Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@zuzubintahmed: ከዱአ በላይ ምንም የለ🥹📿
zuzu bint ahmed🇪🇹💕🇸🇦
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 13 June 2025 19:03:47 GMT
35012
2478
193
148
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.98MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.62MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
zuzut :
አብሺሪ እህት አላህ ያግዝሺ በጠለብ መጠሺ ኢቃማ ሳይሰራልሺ ቀርቶ ነው አደል እሰራለሁ ያለኝ ሰው ነበር እድሌን ልሞክር ካልሺ
2025-06-13 19:44:31
1
ዝምታ 🤫 :
የኔ ብቻ አትበይ ብዙ ሰው ጭንቀት ላይ ነው ኢላሂ መላውን ያምጣልን🥺 አብሽር
2025-06-13 19:09:51
11
L Y L A "BNT" M/D :
አብሽሪ ውዴ ምናልባት መጥቶም ላይጠቅምሽ ይችላል ጌታችን አላህ ለኛ የሚጠቅመንን ነገር በፍፁም አይከለክለንም ምክንንያቱም እኛ ለራሳችን ከምናስበው በላይ እሱ ለኛ በጣም ያስብልናል ይጨነቅልናል እናማ አንድት እናት ልጅ ፈልጋ ላይሰጣት ይችላል በልጂ ሊፈትናት ይችላል የከለከላት ግን የራሱ ምክንያትና ጥበብ ይኖረዋል ስለዚህ ብዙም አታስቢ ውዴ ኢንሻአሏህ ደግሞም አላህ የቀልብሽን ይሙላልሽ ያሳካልሽና እርፍ በይ ማሚ🥰🥰🥰
2025-06-13 20:18:33
2
sofyamola :
ኢሻአሏህይሳካል አብሽሬ ለኛ ያለው አይቀርም ዙዙየ
2025-07-20 12:20:58
2
. :
የኔውዲ አብሽሪ 🥺🥺ሁላችሁ በዱአችሁ አትርሷት በአሏህ ኢሻአሏህ ምናልባት ለኸይር ይሆናል የዘገየው ዙዬ አብሽሪ ያሩሂ😢🥺
2025-06-13 19:11:33
2
🍓ነ_ዒ-መ-ት🦋 :
ያሩሂ የኔም አልሳካ አለኝ በስ አልሃምዱሊላህ እስኪ🥺🥰
2025-06-13 19:31:50
2
Sofi :
አብሽሪ አላህ ያሳካዋል ብሩ ውድ ስለሆነ እኮ ነው እንጅ አለው መላ ለማንኛውም ሴትዮየ ጋ ጀዋዛት ከሄድኩ እነግርሻለሁ አብሽሪ ውዷ🥰
2025-06-13 20:29:43
2
@best 🍫🍬 :
በዱአ 🥺
2025-06-13 19:16:09
2
የሙአዝ ሸጋ እናት🍃🍃🌹🌹 :
አይዞሽ ዙዙየ ይሳካን🥰
2025-06-13 19:29:26
2
Foizy :
አብሽሪ የኔ ዉድ ለኛም ቀን ይመጣል🤲🏻❤️😍😍
2025-06-14 17:06:26
2
𝓭𝓪𝓻𝓴 𝓵𝓲𝓯𝓮 :
እኔ ከፊል እሆንሻለሁ በቃ🥺
2025-06-13 23:07:31
2
ፍትትብየ♾️ :
ወላሂ እኔንም በድአ አግዙኝ
2025-06-13 22:41:30
1
አቡ ነዋራ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-14 05:38:43
1
ንፁህ ኢትዮጵያዊት🇸🇦♥️🇪🇹 :
💖💖ان شاء الله الله معانا💖💖
2025-06-14 02:33:35
1
𝓜⁴🦢 :
abshiri inshalah ysakal hubi 🥺🥰
2025-06-14 02:06:47
1
መስኪ!! :
አላህ ያሳካልሽ ዙዙነት🥰
2025-06-14 00:30:22
1
ኢሙቲ🌸🌸 :
እማኮ ይሳካል አብሽሪ ❤❤
2025-06-13 23:05:34
1
እሙ ሙዓዝ :
አሏህ ያሳካልሽ እህት
2025-06-13 21:08:31
1
Hayuu 706🇵🇸 :
Abeshery ❤️
2025-06-13 22:27:31
1
yuti -JM ♥️ :
አብሽሪ ይሳካል ኢንሻአላህ
2025-06-13 21:27:04
1
ፎዚሻ 🦋 :
አብሺሪ ማማዬ አላህ ያሳካዋልኮ🥺❤️❤️❤️ትንሺ ጊዜ
2025-06-13 21:18:40
1
Nari Hussen :
ayzosh inshallah ysakal🥺
2025-06-13 19:07:24
1
megfi🥷👑 :
abshiri hubi allah yasakalshi💜
2025-06-14 07:57:53
1
ዊድያን
🥰🥰🥰
2025-06-14 08:10:27
1
Madina Ali :
አላህ ያሳክልሺ እህቴ💕💕
2025-06-14 09:05:37
1
✨Haفsa✨ :
Allah yasakalshi
2025-06-14 09:46:12
1
ፍቅር ከወሎ ልጅ :
አይዞሽ የኔ መልካም እህት❤
2025-06-14 14:00:33
1
Hadooyeh :
ትክክል እንተጋገዛለን ደሜ❤️❤️🙌🙏
2025-06-14 14:29:50
1
semira kulumen Aleyha fan :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-14 20:04:03
1
𝐒𝐞𝐦𝐮🤎🐎 :
አብሽሪልኝ የኔ ውድ እህት🥺😔
2025-06-16 07:02:43
1
user98275193944514 :
🥰🥰🤲🤲❤️❤️
2025-06-21 10:37:35
1
NAME 2 :
:ጀነት እንገናኝ name2 neny
2025-06-21 13:54:37
1
aliya✨ :
በዱአ የጭቀት ጭስ ሲያፍነን የዱአን መስኮት እከፍታለን ያኒ በርግጥም ከኛ እረሂም ጊታ ምላሺ እናገኛለን ኢሽ አላህ🤲🥺🥺
2025-07-10 17:40:35
1
የናቷ ልጅ🤱👩❤️👩 :
እንደ እኔ ህገ ወጥነት የተመቸው ሀይ ይበለኝ አላሰራም🤣🤣🥰😒
2025-07-26 18:47:34
1
،،،،،،،،، :
ዙዙዬ አላህ ያስተካክልልሽ ሀቢበቲ
2025-08-04 17:58:37
1
🧿 Fafi👸🏻የመርሳዋ" :
ዙዙየ የኔ ደግሴት ወላሂ ይገባሻል አላህ ያሳካልሽ እማ🥺
2025-08-23 16:25:42
1
𝑎𝑚𝑖 ሀበሻዊት🧕🇪🇹🇩🇯 :
🥰🥰🥰
2025-06-13 19:09:29
1
fkade :
አይዞሽውደ ወላሂ እኔም በጣም ነበር የፈልኩት ግን 🥺🥺🥺ኢንሽአላህ አላህ ከፃፈልን እንሰራለን ዋናው ጤና🥰
2025-06-13 20:21:01
1
አገርሰላምይሁን🥴❤️❤️ :
አላህ ያሳካልሺ ያርብ
2025-06-13 20:20:04
1
مها مهاوي :
ይሳካል ኢንሻ አላህ🥰🥰🥰
2025-06-13 19:07:39
1
𝕚𝕥'𝕤 𝕞𝕖 🌹🦋 :
አላህ ያሳካልሽ እህቴ
2025-06-13 20:15:23
1
sofia🦋 :
ምክናያቱ ለምን እቢ አለሽ?
2025-06-13 20:13:29
1
🧕💜💚💙🇪🇹 :
አብሽሪ አላህ ያሳካልሽ ያረብ
2025-06-13 19:40:23
1
ኸይርያ🦅🦋 :
አብሽሪ ማማዬ ኢጋማ አደለም ጠበቂው ዋናው አላህ ነው እስካሁንም በተወከል አላህነው ያለነው ወዴፊትም አላህ ወኪል😥🥰🥰
2025-06-13 19:31:34
1
ፍቅር 💎💃💃 :
አይሽ ይሳካል🥰
2025-06-13 20:50:41
1
Nejat💚💛❤️ :
ምንድን ነው ችግሩ😢
2025-06-13 19:29:31
1
zuዬ 💕🍉 :
ኢንሻ አላህ🥺💜
2025-06-13 19:28:54
1
فاطمة بنت يمام :
አብሽሩ ይህን ሁሉ አመት ካለ ኢቃማ ነው የኖርነው እኔ ኩሩጂ ይነሳል አይነሳም ሲኑ ለአላህ ሰጥቸ ቁጭ ብያለሁ
2025-06-13 19:28:50
1
Mèśí Ỳé Éńáťua♥️😍 :
ይሳካልሻል ዙዙዬ♥️🥰
2025-06-13 19:11:25
1
To see more videos from user @zuzubintahmed, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ماشاءالله #اكسبلاورر_فولو_لايك_كومنت_متابعه
like, I can’t even hide my smile when you’re around… #raymundroserojr #fyp
#fyp #foryoupage
حل مشكله حبوب الجبهه ✅ #دكتور_خالد_الهواري #حب_الشباب #حبوب_الوجه #بشره_دهنيه #شامبو_القشره
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy