@yabu170905957728: #ደስታቸው ልብ ይነካል#ethiopian_tik_tok🇪🇹 #ertreantiktok🇪🇷 #fyp #viralllllll

user76866038105
user76866038105
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 16 June 2025 16:34:08 GMT
1545280
183996
4755
54543

Music

Download

Comments

giza.1234568
መዳሃኒለም አባቴ :
ፈጣሪ ለእሳቸው እደሰጠሽ ላችም ይስጥሽ እህቴ
2025-06-17 06:31:53
1071
rabiya.abdu3
Rabiya Abdu :
ለሰው ልጅ ትልቁ ደስታ እንባን ማበስ ነው የማያልቅ እርዝቅ ይስጥሽ
2025-06-17 08:53:17
21
muna0699
muna :
😭😭😭የኔ እናት ማጣት አይኑ ይጥፋ
2025-06-25 20:34:03
12
agegnehushitu
AmANewal :
ድንግል መርየም ከአንቺ ትሁን እናት
2025-06-17 08:08:21
39
best_electronic12
Add1121927 :
እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ ለሳቸው እንደደረስሽላቸው ላቺም በክፉቀን ይድረስልሽ
2025-06-18 18:41:48
6
tewodros077
teddy :
እባክሽ በእግዚአብሔር አካውንት ካላቸው
2025-07-11 17:54:09
6
amarechagidew
Besru&Kiru :
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማረዎት
2025-06-17 01:06:20
32
yohannesdawit487
tigestnegash :
አባቴ ምህረትህ ቼርነትህ ፈዉሰህ ለኝህ እናት ይሁን
2025-06-16 17:33:53
17
zbxgdz6ttt
Nardosጎጃሜዋ21አማላጀ 19ዋሴ 27አባቴ 🙏 :
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት የኔ እጅ ይጠርልሽ የኔ መንታላ እኔን እናታለም ጎኔ ታውቂበታለሽኮ ሁሉን ማቅረብ ለእናት ክፍፍ ነገር ኡፍፍፍፍ አረ እኔስ ከፋኝ ማሪያምን😭
2025-06-16 17:44:53
22
user56316105847123
የወቅሸቱ ገብርኤል :
አካውት አስቀምጡ የምንችለውን እናታችን እናግዝ
2025-06-19 08:25:40
5
mesi46156
Mesi ያባቷ ቅምጥል❤️‍🩹❤️‍🩹❤️ :
እናት አትጣ 😭😭😭
2025-06-17 08:49:58
9
habtie1801
ቃል 🦋444 :
እኔ ልጅሺ ድርቅ ልበል እማየ😭😭😭
2025-06-17 07:54:06
12
www.tijtok.com77
❤ :
ዉይ እኔም ኑሮኚ እረዳ ይሆን እግዚአብሔር ይስጣት እዉነት
2025-06-16 19:08:54
13
mulutsega91
mulutsega91 :
በእናትሽ አድራሻቸውን ስጭኝ
2025-06-17 04:45:14
49
rediredi107
ቡጡ ቡጥቃ :
ኖሮኝ አይደለም ግን ካለኝ ላይ ላካፍላቸው እኔ ልጅ ልሁናቸው የቻልኩትን አደርጋለሁ አገናኚኝ🙏
2025-06-16 19:41:16
41
4secooood
. :
ወይኔ እኔ እርግብግብ ልበልልሽ
2025-07-10 12:37:35
7
mekdi.2147
mekdi 21 ሙሉ ሸዋ :
አምላኬ ስጠኝና ሰጭ አድርገኝ 😥😥😥😥😥😥😥
2025-06-16 19:33:57
7
.16876064
ኮኮብ 16❤ :
ለምለም እንደስምሽ ለምልሚ የነካሽው ሁሉ ይባረክልሽ እድሜሽን እጅም ያድርገው የምትሰጪው አትጪ ቤትሽ ይሙላ ሁሌም በደስታ ያኑርሽ🥰🥰🥰🥰
2025-06-17 22:25:16
7
user3962508156502
Tilahun :
የኔ እናት እንባ ተናነቀኝ እኔ እናቴ በህወት የለችም ግን ያገኘሁዋት ያክል ስቅልል ነው ያልኩት ወይኔ እማየ
2025-06-17 01:58:48
6
user2484347195242
mahlet.s16 :
የኔ እናት ስታሳዝን አስለቀሰችኝ😭😭😭 አይ ደሀ መሆን እህታችን ደግሞ እግዚያብሄር በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ ተባረኪ በወጣው ሁሉ ይጨምርልሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ቤተሰቦችሽን ሠላም ያቆይሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-17 16:27:26
10
endalk.c
endalk chalew :
አካውንት ካላቸው እባክሽ ትንሽ ላግዛቸው ወይም ያንቺን Please inbox
2025-06-16 18:34:16
19
user2531179781683
ክብሩ ይስፋ :
አካውንት ላኪልን እህቴ
2025-06-16 17:14:20
22
awey063
( ቡዳ የበላው life ) :
ፈጣሪ ለሷ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣት
2025-06-17 11:01:18
6
malefiya.wossen
malefiya wossen :
እሒን ላደረግሽ እናት ወላዲተ አምላክ እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሑንልሽ ሐሳብሽን ትሙላልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-17 04:44:10
20
To see more videos from user @yabu170905957728, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About