@bina_installation: #ኤሌክትሪሻን #commercialelectrician #residentialelectrician #ኤሌክትሪክ #fybシviral #Ethiopianelectrician #breakertrip #ብሬከር

Bina °ኤሌክትሪካል Installation
Bina °ኤሌክትሪካል Installation
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 June 2025 18:21:05 GMT
476032
14870
188
1518

Music

Download

Comments

hailemariamkinfe
hailemariamkinfe :
እኔ ያልገባኝ short ነዉ ያደረግከው ወይስ input ነዉ የሰጠኸው
2025-06-18 04:29:25
44
a123456u8900
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን :
ኧረ አሰክሰን ብራዘር ለ1.5የመብራት ገመድ ልንጠቀም የምንችለው16አምፔር ብሬከር ነው እንጂ 50አምፔር አይደለም እሽ 😂😂
2025-06-24 10:29:23
3
biniyamalem37
Biniyam Oldies :
ምን እያረክ ነው ጀለስ ሞያዊ አደለም
2025-06-18 15:19:30
3
benays80
benays80 :
አልገባኝም በትክክል ያክረዱኝ
2025-06-18 17:54:53
7
moke_senb
Moke :
አረ የሆነ ያሳሳትከን ነገር አለ ከባለ6 ቆጠሪ ላይ በ.75ወስደን ለአምፑል ሶኬት እንጠቀም የለ እንዴ?
2025-07-14 01:47:58
3
mandefro.bel
Brave :
ባለ 6 ገመድ ሰታገናኘዉ ለምንድን ነዉ ብሬከሩ የዘጋዉ
2025-06-18 09:18:55
5
mesia121
Mesi :
የብሬከሩ መጠን አንሶ የገመዱ ቢበልጥስ ብሬከሩ ይመልሳል ወይስ ይቃጠላል
2025-06-26 10:27:58
0
dannyzkirkos15
ዳኒ ዘ ቂርቆስ ፩፭ :
ሎድ ነው የሰጠኸው ወይስ ከኒውትራል ጋር ነው ያነካካኸው አልገባኝም🤔🤔🤔
2025-06-18 04:43:59
4
abrham.342
1221 :
ለምጣድ 2.5ብጠቀም ገመድ ችግር አለው
2025-07-17 21:28:55
0
degman2025
Degman :
ለምን 1.5ሚሚ ግዜ ብሬከሩ አልመለሰም ???
2025-06-19 23:18:14
1
habibhsss
@/1234/@ :
የሚያመጣውን ጉዳቱን ነገርከን ግን ለባለ 1.5 ባለስንት አምፒር ብሬከር መጠቀም ያለብን ???
2025-07-03 18:48:37
1
bright8199
bright 8199 :
good
2025-06-22 20:12:33
1
messi41108
CALAFIORY :
ብሬከር መቀየር በህግ ያስቀጣል ወይ 🙏🙏🙏
2025-08-06 09:10:46
1
wendsenadugna
Wendu - Adugna :
ግልጽ አረዳድ 🙏👍
2025-07-10 03:10:05
1
spartaw70
spartaw70 :
50 ብሬከር ላይ ባለ 10 ነው ኬብል መጠቀም ያለብን ብለ ንገራቸው በዛው
2025-06-18 05:37:29
6
user8862658363160
Genet :
ያልገባኝ ሎድ ነው ወይስ ሾርት ነው?ሎድ ማለት ከአውት ፑት የምትጠቀመው እቃ ይወስነዋል የተጠቀምቀው ሎድ ከሆነያገናኘኸው የሎድ መጠን ስንት ነው?
2025-06-18 17:14:52
3
user.272727272743
@ ለበጎነው አኬ ፯ :
መሆን ያለበትን አልነገርከንም
2025-06-18 15:39:09
3
nagebeizel
አግናቲየስ :
ኢንፑት ከረንቱ ስንት ነው?
2025-06-19 06:28:51
2
andy...more
The Game... :
tnx bro
2025-06-17 18:52:05
3
tame6az
tame®(HDC)፩ :
so bale 32 sint mm wire nw mihonew
2025-06-17 20:10:26
2
tamirudst
Tom3300 :
ሙዚቃው ቢቀር በደንብ ለመረዳት
2025-06-18 04:08:14
2
user84767065913263
ዳግማዊ ሚኒሊክ ዘኢትዮጵያ :
ቀዩን እንደ ጥቁሩ በደንብ ያዘው እስቲ
2025-06-19 17:45:30
1
000hg4
ጎንደሬው :
A clear informative demonstration thanks❤
2025-06-19 19:08:44
1
abimengeste
abi ⭐ :
why didn't the breaker switch off immediately, how long dose it take to work before any damage is done?
2025-06-18 00:51:28
2
yoomhaftii
[email protected] :
thanks tilik timirti newu
2025-06-18 09:15:01
1
To see more videos from user @bina_installation, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About