@hosi2813: በመዝሙር መጨፈር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #for #fyp #foryoupage #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #videoviral #protestant

hosaena13
hosaena13
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 June 2025 05:02:06 GMT
577533
22450
808
5007

Music

Download

Comments

realtor_nat
Abyssinia homes consultancy :
ፓስተሮቹ ገብቷቸዋል የቀሩት ቲክቶከሮቹ ናቸዉ ::
2025-06-14 05:34:31
1526
hosi_____7
Hosi 🤎 :
በጭፈራ ክርስቶስ ሊመለክ አይችልም ለዚ ነው ኦርቶዶክስ መሆኔ የሚያኮራኘ‍ እመቤቴን🙏🙏
2025-06-14 05:37:44
878
w.w.wabdiinjira
I belong to Jesus :
ወንድ ፀጉሩን ማሳደግ ሀጥያት ነዉና ቁረጠዉ
2025-06-14 09:14:52
2
rastaaa9
ras teferi🦁🦅 :
ፔንጤ ማለት የሽፋን ስም ነው totally የ666 ማህበር ነው።
2025-06-14 07:09:29
222
tigest220
user977057909184 Tigest :
የኢየሱስ ፍቅር ያስጮሀል አልገባክም አውቃለሁ ለሚል ሞኝነት ለእኛ ግን ብናብድም ለጌታ ፍቅር ነው።
2025-07-08 08:35:51
1
king_ud
king_Ud :
በዚህ ፀጉርዎት ግን ስለ ስርዓት ለማውራት ሞራሉን ከየት አገኙት?
2025-06-14 07:28:17
14
bereki59
bereket :
ቀደምት የነበሩ ፓስተሮች ገብቷቸዋል ፣የቀሩት ጀማሪዎቹ ናቸው።
2025-06-14 07:57:37
584
netsi2853
netsi :
አጋንንት አለበት እኮ ምን አዴረቀሽ😏
2025-06-14 09:53:43
4
yeoriyon37
# ልኡል የአባቱ ልጅ :
ከጴንጤ ድንቁርና ይሰውራችሁ ። አሜን
2025-06-15 08:57:54
126
user1496004811814
ደግነት ለራስ ነው :
ድሮ የማቃት አውሌያ (ውቃቢ) ያለባት ሴትዮ አቃለው እሷን ይመስላል ከዛ አብዳ ሞተች የዚህም ሰውዬ እጣ ይሄው ነው
2025-06-14 09:13:08
6
genzeb.yimenash
Genzeb Yimenash :
እናተጋ መተን አረቄ እጠጣ ጫትእንቃም ግንከገዳም ነው የወጣው ጠላጠጥቶ መሰለኚ
2025-06-15 18:25:38
0
fre5144
frita🦋 :
ያንተን ማስተዋል ያድላቸው
2025-06-14 12:14:20
61
tsionsiyum
ሰለሞን :
እስኪ አስጨርሰው ሰውየው ልክ ነው አኛ የቀድሞ ሰዎች በፀጥታና በመንፈስ ቅዱስ እርጋታ ነበር አምልኮ አረ መተቃቀፍም አለ አኛ አንችልም ቢቀርስ ባይኬድ በቤታችን አናመሰግነዋለን እናመልከዋለን እንዘምርለታለን ብዙዎች ለጭፈራና ለፈውስ
2025-06-14 06:43:05
33
yod3591
yod :
ወንድሜ ቃለህይወት ያሠማህ
2025-06-14 09:28:39
43
didisqlya
ዲዲስቅልያ :
ሙሉው የት አገኝዋለሁ
2025-06-16 02:29:24
7
mekdes0907
ቅድስት@ym :
ህፃን ልጅ የሚመስክረው እውነት ነው
2025-06-14 16:26:31
87
mulye908
Mulye :
አጋንቱ ነዋ የማያሰቀምጥህ በእየሱስ ስም ይወጋ ትስቂለታለሽ?
2025-07-07 18:22:13
0
maranata003
ያህዌ ህንሲ :
ክርስቶስ የሰላም አምላክ ነው ጩኸት ምንድነው??
2025-06-14 07:08:34
17
alazar.r116
Alazar :
pls ሪፎርምድ ባኘቲስ ቸርች ጋብዙት
2025-06-14 16:56:28
2
3243neg
Mordechai Yoseph :
ምንድናቸው ፓፓ አጁዛ😝
2025-06-25 05:56:52
0
abu117006
Abu :
እረ ተው በሰው እንጀራ አትግባ😂😂😂😂እንዲህ ካስነቃችሁ ደንበኛ ይባንናል😂😂😂😂
2025-06-16 09:35:57
9
daniel21820340
Daniel :
Night club እንደዚህ አይጨፈርም
2025-06-14 06:22:39
36
yosef.bekele03
yosef bekele :
ትክክልነህ ወንድማችን
2025-06-14 11:32:14
26
zeserga05
ዘገሊላ ሚዲያ :
እውነት ነው ከጭፈራ ቤት እግዚአብሔር ይጠብቀን
2025-06-14 07:35:51
8
beki16211
በረከት ዘለዓለም(beki) :
ፖስተሮቹ ገብቷቸዋል የቀሩት ቲክቶከሮቹ ናቸዉ ::
2025-06-15 06:23:18
16
To see more videos from user @hosi2813, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About