@zeamanuel_et: ህፃናት ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸዉ #በኔ_ዘመን_ቤተክርስቲያን_አትዘጋም #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ŽĂMÂÑĪ(ኬኑ) ♣️
ŽĂMÂÑĪ(ኬኑ) ♣️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 June 2025 17:05:00 GMT
250072
48058
727
4892

Music

Download

Comments

fikir0850
fikir :
ቅዱስ ሚካኤል ያሳድጋችሁ🥰🥰
2025-06-20 19:48:08
177
babure783
babure783 :
አደራ ዝላይ እንዳታስተምሩብን
2025-06-22 15:50:52
7
user4342417377917
Ymegnushal :
እድግ በሉልኝ በቤቱ ያፅናችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
2025-07-12 19:49:48
3
lozaderese
Nancy :
ወንድሜ መልካም ልደት ቀጣዩን እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለበት በሰላም አቆይቶ አብረን አንድላይ ለማክበር ያብቃን እንኳን ተወለድክ እንወድሀለን 🥰🥰
2025-07-04 14:31:35
7
user9913156651883
ሰላም :
ያሳድጋቹህ
2025-08-03 14:43:56
1
yesy2372
yesy :
ጌታ ከናንተጋ ይሑን
2025-08-08 14:34:05
1
nigstua4
ngstua :
እግዚአብሔር በሞገስ በቤቱ ያኑራችሁ
2025-06-21 23:40:47
29
estifanos__
Estifanos ✝️🛐 :
መዝሙሩ ለነሱ የተዘመረ ነው የሚመስለው ውይ ስርአት 🥰🥰🥰
2025-06-22 16:06:16
3
user7619956882244
@masii :
እባካችው ሙሉን ላክልኝ
2025-07-07 17:35:09
1
goferegirl
marye❤❤❤ :
በቤቱ የፅናቹ
2025-07-07 17:42:52
1
beruke963
Beruke ⛪️☦️ 🇨🇦 :
@ብሩክ እንደገና ⛪️⛪️⛪️:ሰላም ወንድሜ እንዴት ዋልህልን እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በአል በሰላም አደረሰን እናም የማስቸግርህ ነገር ቢኖር በሀድያና ስልጤ ሀገር ስበከት በሻሾጎ ወረዳ ቤተክህነት የቦነሻ ቅዱስ ባለወልድ / ቅድስት አርሴማ / ቤተክርስቲያን እጅጉን በሚአሳዝን መልኩ ይገኛል እባካችሁ ወድ ኦርቶዶክሳውያን ክረምቱ ከመግባቱ በፊት እጅጉን እንተባበረውና ከምስጥና ከጎርፍ እንከላከለው ወድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተክርስቲያኑ እጅጉን በአህዛብና በመናፍቃን የተከበበና መሳለቂያ የሆነ ቤተክርስቲያን ነው እናም እባካችሁ ያለንን እንተባበር የቤተክርስቲያኑ አካውንት 1000176519634 ቦነሻ ቅዱስ ባለውድ ወ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ ስልክ 09 26 85 04 78/09 78 89 40 43 መልክቱን ለብዙ ሰወች አድርሱ 🙏🙏🙏
2025-06-28 18:17:36
7
fasikad
fasika sweet :
ኡፍ እንዴት ነው ደስ የሚሉት ያሳድጋቹሁ ያጽናችሁ
2025-08-06 17:49:27
1
fikir61919
🦋Fikir የገብርኤል ልጅ✝️ :
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-07-02 16:31:13
2
sinte.circus7
sinte circus :
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-04 16:58:31
1
user5654983568380
ይምረሀነ ክርስቶስ :
እሸይ እድግ በሉ በእግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ🥰
2025-06-21 15:54:57
14
betty_besha
YOKi :
እውይ በቤቱ ያፅናቹ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-09 09:55:18
2
saronmehari836
saron mehari(mercy wall arts) :
be betu yasadgachu wudochye egziabher ytebkachu🥰🥰🥰🥰
2025-12-18 18:39:29
0
kellee.affiliate.m3
Kellee | Affiliate Marketing :
እዉይ የኔ ዉዶች የወገብስ ነገር🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-22 13:25:27
32
dagmawit085
dagmawit085 :
ye amede haymanot ferewochi 🥰🙏
2025-06-19 04:10:42
2
dagimpbe5aq
Javaphile :
ወላዲቷ!! እንዴት ነው ሚያምሩት
2025-07-06 17:28:16
1
user3074817609018
የእመቤቴ ልጅ :
በቤቱያሳድጋችሁ
2025-08-25 09:07:31
1
wendu133tadele
ዉሸትን ጠላሁ። :
በአባቶች ፋታ ልጆች ተወለዱ ተብሎ ተጽፏል።
2025-07-05 03:51:56
1
adismulugeta017
Adisu :
እናቴ ኪዳነምህረት የጭቀቴ ደራሽ ወለላይቱ ባንች ሰንቱን አለፍኩት🥰🙏❤️
2025-06-23 07:40:25
1
cr7myking3
Yohannes Assefa :
እድግ በሉልአ አባቴ ተክለየ ከቤቱ አይዉጣችሁ
2025-06-22 10:54:39
1
rebuniake
rebuni :
lijinete tiz bilogn alkesku🥺🥺🥺 ahun gin yefichalew ,koshishalew amlake ebaki yiker belegn
2025-06-26 15:59:34
1
To see more videos from user @zeamanuel_et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About