@beki_music: አባ ነፋስክ በሰላም ትረፋ መልካም የ አባቶች ቀን😢 @Kaleab Surafel Orginal song @BISRAT SURAFEL

Beki music
Beki music
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 June 2025 05:15:12 GMT
1493273
129817
1672
9371

Music

Download

Comments

bethlehem21_
Bethlehem Tsegaye :
አባት ያላሳደገን የአባት ፍቅር የማናውቅ🥺🥺 እግዚአብሔር አባት የሆነልን ቺርስ
2025-06-15 07:34:33
1693
mahil882
🕷 α.м.f н.є.я.α.и.ι 🕸 :
እስኪ እንደ እኔ ወርቅ ነፍስ የዋህ የሆነ አባት ያለው🥺🌹
2025-06-15 08:20:14
1089
sami121619
Sami Habesha :
🥂🥂ችርስ አባታችንን ለምንጠላው🥂🥂
2025-06-15 07:54:36
192
_onedey..19
YA☝️ :
🥂🥂🥂 ቺርስ ኣባታችን ስሙ ብቻ ይዘን ያደግነው🥺🥺🥺🥺
2025-06-15 07:46:26
393
kidukidu615
🎀Barbie🎀 :
🥂አባትም እናትም ሁና ላሳደገችን እናታችን❤❤❤❤
2025-06-15 09:38:43
331
yusriiiiyeeee
Rih Rihana :
ለተቀማን 🥂 ስለአባት ሲወራ ሀዘኑ ለሚያቃጥለን 🥂😭
2025-06-15 10:23:55
166
semusem3
semusem3 :
ችርስ አባታችንን ከራስችን በላይ ለምንወድ
2025-06-15 10:01:21
195
kaleab_surafell
Kaleab Surafel :
ለሁሉም አባቶች ማስታወሻ ይሁንልን❤️
2025-06-15 16:52:31
35
gelilashibeshi21
gelila.🌸 :
አባቴ በሂወት የለም 😭😭😭😭😭😭
2025-06-15 15:07:28
74
melkegetachew
Melka :
የኔ ዉድ አባታ ነፋስ በሰላም ትረፍ
2025-06-15 09:40:25
58
trhas540
edom☦️ :
ነብስክክን በገነት ያኑርልኝ አባትዬ🥺😔
2025-06-15 11:44:38
92
yordi.540
*¥ordi✓ :
አባ ነፈሰክ በገነት በሰላም ትረፍ መልካም የአባቶች ቀን🥺😭🙏
2025-06-15 09:20:39
29
besu5946
besu :
ችርስ ስለ አባት ስንሰማ እንባችን የሚመጣ😭😭😭 ፈጣሪ ነብሱን ይማር
2025-06-16 19:46:11
9
mismabasmb
One Day :
አባቴ ነብስህ በገነት ለዘለአለም ትኑር ሁሌም ትናፍቀኛለህ
2025-06-15 11:01:46
21
ethio_life16
Melat Atklit 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🧭 :
አባቴ ብትኖርልኝ 😭😭😭
2025-06-15 18:26:19
15
nuruahmed77
Nur Ahmed :
ሁሎ ሰው እረሳህ እኔ ግን እረሰችህ አላቅም።😭😭😭😭
2025-06-15 18:45:50
6
tizu196
Tizu :
🥂 ቢሞቱም እንዳሉ ተሰምቶን የአባቶች ቀን ላከበርን
2025-06-16 07:20:50
8
semeathaile2
Semeat Haile💕 :
😩አባቴ ናፈከኝ እኮ ነፍስክ በሰላም ትረፍ😭😭😭
2025-06-15 13:30:38
8
enate.ye.bahe.lij
Enat ye bahe lije :
ምን አለ ጥሩ አባት ኖሮኝ እሄን ብጋብዘዉ
2025-06-15 10:06:51
25
bayushkasaye03
gabrela :
እንዲሁም ሆድ ብሶኛል 😥😥
2025-06-15 10:20:07
16
eyobtilahun1
Eyob :
አባት የማናቅ እንደ አባት ሆና ያሳደገችን እናት ያለን ችርስ 🥂🥂🥂 🥰
2025-06-15 11:57:41
11
amanuelg20
amanuelg53 :
😭ማረፍህ እስካሁን እውነት አይመስለኝም አባቴ ነብስህ በሰላም ትራፍ
2025-06-15 10:13:16
6
19afework
Afework :
ቅዱሱ ቦታ ያላችሁ አባቶች መልካም የአባቶች ቀን😭😭😭😭
2025-06-15 07:58:38
11
lizaalove7
DIBORA 21 MOM :
ቺርስ🥂 የአባት ስሙን ብቻ ይዘን ግን ደግሞ በህይወት እንደሌለ እያወቅን ለምንናፍቀው አባዬ ሁሌም በልቤ ውስጥ አለህ 😭😭😭😴😴😴😴😴😭😭😭😭
2025-06-16 04:24:21
8
metametek
user6856322898702 :
አባቴን አላዉቀዉም መከራዬን አይቼ ነዉ ያደኩት አሁን ግን አባት ነኝ እግዚሐብኤር ይመስገን
2025-06-15 09:54:25
5
To see more videos from user @beki_music, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About