@abrehamkasahun193: #ሊቀ_መላዕክት_ቅዱስ_ሚካኤል#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ባህርዳር🌴ጎንደር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #fyppp #creatorsearchinsights

abrish TKD
abrish TKD
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 June 2025 14:43:27 GMT
117448
27752
835
33138

Music

Download

Comments

yemaryam510
ye maryam :
ለኔ ደግሞ የተወለድኩበት የወለድኩበት ከሀገር የወጣሁበት በሰው ሀገር ከ እስር የተፈታሁበት ወደ ሀገር የተመለስኩበት ብቻ ተናግሬም አልጨርሰው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በእዚህም ቀን መወለዴ እድለኛ ነኝ
2025-06-18 17:17:46
251
se7385
se :
አባቴ ቅድስ ማካኤል ከምንሰማው መከራ ያርቅልን አሜን
2025-06-18 14:50:09
174
yohnnest
jhon jo :
የመላእክት አለቃ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኛንም ሀገራችንንም ከዚህ አለም ሴራ አውጣን እዘንልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2025-06-18 14:55:40
109
solmekonen
solmekonenpppp :
እንኳን ለ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተ ጠብቀን 12 12
2025-06-18 18:34:20
48
mogessolm3
mogessolm :
ቅዱስ ማካኤል ቅዱስ ማካኤል ቅዱስ ማካኤል
2025-06-19 09:33:06
14
next.path.ethiopi
Next Path Ethiopia :
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሁልጊዜም ከእኛ ጋር ነው።
2025-06-19 15:12:35
21
goodwill2242
Goodwill 💜 :
ሰኔ 12 ልደቴ ነው ❤️🥰❤️
2025-06-18 20:17:37
26
belaynehabebe375
እኔ የመምህር ተማሪ ነኝ🙏 :
አጭር ጊዜ ሙሉ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማን 🙏🙏🙏
2025-06-18 17:06:44
30
emuyayene29
Emuyayene :
የየካው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አሳዳጊዬ ጠባቂዬ 🙏🙏🙏
2025-06-18 15:35:25
22
senait.asrat3
Senait Asrat :
የሞቴን ደብዳቤ ቀደደልኝ አባቴ ለዛሬዋ ቀን አብቅቶኛል ታድጎኛል ይክበርልኝ 12
2025-06-18 17:54:46
32
samiitesfay12
samiiii :
አሜን የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ፍቅሩ አይለየን
2025-06-18 17:25:44
37
144hio60
Lamesgln :
ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሸ🙏🙏
2025-06-18 14:51:33
43
bisra40
Bisrate :
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ህይወት እንደቀየርክ የእኔንም የሀጢአት ደብዳቤ ቀይረው ቅድስት አፎምያን እንደረዳህ እኛንም አድነን እርዳንም🙏🙏🙏
2025-06-18 19:28:09
12
coye38
Novella Cosmo 🎀🛍️ :
ሚካኤል አባቴ🙏🙏❤️
2025-06-18 18:39:48
14
user1792338170246
ታሜ የ፲፪ ልጅ :
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከልጅነት እስከ ዛሬዋ እድሜዬ ክፉ ቀኖቼን ሁሉ ያሻገረኝ ደጉ አባቴ... 🙏🙏😍👼
2025-06-18 18:42:19
9
tinsaebirhan3
tinsae yemariam 21👑 :
ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ይባርከን🙏 ከመከራም ይሰውረን🙏
2025-06-18 20:10:01
7
user2154393545249
sunny :
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በአክናፍህ በሲኦል ያሉ ነፍሳቶችን ከእሳት አውጣልን🙏🙏🙏
2025-06-18 20:14:29
5
aziyemariyam16
አዚ የድንግል ማርያም ልጅ🦋🦋 :
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ🥰🥰🥰
2025-06-18 19:23:13
8
hannamelesse
𝓱𝓪𝓷𝓷𝓪 𝓶𝓮𝓵𝓮𝓼𝓮 :
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለባህራን የሞቱን ደብዳቤ በህይወት የቀየርክ፣ የአፎምያ ረዳት ለኛም በጠራንህ ጊዜ ፈጥነህ ድረስልን🙏🙏🙏
2025-06-18 16:44:30
23
girum912
girum dire :
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹
2025-06-18 16:10:48
13
user5304732902010
Hirut Ambaw :
አባቴ ሁል ጊዜ ልጅ አርገኝ አባቴ ነህና
2025-06-18 16:00:13
6
hana_yemaryam
ሀና የማርያም :
ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሸ🙏🙏🙏
2025-06-18 16:31:08
9
frestdk
Kidist Yitbarek :
አሜን ቃለይሆት ያሰማን
2025-06-18 17:02:21
5
amenua2412
Mihret Hailu :
weyne commentochuuuu elllllllllllllll ቅዱስ ሚካኤል አባታችን 😇😇😇😇
2025-06-18 18:21:40
5
1234qwerttg
user3734296378456 :
ere copy link argu ere
2025-06-18 16:18:52
7
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About