 14:36:43
0
user6166015750881 :
አጠቃቀሙ በእያንዳዱ ግልፅ ሆኖ ይቅረብልን
2025-07-08 13:02:18
0
በአንተ ጊዜ ደብረ ታቦር አጠቃላይ ድለላ ስራ :
የሴት ምላስ የምትባለዉስ
2025-06-26 13:42:54
0
melat❤️✌️ :
🙏❤️ለጥቆቅ እና አይነጥላ አሰራሩ 🙏
2025-06-25 03:04:57
0
habeshades4 :
በወሲብ ቀይ ፍሬም አለው
2025-06-13 19:16:10
0
zerish :
አጠቃቀሙ እንዴት ነው ።
2026-04-26 18:21:46
0
abebe 3719 :
😁
2026-03-30 08:45:44
0
Gizat21 :
🥰
2026-01-11 00:57:26
0
mayaberhan :
🥰
2025-07-03 11:11:41
0
noon7 :
😂
2025-09-03 07:29:43
0
timiye :
😂
2025-08-24 12:45:50
0
Mekdi doni :
tebarek
2025-09-14 12:12:54
0
baba :
የበረንዳ ማሳመሪያ ጌጥ አድርጌው ኖሬ መድሀኒት ሆኖ አረፈው እስኪ አጠቃቀሙ
ጀባ በለና በነካ እጅህ
2025-06-13 09:26:09
2
To see more videos from user @shalomherb, please go to the Tikwm
homepage.