@henokzed: Surprising our father ❤️#FathersDay #creatorsearchinsights #hossana #goviral #ethiopian_tik_tok #father @THORFINN® @Sami Jo @yoyo 21 @Adony zemedkune

heni Fitness 🏋️
heni Fitness 🏋️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 June 2025 08:34:41 GMT
1649520
115751
2020
2970

Music

Download

Comments

hiwinetsi
hiwinetsi :
የኔ አባት ደነገጡ እኮ እንኳን አደረሶት
2025-06-15 12:02:08
1732
girum311
ኦዝጋን :
ጥሩ ነው ግን ድንጋጤቸው አልተመቸኝም በዚ እድሜ መደንገጥ የለባቸውም
2025-06-15 12:24:49
842
miko20231122
miko :
አባትነት🥰🥰🥰🥰🙏🙏
2025-06-15 09:58:27
672
amenfurniture16
danny :
ግን ሳልነግር ትንሽ ቀንቻለው አባቴ ስለሞተ አደለም ምንም ሳላረግለት ስለሞተ ነው አባቴ የኔ ምስኪ አባት በጣም ነው የናፍከኝ የኔ ደሃ ምን ልንል
2025-06-15 12:23:55
79
fevi0601
Fevi✨ :
በከዘራው ባላቹ 🙄🥹
2025-06-15 09:32:56
130
theidealist87
መሌ-8ኛ ልጅ💚💛❤ :
ሽማግሌዎችን ሰርፕራይዝ ማድረግ ጥንቃቄ ይጠይቃል በዛው ስትሮክ ምናምን ከች ይላል
2025-06-15 14:36:45
86
feremicae
fre🍇 :
ታድላችሁ አባትእኮ ጥላነው😢እድሜ ይስጥላችሁ ለሞቱብንም አባታችን ነፍስይማርልን
2025-06-15 13:20:28
116
mico2712
Miku🧢 :
ይሄ ሚያስደነግጥ ነገር ቢቀርስ ወይ እያዩት ቢሆን🥺
2025-06-15 17:19:39
12
user.fikret.yabsra
user fikret yabsra :
😁😁 እውነት እሳቸው ለደነገጡት የእኔ ማልቀሰ ምን ይሉታል ❤ መልካም የአባቶች ቀን አባት ላላቹ እንደ እኔ በልጅነታቹ የምተባቺ😭😭 አባት እደሊለን ጌታ አልተወንም ❤❤❤ ድንቅ ቤተሰብ ተባረኩ
2025-06-15 11:37:53
74
habtamumenberu
ዲ/ን ኃይለ ማርያም :
ደስ ሲሉ በማርያም ግርማ ሞገስ ያላቸው አባት🥰🥰🥰 እኔም እኮ ደነገጥኩ አብሬ አታስደንግጡአቸው ከዚህ በኋላ እሺ ዋ! ብያለሁ የኔ አባት እወደዎታለሁ 🙏🙏🙏
2025-06-16 04:31:33
20
om_organic_millstones
BK_MAN Coffee :
አባቱን የሚያስደስት እግዚአብሔር ዋጋውን ይክእፍለዋል::
2025-06-15 13:45:37
15
getenet43
Getenet :
አቦ አባታችሁ ይኑርላቹ ረጅም ዕድሜ
2025-06-15 13:33:10
22
sololo251
🇬🇷Solo Record🚗🌍 :
እኛስ አባት የሌለን ከማ ጋር እና ክብር እ..እ.እ
2025-06-15 14:54:50
8
glor467
Librawit ♎️👩 :
እውይ የኔ አባት በጣም ደነገጡ 🥺 ነፍፍፍፍ አመት ያኑርላቹ🙏
2025-06-15 14:10:48
8
destnym32
destiny :
ጥሩ አባት ያላችሁ ሽአመት ይኑራችሁ እንደኔው ያለከሆነ ግን ......
2025-06-15 12:49:32
22
hydro508
Hydro :
የእኔ አባት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-15 14:57:44
6
cbe401
ሜሮን :
ቀልባቹ ይገፈፍ ለሳቸው ግን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው
2025-06-16 07:30:46
6
mayakiyagirma
Kiya mini market :
ለቀጣይ በሰላም ያድርሰን። ርችቱ ይቅር! ረጅም አሰድሜ ይስጥላቹ❤
2025-06-16 03:50:36
5
smile.soli
selam.ze :
❤️የእኔ ማልቀሰ ምን ይሉታል ❤ መልካም የአባቶች ቀን አባት ላላቹ ❤️❤️እንደ እኔ በልጅነታችን ለሞተብን 😭😭 አባት እደሌለን እግዚአብሔር አልተወንም ❤❤❤ ድንቅ የትዳር አጋርና ቤተሰብ ሰጥቶናል 🙏 ተባረኩ
2025-06-16 18:25:46
8
samson.gemechu
Samson Gemechu :
እሺ እኛ አባት የሌለን በቅናት አበድን እኮ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
2025-06-15 14:41:40
5
bn_collections_store
bn_collections_store :
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🥰🥰
2025-06-15 08:41:44
7
kira.dope
Rastaw :
መጀመሪያ ላይ እኮ ሊሰነዘርባቹ ነበር 😁
2025-06-16 12:10:07
5
jesuswonderfull0
yoco :
ግን ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላግ ነዉ Please
2025-06-15 13:09:27
14
user382055465587
B/DR 🌴💙💙🌴 :
እረ ከ50 ዓመት በላይ ያለን ሰው አታስደንግጡ
2025-06-15 13:32:49
5
roman.cr.utd
ሮሚና ዩናይትድ👑 :
እድሜናጤና ለአባቶች 😍😍 የኔ አባት ደሞ ነበሱ በአፀደ ገነት ያኑርልኝ💔
2025-06-15 13:05:38
6
To see more videos from user @henokzed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About