@ethioliverecordd: #betayoo #betayooo17 #betayoo2 #liyashow #liyashowofficial #gegekiya1 #viral #tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #yonimagna_scabogna01 #viral #tiktok #jondanel #nayo #fyp #foryou #vira #foryoupage #tiktok #trending #funny #duet #comedia #Love #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababa #ethiopian_tik_tok
ethioliverecordd
Region: US
Tuesday 17 June 2025 18:13:13 GMT
Music
Download
Comments
bucha :
ልክናት ጌረቤትነን አባት NGO ነው ሚሰራው ቤታቸው በጣም ነው ሚያምረው
2025-06-17 23:58:57
637
Mena :
አባትሸ hand cap የሚባል NGO ዘበኛ ነበር ከዛ ግን የማታ ተምሮ አሰተርጓሚ ነበር በጣም ነው ም ናቅሸ😜😜😜😜
2025-06-17 19:00:34
198
job27 :
እና ለምንድነው የጎንደር ልጅ ነኝ ምትይው?
2025-06-17 21:24:46
242
ፌቩ :
ዘበኛ ነበር እኮ😢😂😂😂
2025-06-17 21:05:30
220
TK🦋🫶🦋 :
በ35+ እድሜዋ ስለ ቤተሰብ ሀብት ታወራለች እንዴ ነውር እኮ ነው 😏😏
2025-06-18 08:23:36
61
Zuዬ• :
እና አማራ አማራ የምትይ ድሬዲዋ አማራ ነው እድ?😌
2025-07-09 11:57:06
13
selam.bet :
አባትሽ ግን አንቺ እንደኮራሽበት ይኮራብሻል ባንቺ??😳😳😳 የግል አስተምሮ ለልመና አበቃሽ 😳
2025-06-18 12:17:42
10
phrases 🍇444 :
ድህነት ወንጀል አደለም
አሁን ላይ ምርጥ ላይ ናት ማንም የሚቀናበት ላይፍ ነው ያላት ያውም የአባቷ ሳይሆን የራሷ
2025-06-17 20:07:13
58
Dagem :
ነበር አይሰራም በዛላይ የቤተሰብ ንብረት ያንች አደለም ስለራሳችሁ አውሩ ቤተሰብ ጋ ምን አስኬዳችሁ
2025-06-18 02:56:06
33
miss comment 🙋🏻♀️ :
የግል በትማር ቋንቋ ትችል ነበረ
2025-07-19 08:00:43
10
ONE DAY👌👌👍 :
ፊንገር እኮ በዱቤ መኪና አፈላች😅
2025-06-18 10:21:50
22
Fikr🦋 :
ቤታዬ እረጅም ዕድሜ ይስጥልሽ
ለአባትሽ❤❤❤
2025-06-17 19:24:13
64
🖤 :
እና የግል ያስተማረሽ እዚህ ወተሽ እንድታሰድቢው ነው 😏😏😏😏
2025-06-18 05:01:16
39
lielit shemeles :
እዉነታን ነው የሰፈሬ ልጅ ናት
2025-06-18 05:03:15
54
MIKI :
አረ አባትሽ ጥበቃ እያሉ ነው የምናቃቸው ሌላ አባት አለሽንዴ??
2025-06-18 21:38:24
6
user4975100282973 :
ግን ስነስረአት አላስተማረሽም አባትሽ
2025-06-20 02:06:27
5
አሚ……👸🌸 :
የኛ ቤት እራሱ እሮብ እና አርብ ነበር ስጋ የማይበለው አሁን የቋንጣ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው😢
2025-06-18 18:03:12
6
biftu jilcha :
ለካ አላደጋቹም አይይይይ
2025-06-18 06:17:34
13
Fafi Akrosna :
የጥሩ ቤተሰብ ልጅ በጥሩ ያደገ ልጅ ሰው ነው የሚያወራለት አያወራም እኮ እኔ በበኩሌ ከማወራ በጥፊ ብመታ ይሻለኛል
2025-06-18 07:25:00
10
seble :
ብጥርቅ አትበጥረቂ ትበልጥሻለች
2025-06-18 02:54:15
73
@kal 2121 :
አባት የሚከበረው በአባትነቱ እንጅ በስራው አይደለም ልጅ ለማሳደግ ምንም ሊሰራ ይችላል .
2025-06-18 12:04:12
7
እማማ ጎንደር❤ 🐅⚡️🦁 :
ቤታየ❤❤❤❤🥰🥰
2025-06-18 07:21:00
5
፣ሞና ኣህመድ :
እናት ተሰዳደቡ በቤተሰብ ለምን ትገባላችሁ እኔ የድሀ ልጅ ነኝ ምንይጠበስ
2025-06-17 22:45:14
14
አማራ ነው ደሜ🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
ከጎደር ወደ ድሬደዋ ሄድሽ ተመስገን
2025-06-17 20:22:38
23
To see more videos from user @ethioliverecordd, please go to the Tikwm
homepage.