@abelo1229: #creatorsearchinsights

Abelo
Abelo
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 June 2025 02:25:45 GMT
444943
56828
670
11174

Music

Download

Comments

tilahunbaye555
Tilahun 👑 :
እኔ ጠብቄው ከጠበኩት በላይ ደረሰልኝ ፣ ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለእናንተም ይድረስላችሁ 🤲🥰🙏
2025-06-17 12:48:37
1485
jimmy_z_sheger
JIMMY. ዘ_ሸገር :
ብዙ ደርሶልኛል አለቀለት ያልኩትን ሁሉ ቀጥሎታል 🙏🙏🙏🤲
2025-06-17 16:54:53
330
weyeneshet4
weyneset :
እኔ ከሚገባኝ በላይ የሀሳቤን አድርጎልኛል ተመስገን አመስጋኝነቴን አትንፈገኝ
2025-06-17 15:57:41
184
meski6734
Meski :
እጠብቀዋለሁ አምላኬን በሰዎች መፈተኔ ቢበዛም አድ ቀን ለኔም እድል ይሰጠኛል አምናለሁ
2025-06-17 15:31:29
88
metimisganaw16
Meti🦋 :
እኔ ጠብቄው ከጠበኩት በላይ ደረሰልኝ ፣ ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለእናንተም ይድረስላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
2025-06-18 05:43:13
31
feker052
feker 16 :
ቅዱስ ሚካኤል እንደሚያደርግልኝ እርግጠኛ ነኝ ፍተናው ለጊዜው ነው ሁሉም ያልፋል አባቴ ሁሌም ከጓኔ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-17 13:33:50
91
siefe9261
slefe9261 :
እውነትነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
2025-06-17 05:31:04
45
love541151
Love :
ጌታ ሆይ እጠብቅሀለሁ አንተ የፈቀድከው ይሆናል
2025-06-17 18:53:14
40
mahi21399
@rozayemane5 :
ታድለ ወንድሜ ተባረክ
2025-06-17 09:57:09
26
23bettybetty
betty betty🦋 :
እውነት ነው ቢዘገየም እኮ በርግጥ ይመጣል 🙏🙏🙏🙏
2025-06-19 19:53:39
7
tegist.abate
Tegist Abate :
በጣም ትምርህት ወተት አና ማር ነው በጣም ነው የሚትመቸኝ
2025-06-17 08:18:51
24
t.ty660
T Ty :
እኔም ክ7አመት ብፊት የጥይቅኩት ጥያቄ እንዲመልስልኝ ብተስፋ ብእመነት እየጠብቁኩ ነው ነጋ ሌላ ቀን ነው እግዛብሔር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል
2025-06-17 17:49:01
23
eden.fiker6
eden fiker :
አባቴ ሆይ አንተን የሚጠብቅ እምነትና ልቦና ስጠኝ አበርታኝ
2025-06-20 03:58:46
9
mekideschekol
mekdi yemeli :
እኔ ጠብቄው ከጠበኩት በላይ ደረሰልኝ ፣ ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለእናንተም ይድረስላችሁ 🤲🥰🙏🙏🙏🙏
2025-06-19 04:54:57
12
.min.tesinot
# min TESINOT :
ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ
2025-06-26 13:17:40
5
killer.7654
𝑎𝑘𝑎.𝑐𝑐 :
አንተ ያልከው ይሁን
2025-06-19 04:14:27
11
user8698410916793
mercy....16 :
ብዙ ደርሶልኛል አለቀለት ያልኩትን ሁሉ ቀጥሎታል 🙏🙏🙏🤲 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2025-06-17 17:22:52
14
jimmy_z_sheger
JIMMY. ዘ_ሸገር :
ይህን ኮሜንት ባያችሁት ቁጥር ላይክ አድርጉት Notification. በመጣልኝ ቁጥር ሁሌ እየገባሁ ልሰማው እፈልጋለሁ❤️
2025-06-22 15:17:03
6
tg77884
Tg :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰
2025-06-17 14:43:52
9
m_m21s
Hulam Yebelay :
🥰🥰🥰አሜን ከፈተና ያውጣን
2025-06-17 14:59:55
9
16yeshi21
yeshi geche :
🥰🥰🥰አቤት የዚህ ልጅ ንግግር ልቤን ያረጋጋዋል እግዚአብሔር ወደኔ የላከው ሰው ነው 🥰🥰🥰🥰
2025-06-17 04:31:55
11
azti720
Aziti :
እዉነት ነው 🥰🥰🥰
2025-06-17 05:58:57
16
leulhabeshaw
leul habeshaw :
እኔ ጠብቄው ከጠበኩት በላይ ደረሰልኝ ፣ ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለእናንተም ይድረስላቹ። 🙏🙏🙏🙏
2025-06-19 01:47:06
6
seliye13
Selinaye :
ሁሌም እጠብቅሃለሁ የኔ መድሃኒዓለም🤲🙏♥️
2025-07-02 05:14:43
4
user2736629101961
user2736629101961 :
Amen Egziabher Hoy Derselen ❤❤❤
2025-06-19 19:09:42
4
To see more videos from user @abelo1229, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About